@tossa_tube: አስፈሪው ቅጠል ምግብ ሆነ ! እንዴት ? #food #cooking #village

Tossa tube
Tossa tube
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 14 October 2025 10:47:21 GMT
307856
6443
395
977

Music

Download

Comments

26jemalyilak
Jemal Yilak Ⓡ :
ኤኛ አካባቢ ደሞ መግረፊያ ነበር 😂😂😂
2025-10-15 21:39:15
268
mylovemom047
🖤ቲዮብስትያ♾🖤🦅 :
ከሸዋ ውጭ የሚታወቅ አይመስለኝም ነበር ይገርማል❤🥰
2025-10-15 12:30:23
40
juneidali145
አዳዋ :
ከደጋማው የወሎ ክፍል የሚበቅል ሳማ እኒህ አምባሰሎች አበላል ያውቃሉ የገብስ እንጀራ ላይ ሳማአርጉ ይላሉ
2025-10-15 11:55:20
65
sofia.adem30
Sofia Adem :
ምንድን ነው
2025-10-15 05:13:01
2
gondare47
Fasika fa🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱 :
አበሮና ወይም ሳማ ይባላል የተገረፍኩበት እናንተ በላችሁት
2025-10-20 12:11:19
1
user743316734903
መድፈኞቹ :
ስሙ ምድነዉ ቅጠሉ አዘገጃጀቱነዉጅ ቅጠሉ ሲያዩት ያምራል የምር
2025-10-16 09:31:07
1
a.m81028
ማራኪ የ ኪያ እህት♥ 🩸🦅 :
ማነው እንደኔ በዚች የተገረፈ🥺🥺
2025-10-16 12:30:29
12
user5187257996098
ልቤ ልብ ግዛ ሰው ማመን አታብዛ 👌 :
የጨጓራ ፍቱኑ መዳኒት
2025-10-16 17:08:32
3
zewdudaniel18
አፄ :
ሳማ የኔ ቁጥር አንድ የምግብ ምርጫዬ። 🥰 በገብስ እንጀራ ደግሞ
2025-12-07 09:45:03
1
user254360120
Josa Man :
😁AI
2025-10-16 15:55:26
2
allldays0
alll day :
በጎጃም ሳማ ይባላል በጣም የሚገርም ምግብ ነው
2025-10-19 10:53:18
3
perfectconstructionism1
Perfectly Construction :
ውይይይ
2025-10-31 16:52:05
0
user4dupwww30o
Aቾ.ነኝአትበገሪዋ. :
አማረኝ😳
2025-10-27 09:43:47
4
haz21l
hazel :
እኒህ አባሰሎች አበላል ያዉቃሉ ከገብሰ እጀራ ላይ ሳማ አረጉ ይላሉ 💛
2025-10-16 16:05:21
1
mohamed.getaneh83
mohamed 2 :
ወላሂ ሲጥም ምርጥ ምግብነዉ እበላንም እየተገረፍንበት አድገንበታል
2025-10-29 07:11:41
1
secondandtimefas
second_ time.kuran :
አበላሉ ግን በዳቦ ቢሆን አይሻልም..😳
2025-10-19 18:38:15
5
erozaeriza
Roza555 :
ቀጥኗል ትንሽ ግን
2025-11-23 10:49:29
1
betelhemtenaw46agmail.co
ቤትቾ🤗🙏☦️🇦🇹 :
እኔ ጎንደር ነው ያደኩት አላቀውም መበላቱን በስመ አብ ይበላል እንዴ 🤔🤔
2025-10-15 19:29:08
4
user47869610380302
helu :
በቃኝ እኔ
2025-10-16 14:46:39
1
added98
adds :
ማነው እንደኔ ሚወድ
2025-10-15 16:41:35
3
abdyesuf
abd yesuf :
ሳማ (አበርባራ) የትነው ሳማ ተመጋቢ
2025-10-17 05:20:14
2
fikremariamtewabe3
The forgotten Engineer :
ምንድን ነው ግን??
2025-10-22 14:59:34
0
user7617170879599
ታራክ ቀያራ እግዚአብሔር ብቻ ነው 🥰🥰 :
በጣም የምወደው ምግብ ነው በተለይ የእናቴ 💪💪💪
2025-10-24 13:49:56
1
natim133
Mikey🇺🇲🇺🇲🇺🇲🇺🇲🇺🇲🇺🇲 :
የሳማ ወጥ የጨጓራ መድሀኒትነው🥰🥰🥰
2025-10-16 17:18:42
1
tewodrosephrem1
Tewodros Ephrem :
በገብስ እንጀራ ላይ ሳማ አርጉ ይላሉ።
2025-10-14 10:52:27
3
To see more videos from user @tossa_tube, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About