@all.media27: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #saudiarabia🇸🇦

ታጠቅ ሚድያ Tateq Media ✅
ታጠቅ ሚድያ Tateq Media ✅
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 14 October 2025 17:37:06 GMT
569884
21740
626
4203

Music

Download

Comments

user5796660591818
@Rahel :
እኔ coc አለኝ መሄድ አልችልም ቪዛ እየጠበቅሁ ነዉ በማርያም መልሱልኝ😳😳
2025-10-15 11:29:24
16
wubalemberhan
webet21 :
ማን ሄዶ ማን ይቀራል ሁላችንም በችግር እንሞታለን እንጅ
2025-10-15 09:42:47
38
znash20
ማርያም እናቴ አችን ይዠ ሥቱ አለፈ 🙏 :
እረ ለኔ በማርያም መልሱልኝ የምታዉቁ ልለምናችሑ ዲጅታል መታውቂያ ያሥፈልጋል እዴ በረራ ብቻ ነው የቀረኝ
2025-10-15 16:16:10
6
addistamie
meklit. :
ወይኔ እናቴ የበረራ ትኬት እጠበኩነውዐውሸት ነው በሉኝ
2025-10-15 13:11:57
5
sara70218
Sara የአላዛር ንግስት💞☕ :
አረ በማሪያም መልሡልኝ ለደላላ ፓሥፓርቴን ሠጥቸዋለሁ ቪዛው ተሠርቶልሻል የበረራ ትኬት ጠብቂ ብሎኛል ልምድም አለኝ ትኬቱ እደተቆረጠ 45ሺ ታሥገቢያለሸ ብሎኛል ምን ይሻለኛል የምታቁ መልሡልኝ
2025-10-16 04:02:25
3
tema.abuhamuhentu
الحمدلله على نعمة الاسلام :
ሁለት አመት ስንጨርስ መየቀየር ይቻላል እንደ መልሱልኝ
2025-10-15 09:45:16
3
emebet.shamel
Emebet :
ኧረወይኔየዛሬሣምት12ሽአዉጥቼተመርምሬ😭😭
2025-10-15 10:00:26
2
my.63love
እናቴ ሂወቴ የመኖሬ ሚስጥር :
እኔም ልምዲም ሲኦሲም አለኝ ግን ፎርጂት ቢዛነው ብለው መለሱኝ እምታቁ አስረዱኝ
2025-10-15 14:43:53
4
selamyegojamewa
selam 🦋🦋🦋 ✞🇲🇱 :
ኸረ በማርያም መልሱልኝ የ18አመት ፓስፖርት ነዉ ያለኝ መሄድ እችላለሁ
2025-10-15 10:48:05
3
wushu181
❤️‍🩹 :
እንዴ እኔ እኮ ጥቅምት 13 ነው በረራዬ መሄድ አልችልም አረ በማርያም ንገሩኝ 🥺🥺
2025-10-15 18:40:47
5
mekdes4493
mekdes me 4 :
እባካቹ ምንድነው እስኪ አስረዱኝ እኔ coc gzche ኣሻራ ከሰጠሁ 6 ወር ሆነኝ ልምድ የለኝም ህጄ ኣላውቅም እንደኔ viza የቆያቹ ካላቹ ኣስረዱኝ ግራገባኝኮ እንደዚ ይቆያል እንዴ
2025-10-16 21:36:33
3
hiwet6023
Hiwot :
አዲስፓስፖርትሲወጣዲጂታልያስልጋልእዴ
2025-10-17 10:12:12
0
yaselam28
EKRAM ABDUL GEFUR :
በአላህ ቪዛ እየጠበኩ ነው ምን መፍቲሄ አለው
2025-10-15 16:53:52
2
nesira.madi
Nesira Madi :
እኔ ይ 4ዓምት ልምደም ስኦስም አልኝ ዱባይ መህድ እፈልጋለሁ እንሻላህ
2025-10-15 12:41:35
1
osman.md168
F❤❤❤❤ :
ምርመራ ወስጄ አልፊያለሁ እና ለበረራ ምን ያክል ጊዜ ይፈጃል እና ደሞ ዲጅታል መታወቂያ ያስፈልጋል እንዴ
2025-10-16 07:56:35
0
nejunejuye2
ነጁዬ የሸጋዎች እህት :
ለትንሽ አምልጫለሁ
2025-10-15 09:58:05
5
emuyedawitenat
እሙቲ🦋🦋🦋🦋🍋🍋 :
ቆይ እማ ትኬት እና ቪዛ ከዛ ተልኮልኝ ሲኦሲ እማራለሁ ሌላ ምንድነው ሚያስፍልገው አሳውቁኝ ልኤድ ነበረ
2025-10-21 01:38:34
1
user2826157262193
ሀብታም ያባቷ ልጅ :
ኧረ ስለግዚያብሄር መልሱልኝ የኔ ሴትዮ ሰው ፈልጋ እህቴን ላመጣት ነበር እና አይቻልም ማለት ነው መልስልኝ እባክህ
2025-10-18 12:27:38
0
hassen4687
H S ☪🇪🇹🇪🇹🇮🇷 :
እሽ አር እኔን ላኩኝ እበካቹ
2025-10-15 19:16:04
0
1919kal
ቃል12 :
የመቼ ዜና ነዉ አረ ንገሩኝ ሰወች ቪዛ ሲታዘዝ በብር ነዉ
2025-10-15 14:06:49
1
27021992a3
ዓምደ 🦅 🥷🏼 cr7 🇵🇹 :
እኮ ሲ ኦ ሲ ነው ወይስ ሌላ ነገር ነው
2025-10-15 04:59:23
2
vipvip5885
3G :
ምክኒየቱ ምን ይሆን
2025-10-14 18:40:35
1
abrsh2396
Abrsh 🌹 የጃማው 🙏 💪 👍 :
እግዚአብሄርይርዳችሁ
2025-12-18 14:55:29
1
selamabdurohma23
ዜድ የቦረናዋ :
አሁን እኔ ከዱባይ ቪዛ እና ትኪት ቢላክልኝ መሂድ አልችልም ማለት ነው
2025-10-17 23:22:36
0
mariyammekonen
tiksen an qabu abeet tolaasa💒 :
sababni isaa maalii mee naati imaa adaara waaqayyoo
2025-10-15 12:23:51
0
To see more videos from user @all.media27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About