@dvdn45: የአቡነ ጰንጠሌዎን ገዳም አክሱም ትግራይ በምሥራቅ በኩል 3ኪ.ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል። ጥቅምት 6 ታላቁ አባት አቡነ ጰንጠሌዎን እረፍታቸው ነው እጅግ የከበሩት እኒህ አባት አፄ ካሌብን ባርከው ወደ ናግራን የሸኙት ናቸው በተጨማሪም ግንቦት 2ዐ የሚከብረው ታላቁ አፄ ካሌብ አለምን ንቆ አንዲት ቅል እና ምንጣፍ ብቻ ይዞ የመነነው በዚህ ገዳም ነው ፃድቁ ለ፵ አመታት ከቆሙበት ዘንበል ሳይሉ የፀለዩበት ዛፍም አለች እንዲሁም ከ፱ኙ ቅዱሳን አንዱ የሆኑት አባ ጰንጠሌዎን በዚሁ ቦታ ነው ያረፉት አለማየሁ ዋሴ እሸቴም በእመጓ መፅሀፉ ላይ በሰፊው አትቶታል በምትፀልዩ ሰአት በረከታቸው ያድርባችሁ ዘንድ አስቧቸው በስማቸውም ምፅዋት ብትሰጡ በሰማይ በእጥፍ ትቀበላላችሁ። ከአባታችን አቡነ ጰንጠሌዎን እረዴት በረከት ያካፍለን ለደጃቸው ያብቁን
dav
Region: ET
Thursday 16 October 2025 05:21:25 GMT
Music
Download
Comments
wogen :
አባ ጴንጤሊዎን ሚባለው ገዳም ነው አይደል እፀ ህልመት የምትባል አስደናቂ እፅዋት አለች ይባላል ካወክ🥰
2025-10-16 15:18:06
21
Kere Yetgeger :
የአቡነ ሞጣ የት ነበር ?
2025-10-16 17:39:41
0
ዘ ተክለሃይማኖት :
ቦታው የነው በናታችሁ ጠቁሙኝ
2025-10-16 14:12:09
4
Tsegaw Kifile :
yetnew
2025-10-16 17:43:15
0
Beyond🌍 :
ትግራይን ለምን ትወዳታለህ ሲሉኝ ይህ ነው መልሴ ቅድስት ቦታ ነች🥰
2025-10-17 06:13:40
4
woinshet :
ለደጁ ያብቃን
2025-10-24 08:10:49
1
Wiz Elu Endryas :
abtye
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
2025-11-06 09:48:58
1
Aragaw Sahle :
አጼ ካሌብ የነገሰው መቼ ነው
2025-10-17 09:00:33
1
teklay@76 :
የአፄካሌብገዳምየትነውቦታው
2025-12-07 19:01:45
0
Kalu Kalu :
የት ነው።ቦታው
2025-10-17 07:53:00
0
ቅዱሰ ሚካኤል ጠብቀኝ :
ኣክስመይ ፃዕዳ ማዓረይ
2025-11-05 16:56:50
1
@.Nibret :
አስታወስህኘ ፣፣ብሮ
2025-12-09 02:40:22
1
ṡѧṃıታ👐 :
ከማዶ ያለው ትልቁ ተራራ አይሻለውም ነበረ🤔
2025-10-17 11:10:49
0
manetekel faris :
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገር ሰላም ስትሆን ይህን የበረከት ቦታ እጎበኛለሁ 🙏
2025-10-16 17:54:09
3
Nardi Dl :
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት ከዛሬ 6አመት በፊት ሂጃለሁ እዚህ ቦታ በእውነት በጣም ነው ደስ የሚል አክሱም ውስጥ በትግራይ ክልል ነው የሚገኘው የምር ፈጣሪ ይባርክህ ድጋሜ ስላሳየህኝ
2025-10-16 18:18:40
2
ab cd :
😁😁😁ay amara
2025-10-17 10:20:03
1
ማርያምን :
አሜን አሜን አሜን!!! ስለ እውነት ይሁን ይደረግልን የእነሱንም ፍፁም ፀጋ በእኛም በልጆቻቼው ላይ እጥፍ ድርብ አድርጎ ያሳድርብን ስለ እውነት በድጋሜ፤ ስለ እውነት!!!
2025-10-17 19:20:43
1
የኔ :
አክሱም አካባቢ ነው
2025-10-17 07:00:16
1
ሳባ የእንጨት ስራዎች :
በጣም የናፈቀኝ ቦታ ነው ብዙ ግዜ ሆነኝ ሰላም ሆና ሀገራችን ብመጣ ደስ ይለኛል
2025-10-16 19:31:34
2
@memhrabeladisu :
እድሜ ይስጥህ
2025-10-17 11:02:24
1
haile24 :
ልጅ እያለሁ ኢትዮጵያውያን ፃድቃን አባቶች የሚል መፅሐፍ አንብቤ ነበረ እና መፅሐፉ ላይ የተጠቀሱት ፃድቃን አባቶች almost ሁሉም በሚባል ደረጃ ነገስታት የነበሩ ናቸው። Ethiopian history ስንማር የመረጃ ምንጮቻችን ተአማኒነት እንዲጎድላቸው ከሚያደርጉ ነገሮች መሀል አንዱ ነገስታቱን ለማወደስና positive ነገራቸውን ለማጉላት ስለነሱ ጥሩ ነገር ብቻ የሚፃፍበት ሂደት ነበረ። በወቅቱ ብዙዎቹ የሐገርም የቤተክርስቲያንም መሪ ስለነበሩ ምናልባት የምናኔ ሕይወት ታሪካቸው የፀሐፌ ትዕዛዙ ድርሰት እንዳይሆን ብዬ ሠጋለሁ።
2025-10-17 02:54:35
0
እኔና ቤቴ ግን የስላሴ ባሪያነን :
ትግራይውስጥ ከልቤ ታትመው ከቀሩ ቦታወች አንዱ ይሄ ቦታ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤
2025-10-16 18:46:09
1
Tamrat Fekede :
በረከቶን ይደርብን
2025-10-16 18:25:53
1
ሳባ የእንጨት ስራዎች :
የናፈቀኝ ቦታና ሀገር
2025-10-16 19:32:32
1
ፍቅር ይበልጣል❤ :
አሜን ወንድማችን
2025-10-17 03:21:31
1
To see more videos from user @dvdn45, please go to the Tikwm
homepage.