@nahommedia: ወላጆቼ ኤርትራዊ ናቸው ግን እኔ ጎንደር ነው ያደኩት#Ethiopia #nahommedia #foryoupage #Ethiopia

Nahom Media
Nahom Media
Open In TikTok:
Region: CZ
Friday 17 October 2025 10:32:47 GMT
187346
3388
377
1110

Music

Download

Comments

zlion75
Quiz :
ለዛ ነዋ አሰብን አሳልፈው የሰጡት መለስም አያት ቅድመ አያቶቹ ኤርትራውያን ናቸው።
2025-10-17 17:43:28
92
asefa.lemma
Asefa Lemma :
ይህ ሰው የዜግነት መታወቂያው ሊነጠቅ ይገባል
2025-10-17 11:48:26
47
abdehalla
Ethio Arsennal :
በ ሻቢያ ነው ስንመራ የኖርነው ከ መለስ ጀምሮ 😡
2025-10-17 13:44:10
147
a.n.t816
A.N.T :
ጀግና ነህ ነገር ግን መንጋ መቼ ይገባዋል።
2025-10-17 11:47:49
34
kumelafufi
kumelafufi :
ወይ ጉድ👍👍👍ለካ 27 አመት ሙሉ ሻቢያ በእጀአዙር ሲመራን ነበረ????😭😭😭ሞተናል👋
2025-10-17 15:07:00
15
reason581960
gorgious :
ስለዚ ኣሰብ የኤርትራ ነው
2025-10-17 14:29:55
13
user4028103235143
Bekgernazmind :
አንተ ኤርትራዊ ስለሖንክ TPLF 2008 ችግር ውስጥ ሲገባ የጉናን የውሐ ማምረቻ ማሽን ነቅለሕ የት እዳደረስከው ታውቀዋለሕ። ቆሻሻ አማራ ብትሖን ይሕን አታደርግም ነበር ሌባ አጭበርባሪ የቆሸሽክ ሰው ነሕ ሕዝቦች አይባልም ሕዝብ ነው የሚ
2025-10-17 12:55:57
13
cramara3
:: የቀይ ባህር 🇪🇹💪🏿 :
አይ ሻቢያ ነብስሽን አይማረው
2025-10-17 15:34:03
10
user7993481311370
አንተነህ :
ለእዛ ነው የአማራን ህዝብ እንዳይነሳ አድርገህ ያስደቆስከውው
2025-10-17 13:52:48
33
daglasrobert
dauglase.robert :
እና አንተ ማነህ ???
2025-10-17 13:54:02
8
chelekun
yodahe 981 :
"ኤርትራ ሀገር መሆን የቻለችው ልጆቿን የኢትዮጵያ መሪ ስላደረገች ነው'' የሚባው ትክክል እንደነበረ አሁን አረጋገጥኩ
2025-10-17 17:25:13
22
eriforum4all
ፕላኔት :
ኤርትራዊ ከባድ ሚዛን ፖለቲካ እንደ በረከት የምችል የለም 💪
2025-10-17 18:22:58
6
awelmohammed19
Awel Mohammed :
ለዚህ ነውኮ የአማራ ህዝብ ተወካይ ነኝ ብሎ በዚህ ህዝብ ላይ ሴራ ሲጎነጉን የኖረው
2025-10-17 13:27:16
20
user559301530522
sura :
አማራን ለዝሁሉ ምስቅልቅል ያረገሰው
2025-10-17 13:07:47
25
wise_.mann
KO🦁 :
ይህ ስው እንደገና መትስር አለበዕ
2025-10-18 18:10:13
5
tsegawe05
be-tsegaw :
ኤርትራዊ ሆነህ ነው ለካ.......
2025-10-17 14:37:54
11
_royalking7
Royal King :
የአማራ ሕዝብ ጠላት
2025-10-17 14:08:16
6
mahamed.husen3
Mahamed Husen :
ደስየሚለው ተዋርደህ አይቻለሁ
2025-10-17 20:53:47
8
user9606695711139
Abeje :
የወጋ ቢረሳ የተወጋ ይረሳም
2025-10-17 14:12:16
6
stockswed
Mi :
ኤርትራዊ ነኝኮ አላለም ቤተሰቦቹ እዛ ተወለዱ እንጂ ኢትዮጲያዊ ናቸው
2025-10-17 19:45:10
5
asketheodros
Jammy-jymmy :
አማራ መቀለጃ ነበር።
2025-10-17 21:33:55
5
esayas5782
Esayas :
አንዳንዴ ፍፁም ጆሮ ልንሰጣቸው የማይገቡ ሰዎች እኮ አሉ። ሀገራችንን ከመረዙት ከዋነኞቹ ውስጥ ሆኖ ለምንድን ይሄንን ሰውዬ እንኳን መስማት ባላየውስ 🙄
2025-10-17 14:00:48
7
ruhaa_
Ruhaa :
እሱ ኤትትራዊ ሆኖ ነው በሰላም ይኖሩ የነበሩትን ኤርትራውያን እያሳደዱ ሲያባርር የነበርው?
2025-10-17 16:25:02
7
gediyon.daniel.ged
gediyon daniel gedi betera :
መቼም ክብር ይገባዋታል መቼም
2025-10-17 13:00:02
6
To see more videos from user @nahommedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About