Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@comedianyasino: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ##habshatiktok🇪🇹ሀበሻethiopia #@Comedian Yasino 🤣 #hbeshatiktok🇪🇹 @mok746
comedian yasino
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 October 2025 11:35:37 GMT
892240
106349
2074
11717
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.66MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.16MB
)
Watermark .mp4 (
12.32MB
)
Music .mp3
Comments
kaleab :
አዋርዱን አብረን ሄደን እንስጠው
2025-10-16 11:42:17
1910
𝓣𝓻𝓸𝓼19 :
የደሀ ልጅ መሆን ወዝ ብቻ አይነጥቅም ምቾት ብቻ አይሰርቅም ያቄማል ዘመናት እንደ ውሻ ቁስል በቶሎ አይደርቅም ።🥺
2025-10-16 11:51:52
1487
teddy_Shewa :
ለምንድነው አዋርዱን ቤት ድረስ የማያመጡልህ ? ኧረ አንተ ትለይብኛለህ ያሲኖዬ እውነት 🙌👏🏻🙏🏻🥰
2025-10-17 05:53:10
766
@Ana Ab :
የውሻ ቁስል በቶሎ ማይደርቅ ከሆነ ለምንድነው ሰዎች የቆሰለን ሰው የውሻ ቁስል ያርግልህ ሚሉት🙄🙄
2025-10-16 15:19:24
31
Abenu46 :
አስብ አስብ አስብ አስብ ዙርህን አክረው፤ በመቱህ ድንጋዬች የሚመታ ልጅ አባት እንዳይኖረው። አሳርፈው ጋግርለት የነገውን ቂጣ፤ ባታገለህ መንገድ ልጅህ እንዳይመጣ፤ አንዴ ከጀመረህ ድህነት መርዝ ነው ከደም እማይወጣ።
2025-10-16 18:02:20
349
firoo :
ani Oromoodha jabaadhu hojiin kee baay'ee namati tola mee like godha oromoo
2025-10-16 14:57:45
55
mulex :
ትችላለህ ቀልደኛ ብቻ ሳትሆን አስተማሪም ነህ አንተ🥺👏👏👏👏
2025-10-16 12:09:55
263
Alazar best :
ምን ልሁንልህ?
2025-10-16 13:05:39
109
Be +ve 🥰 (ሚና) :
ትችላለህ ማስታወቂያ ላሰራህ
2025-10-19 05:53:12
17
ዣን :
ቀልድም ቁምነገርም promax💪💪ይሜ
2025-10-16 13:53:07
76
Salmaden Ahemade :
እውነት ነው
2025-10-16 11:41:54
65
Abraham :
ድህነት መርዝ ነው ከደም የማይወጣ ።እሱን ፍራቻ ነው ከለሊቱ 10:00 ከቤቴ የምወጣው 😳
2025-10-16 17:55:22
12
JO :
ያሲኖ ይችላል ተዋናይ ከልቡ ግጥም ና ቀልዱን የያዘ በሀሳቡ መልእክቱ ይገባል ሰከንድም አይፈጅ ይሸለም አዋርዱን እረ ይህ ልጅ
2025-10-16 12:36:17
19
ethioabush :
ጋይስ የምሬን ነው yasino መብላት ያለበት TikTok award ብቻ ሳይሆን the king of TikTok የተባለ ሌላ አዋርድ ጭምር ይገባዋል ።ትችላለህ ወንድሜ 💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏
2025-10-16 13:56:19
12
MĨŁÃ🤑 :
አዋርዱ ያንተ ነው💪💪✌
2025-10-16 11:53:25
31
21 እናቴ :
ባታገለህ መንገድ ልጅህ እንዳይመጣ 🥺🥺🥺 ማሪያምን የምፈራዉ ነገር 🥺🥺🥺
2025-10-16 18:09:22
14
Abi man :
እውነት ነው ከሌለህ ማፍቀርህ ቀልድ ነው ማጣትህን እንጂ ንፁህ ልብ አይታያትም አረ ድህነትስ አይኑ ይጥፋ😥😥😥
2025-10-16 12:15:13
9
teddy zwekeend :
ሀብት ጭንቅላት ነው አስብበት ጋዴ wow 🥰🥰 አንደኛ ያሲኖ
2025-10-17 08:39:58
9
Abuki ozil :
ጀግነዬ አዋርድ ይገባሀል 💪🙏
2025-10-16 11:43:29
10
0992824341 :
ያስኖ ግን የት ነው ሀገርህ
2025-10-18 11:44:04
5
Imran Indris :
ይቅርታ ከሰራሀቸው ስራዎች ይሄን እና የእማማን ሞት የሰራሀው ወላሂ አንደኛ👍
2025-10-16 12:44:33
7
number 1 :
ኧረ ይሄ ልጅ ይለያል ጥበብ ዘልቆታል
2025-10-16 17:35:29
7
Awiye :
አስብ አስብ አስብ አስብ አስብ፤ ዙርህን አክረው፤ በመቱህ ድንጋዬች የሚመታ ልጅ አባት እንዳይኖረው። አሳርፈው ጋግርለት የነገውን ቂጣ፤ ባታገለህ መንገድ ልጅህ እንዳይመጣ፤ አንዴ ከጀመረህ ድህነት መርዝ ነው ከዴም እማ……ይወጣ።
2025-10-16 18:53:57
15
Feti ka :
weyne ante leg!🙏🙏🙏 የማመሰግንበት ቃል የለኝም:: ሰው እንዴት ሁሉም ነገር ይሳካለታል::
2025-10-16 16:38:34
8
ቤላ O₂ldies :
ስታስቀኝ ኖረህ ዛሬ ወጋኸኝ 😭😭😭😭 thanks 🙏🙏🙏
2025-10-16 17:36:57
5
To see more videos from user @comedianyasino, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Sleeping peacefully under the bright full moon and starry night sky brings ultimate comfort and calm. These quiet moments surrounded by lush green fields create timeless memories of country living. 🌙✨ Follow @naturevillagevibes for more videos ✨️ ❤️ #villagelife #moonlight #nightvibes #simplejoys #makingmemories
#sephora
5 ft swinging ghost halloween decor!! So affordable and easy to put up. #halloweendecorations #boo
🧡 #fypシ゚#parati#viraltiktok #novolverasjamas#🧡
মেসিকে হারিয়ে তার ছাত্ররা কান্নায় ভেঙ্গে পড়েছে🥹💔#fyp #foryou #foryoupage
I think that is a yes! 🥰 #pippinprotests #catsoftiktok #catvideo #fypシ゚viral #PetsOfTikTok #cutekittens #pets #funnycats #foryoupageofficiall #petcat #viralvideo #scream #catsandkittentiktok #fyp #foryoupage #catslovers
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy