@abiysolomon: 🇪🇹 Ethiopia- Tesfaye Gebre (Lyric Video) A song that captures the soul of a nation. 🎶 Tesfaye Gebre’s timeless hit “Ethiopia”. Feel the rhythm of love for our homeland! Sing along with Tesfaye Gebre’s “Ethiopia” — a tribute to our Ethiopia! ❤️ #ethiopia #ethiopianmusic

Abiy Solomon
Abiy Solomon
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 October 2025 18:37:24 GMT
332778
17756
407
5392

Music

Download

Comments

ashcool269
Ashenafi g/slassie :
ሃገሬ እሚል የ ETV ፕሮግራም ያስታወሰ 👍 ግጩኝ
2025-10-16 09:59:54
544
w_o_n_d_ez
w_o_n_d_e1 :
This song reminds me of my childhood
2025-10-15 18:58:26
537
3158ro3
roza samuel🥰🥰 :
90's የት ናችሁ
2025-10-15 19:38:49
277
thomasayele1
Thomas Ayele ቶ :
እሱ በፍቅር እንዲህ ተንገብግቦ የሚጠራት ሀገር ከሱ ጋር እንደወጣች ቀርታለች።😭😭😭 የሁለቱንም መንፈስ ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-16 07:17:45
97
that_normal_handsome_guy
Mr T :
"low is the price" ahun yelem jelese
2025-10-16 16:50:07
87
mersh16
mkb :
ከዚ ፕሮግራም በኃላ ታላቅ ፊልም አለ z 90s...
2025-10-16 19:17:16
83
beza35347
Beza :
why ይህን ዘፈን ስሰማ እባዬ ይመጣል thanks
2025-10-16 14:36:49
35
kibre.lisan
Kibre :
ተስፋይ ገብሬ ሀገሩ ከልቡ የሚውዱ ያልተዘመረለት ድንቅ ሙዚቀኛ ነው ።
2025-10-18 10:12:15
5
jaye.tiktok
🅹🅰🆈🅴 :
90s ታላቅ ፊልም ነው ቀጥሎ እንዳተኙ 😁🤣
2025-10-18 19:03:22
7
seyaman3620
seya man :
ቅዳሜ ማታ 3 ሰዓት ሀገሬን አይተን ከ 4 ሰአት ዜና በኃላ ታላቅ ፊልም ይቀጥል ነበር ቅዳሜ ማታ ሌላ አለም ነበረች ቀጉጉት ነበር ምንጠብቀው 😭😭
2025-10-17 19:22:46
17
yoye1212
Yoye1212 :
ተስፋዬ ገብሬ one of the Ethiopian legend musician/ በጣም ይወድሻል ተስፋዬ ገብሬ የሚለው part is so killer🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-16 19:45:26
15
jomezgebu
Yohannes mezgebu :
የሀገሬ ፕሮግራም መክፈቻ አይ ደጉ ጊዜ
2025-10-16 22:17:32
8
wendealemkb
ወንዴ ዓለም :
ልጅነቴ ፊቴ ድቅን አለብኝ ። በጣም የምወደው ሙዚቃ ነበር።👍👍👏👏
2025-11-19 13:18:22
6
abricoo_21
Abrico :
legendary Tesfaye Gebre
2025-10-16 06:34:34
79
tadedagne
tadedagne :
በዘፈኑ ብቻ ሳይሆን ከምር ለኢትዮጵያ ሀገሩ የጠለቀ ፍቅር የነበረው በኑዛዜው መሰረት ሙሉ ንብረቱን ለሀገሩ ያወረሰ ተስፋዬ ገብሬ ነፍስህ በገነት ትረፍ
2025-10-17 20:49:06
5
yidnekachew.nigat
Yidnek Nigatu :
ተስፋዬ ገብሬ🥰🥰🥰🥰🥰 ስፖርት በሚለው ዘፈን ይታወቃል
2025-10-16 02:26:16
33
cavnan27
kb :
ያኔ ልጅ እያለን,,,, እንደአሁኑ ሰሜታችን ሳይዘበራረቅ,,,,,ሰሜትህን እና ወስጥህን እሚነካ መዚቃ ነበር
2025-10-16 19:17:04
17
borex22gizaw
borex gizaw :
የዚህ ዘመን ልጆች እንዴት ናችሁ !!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-10-17 08:02:36
5
samen_hawassa
Temesgen_Samen_Furniture :
ልጅነቴን አስታወሰኝ በETV እንሰማው ነበር
2025-10-16 18:20:19
12
lone_travelerrr
Aman :
ማንዴላስ country is in the east ደቡብ አፍሪካ ብለን ዘፍነን ያደግን እኛ 😂
2025-10-17 20:35:04
7
user4720723763458trina
Trina ❤ :
ደጉ ጊዜ ዘር የኔለበት ሞት የሌለበት መደፈር የሌለበት
2025-10-17 03:58:22
6
tigrayme1
Fiora 🥀 :
The good old days Ethiopia 🥹
2025-10-17 12:37:06
5
user6714909771205
user6714909771205 :
እንዴት ይቆጨኛል በሞት መለየቱ !
2025-10-16 09:31:43
8
user7495546083623
selamyihun :
ልጅነቴን አስታወስከኝ etvላይ የሆነ ፕሮግራምነበር
2025-10-16 19:27:22
12
To see more videos from user @abiysolomon, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About