@sophi.m.seid17: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ترند #fyppppppppppppppppppppppp #husband #wifey

S.M.S
S.M.S
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 14 October 2025 12:15:18 GMT
770358
51276
1362
21898

Music

Download

Comments

habeshawito797
Neba...🎀✨🦋 :
ትነሻለሽ ወይስ ውሀ ልድፋብሽ🤔🤣🤣🤣🤭🤭
2025-10-14 18:51:15
3871
ousmanmohammed73
ባይራክ$$ :
ባጭሩ ወንዶች ገንዘብ ሊኖራችሁይገባልነው መልክቱ
2025-10-15 03:25:51
1530
flove822
እሙ ፈርሀን🤱🦋🥰 :
ንቂ ነግቷል🥺
2025-10-14 19:41:44
520
remedan008
Remu 🌳 :
ወላሒ አላህ ከፈቀደ ሁሉን ላደርግልሽ ቃል እገባለው የኔ ሚስት ከዚም በላይ 👍
2025-10-15 03:49:55
357
thisismehb
HB :
ነይ አብረን እንስራ እንደባሪያ ከዛ ሲኖረን አብረን ንጉስና ንግስት እንሆናለን። እንጅ አንች ቁጭ አድርጌ የማበላበት ምክንያት የለም😏
2025-10-15 03:39:00
117
hanun9577
hiba&hiyam :
የተማረች ሴት ንግግር🥰🥰🥰🥰
2025-10-15 05:16:51
106
hk.g822
𝙖𝙢𝙧𝙞𝙮𝙖 امريا🦋☑️ :
ሀበሻ መሆንሽን ረሣሽ🤭🤣
2025-10-14 19:59:23
159
mahi13984
𝕞𝕒𝕙𝕚𝕚 :
🤣🤣🤣🤣
2025-10-14 19:10:54
65
hawuli50
🦋Ruhi🦋🍫👸 :
ለመጀመሪያ ጊዜ ሀሳቤን የሚገልፅልኝ video ሳገኝ wow 😍☺
2025-10-15 17:36:09
55
mubaa7253
M U B A 🔥 :
ኢንሻ አላህ በቻልኩት አስደስታታለሁ
2025-10-14 19:42:35
192
nice_emran
pwrITACH!77L :
2025-10-15 07:00:51
97
bubu272116
Betelhem.B 27 :
የታባህ ሆነህ ነዉ ግን ምታስጠብቀኝ 😭😭
2025-10-14 19:05:48
78
fafi.binet.mohame
💞𝕗 𝕒 𝕗 𝕚💝☪️ :
እሄ ሁሉ ለአበሻ ወንድ ነው የምነግሪው😂 መች ይገባቸዋልና አንቺ ስሪ ነው የሚለሽ
2025-10-15 13:39:03
71
bensendenvezgechmem
hayatim🇹🇷🦋😊 :
ምናልባት ስሞት ይሆናል ህልሜ ዕዉን የሚሆነዉ🤔🤣🤣🤣🤣
2025-10-14 16:34:41
34
only.allah854
Ismael :
አላህዬ በተአምርህ ሀብታምና ባለ ፀጋ አድርገኝ ከመልካም ስነ-ምግባር ጋ🤲
2025-10-15 06:23:19
48
amu_special
amu special :
ወገን ይሄ ትሬንድ ባጭሩ መቀጨት አለበት
2025-10-15 06:33:22
21
kokihabeshawit4
ኮኪ እምበይተይ🧕🍫 :
ያሰላም🥰የት ነክ🤭
2025-10-16 13:28:53
5
sadamchampe1
sadam champe :
ለምን በፍቅር ቤቱን አትሰሪውም🤔🤔
2025-10-16 04:58:11
5
ssssmmmm183
T ነኝ የወግድዋ :
ኢሻ አላህ እኛ እንመኛለን አላህ ያሳካልናል🥰🥰🥰🥰
2025-10-14 21:19:54
5
zakirateahmed
ዛክ🔥Ⓜ️🫅🎀 :
ሀበሻ ስንሆን ይህም ህልም ነው 🥰😂
2025-10-14 22:03:03
5
mymomlove63
Melen 🇪🇹☦️ :
My type of man👀🥺
2025-10-14 15:05:13
16
h018470
እሥቃለሁ ገና!!! :
ህልም ላይናት ዋሀ እርጨት አድርጋቹህ ቀሥቅሧት🤣🤣
2025-10-14 18:46:44
8
moha..4k
محمد جمال✨🥤 :
ብር ከሌለህ ላሽ በል አትይም 😅
2025-10-15 06:37:59
6
hamar.store8
Hamar store :
ከ torenza ነው የመጣው አልሽ እሳ😳😁
2025-10-14 21:03:50
5
meaz1213
meaza :
ደስሲል ህልምላይ ነኝ እዳቀሰቅሱኝ ባነጋ🥺😅
2025-10-14 21:07:18
6
To see more videos from user @sophi.m.seid17, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About