@ethiop496: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok

Jo-King🤴
Jo-King🤴
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 14 October 2025 16:47:53 GMT
618174
79724
8759
31851

Music

Download

Comments

a.hafiz.zizo
ABD Respect :
የተማረ ሰው ንግግር አለህ ይጠብቅ bro
2025-10-14 19:41:44
5425
ebnuahmed71
ebnu Ahmed :
አንተ ሁልጊዜም ሚዛናዊ ነህ ወላሂ ትመቸኛለህ ሴትዬዋ ሙስሊም ላትሆንም ትችላለች ስለተሸፈነች ብቻ ሙስሊም አያደርጋትም
2025-10-15 04:09:48
4376
mafel09
Mafel☕️ :
ለጥሩ ሰው ሂዳያን ነው ምንመኘው። አላህ ሂዳያን ይስጥህ
2025-10-15 06:26:31
1540
seyaselfish7
seya selfish :
በዚህ ልክ ሁሉም ቢያስብ የት በደረስን 10Q ብሮ
2025-10-14 19:29:41
1328
elgaz388
Akm :
እስኪ እንደኔ አስተዋይነቱ የተመቸው🥰🥰
2025-10-15 17:38:32
605
yayuwale
@ solomon wale 💪 :
ምን አለ ሁሉ እዳንተ ቢያስብ ወንድሜ
2025-10-14 16:58:41
780
ji.man.ji
የ ማርያም ልጅ :
እደዉ ምን ለበልህ ወንድሜ
2025-10-14 21:09:17
305
myallah83
....... :
ሙስሊም ለትሆንም ትችላለች🥺 እናመሰግናለን ወንድሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-15 04:29:17
239
belayneh0578
Bell :
ራጉኤል አይደል ወይ የአኑዋር ጎረቤት አለ ንጉሡ we are Ethiopians 🙏
2025-10-14 16:57:29
333
abukihd3
abuki hd3$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$ :
ትችለላህ broooo
2025-10-14 18:19:07
349
addisalem.1
Addisalem :
ሀቅ 🤗
2025-10-16 09:05:24
268
m3_mqq
m3_mqq :
ልኮምት ነበረ ኣንተን ሚገልፅልኝ ቃል አጣሁኝ ❤ ክበርልን ወንድማችን 👍✅
2025-10-14 18:54:47
184
user763156270091ramsey
Ramsey :
ብቸኛ ጤነኛው ቲክቶከር
2025-10-16 13:11:03
28
endris.hamza37
endris hamza :
ወላሂ እንደ አንተ አስተሳሰብ ያለውን ያብዛልን
2025-10-15 20:09:12
16
m.flat0
E ሎ ል :
አንተ ጀግና ኢትዮጲያዊ ነህ አላህ ይጠብቅህ
2025-10-15 20:05:35
17
user5481983358525
ካሚሊያ ✨️ :
አንደኛ ነህ
2025-10-15 18:39:18
6
beba_9419
buki19 :
አረካኸን አቦ ይመችህ
2025-10-16 05:13:13
9
gashew7
user 16369 :
ጀግና
2025-10-16 10:36:32
5
wlalo5
@ ብልዙ💀🍫 :
ትችላለህ አቦ በርታ🙏🙏🙏
2025-10-15 18:17:43
12
haydernat176990
leo Messi :
ብሮ አንተ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ 🙏🙏🙏
2025-10-15 17:48:30
51
umerindrse
UMER ENDRIS :
ትክክለኛ አዋቂ ሰው ነክ ያኑርክ
2025-10-17 11:33:49
5
seid.hassen864
,, lej seya✌️ :
እረ ትለያለህ የምር እሄ ነው በቃ 👌👌🥰🥰
2025-10-15 19:50:21
11
123.ali16
Tik Tok :
ወድሜ ሁልጊዜም ፍትሀዊ ነህ ኑርልን ወድማቺን 10Q🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
2025-10-15 13:30:54
5
kokeat0743
♈𝗮𝘆𝘀𝗲𝗹♈ :
bezih lk asteway mehon ychalal ende 🤴🤴🤴 masha allah
2025-10-18 06:15:13
8
To see more videos from user @ethiop496, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About