@copticorthodox.7: #ኦርቶዶክስ

𝑳𝒐 𝒀𝒂𝒛𝒐𝒗†
𝑳𝒐 𝒀𝒂𝒛𝒐𝒗†
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 17 October 2025 03:51:06 GMT
753815
163875
1587
27063

Music

Download

Comments

belemerti13
Bele :
ይሄ እኮ ኦርቶዶክስጋ ብቻ ነው ያለው
2025-10-17 18:06:11
2589
fre.hadush1
Fre Hadush :
የኔ አባት🥰🥰እኔ ብቻ ነኝ ግን የእየሱስ ፊልም የተረጎመው ድምፅ ሚመስለኝ...?
2025-10-18 05:23:09
1660
user61356004152376
@mebratu girma :
እርጅና የማይበግረው ፅኑ ሐይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘለዓለም ትኑር የሚደንቁ አባት
2025-10-18 04:07:36
490
meseret1624
ኤማሁስ(mesi)@16 :
የእድሜ ባለ ፀጋ ጴንጤ የሌለዉ ግን ለምንድነዉ?
2025-10-18 05:07:35
334
beehoney728
ጌታ ሆይ ና🙏(LORD Come Back 🙏) :
ድምፃቸውም ሲያምር🙏
2025-10-18 03:54:44
259
nasriman23
user1825510314195 :
ከእንቅልፌ ስነሳ ስልክ ስከፍት ትላት እሳቸውን አየው ዛሬም ተደገመ የሆነ መልክት የተላከልኝ ነው የመሰለኝ በረከታቸው ይደርብን ለሁላችንም🥰🙏
2025-10-18 05:10:55
122
bekal_s
የገብርኤል ልጅ 𝔹£~𝕜𝕒𝕝-𝕤 :
መግብ ሲቀርብ የሰማሁት እኔ 🙏🙏🙏
2025-10-18 05:57:11
178
beli1729
Blen Getachw🌸 :
እውይ አባባ ብርሃኑ እንዴት ደስ እንዳለኝ ስላየወት የቄስ ትምህርት ቤት ያስተምሩን ነበር ሁሌም ጠዋት ጠዋት አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር እስከመጨረሻው አስብለውን ነበር ማስተማር ሚጀምሩት ጌታን ቃል አጠረኝ አምላክ ከዚም በላይ እድሜውን ጤናውን ይስጦት አባቴ🥺🥺🙏🙏🥰🥰
2025-10-18 08:14:31
63
axsumaxsum4
ሔEኖOክ axsum :
የኔ አባት አሜንንንን
2025-10-17 20:09:18
73
nati_jr01
Nati Jr :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 💯
2025-10-18 17:35:16
29
nolawit1414
ቶጳዚዩን 💎 :
ወይኔ ድምፃቸው 🥰🥰🥰🥰
2025-10-18 00:14:22
42
dagma_mart
Dagma_mart ✨ :
በስመአብ ድምፃቸው ሲያምር☺
2025-10-20 10:17:25
9
user3055721146008
addis :
ስውሯ ማርያም ሂዱ ህይውታችሁ ይሰትካከላል ቃል ህይውት ያስማለን አባታቺን 🙏🙏🙏
2025-10-18 12:30:33
16
nahom.muhe.nahoo
NAHI@16🙄 :
ቄስ ትምርት አስተምረውኛል በጣም አረጁ ድንቅ አባት😢😢
2025-10-19 19:59:20
11
phawe396
phawe🙏 :
ድምፃቸውም ሲያምር🙏🙏🙏
2025-10-20 13:45:26
5
kbinternational444
kb international 🌍 444 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
2025-10-19 17:07:10
6
voice4522
voice ♓️ :
Orthodox 🥰🥰🥰
2025-10-18 13:52:40
6
bktay21
𝐛𝐞𝐤𝐢@12🙏🇪🇹 :
❤ ድምፁ እርጋታ ው🙏❤
2025-10-19 14:23:07
10
lijeguwadegnayedelina
Melat John ሰኔ 30 2018 :
የኔ አባት🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏
2025-10-19 15:56:06
6
meti8193
meti :
ድምፅህ አባቴ እረፍት ይሰጣል 🥰
2025-10-19 07:42:27
7
g708137
G :
አሜን ረጅም እድሜ ከጤናጋ አባታችን
2025-10-19 05:55:34
9
amen12345679
amen123456 :
ድምፃቸው ሲያምር እድሜ ከጤና ይስጥልን🥰🥰🥰🥰❤❤❤
2025-10-18 05:24:47
14
tadiy28
tadiy_28_🇫🇷 :
ብታምኑም ባታምኑም ማርያምን ፈጣሪ በሰዉ አምሳል ተመስሎ እያስተማረን ነዉ🥰🥰
2025-10-18 08:32:29
12
haniloyal
Royalty :
ድምፃቸው 🥰 የኔ አባት
2025-10-18 06:17:44
8
dawitsolo12
ᎠᎪᏉᎬ :
የፊሊጶስ እና የጃንደረባው ጉዞ መሠለኝ እድሜ ይስጥልን አባታችን
2025-10-18 15:36:16
7
To see more videos from user @copticorthodox.7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About