@lemon.d4: Prank my mom😂😂😂Follow, Like, Share, Copy Link my family😍😍🙏🙏 #creatorsearchinsights#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹habeshatiktok #habeshatiktok#viraltiktok

Lemon&Abat
Lemon&Abat
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 October 2025 10:00:29 GMT
1895595
115299
2136
5090

Music

Download

Comments

.allahalla
black cityzns kdb 17 my 🐐🐐 :
እኔ እኮ ጀበና ሰብሬ ውጭ አድሬአለሁ😁
2025-10-18 20:48:29
8028
mayawan5
maya🌹😻 :
ተናዳ እራሱ አባ ነው መትለው የኔ እናት ደስ ስትል 🥺
2025-10-18 15:20:39
8554
nahomyemane7
Nahom Yemane :
ራሴ የገዛሁት tv ሠብሬ በሽማግሌ ነው ቤት የገባሁት
2025-10-19 11:20:15
5434
lijmaki7
💫 ኢሳኮር ⚡️🧩 :
የፔንጤ ቅሌት መፀሀፏን ጣለችው😁😁😁
2025-10-19 11:42:50
1948
beta.tades
Beta tades :
እኛቤት ቢሆን ፕራክ ምናምን ገለዉህ ነበር😁😁😁😁😁
2025-10-18 14:48:25
1660
qelloh41
Ebro :
እኛ ሙስልሞች የፈለገ ነገር ብመጣም ቁርዓናችን በሰነስርዓት ነው ምናስቀምጠው አልሃምዱሊላህ
2025-10-27 19:53:57
524
i.never.give.up08
F. TERAVEL AGENCY :
ያደለው TV ሰብሮ ጦስህን ይባላል እኔ ይሄው በጨለማ ስደናበር ጀበና ሰብሬ ውጭ ላድር ነው
2025-10-18 17:31:42
525
babubabulaw
babu :
እኔ ስኒ ሰብሬ ከባድ የመግደል ሙከራ ነበር የተደረገብኝ
2025-10-19 05:06:57
329
telgelfeltelsor
ኤፍሬም የኢየሱስ :
ተናዳ እራሱ አባ ነው መትለው የኔ እናት ደስ ስትል 🥺 የምር ምርጥ እናት
2025-10-20 17:02:33
14
qurannn729
quran😍 :
stack አረግክ😂😂
2025-10-18 19:47:26
17
usertvjsb1c2ke
usertvjsb1c2ke :
ፋዘሬ ቢሆን በቱርክ ሹጉጥ ገላግሎህ ነው
2025-10-18 20:14:58
194
redi7329
Redi :
ትግስቷ እኔ ብሆን አልቆልክ ነበር
2025-10-18 11:40:15
67
noexcuses137
noexcuses137 :
እኔ ብርጭቆ ሰብሬ በሽምግልና ቤት የተመለስኩ😂😂😂
2025-10-20 14:24:01
82
abrshe890
☞🐶ABRSH🍫 :
አለም ሁሉ ይስማ ማርያም አማላጅ ናት 🙏
2025-11-21 22:50:26
40
teddy_cr7
🥀 ʟᴇɢᴇɴᴅ-[ 7 ]♦️👑 :
ለ አንዲት ሻይ ብርጭቆ ሳምንት ተባረርኩ እሱ ግን 😭😭😭😭😭
2025-10-26 08:12:08
6
nigr3i3i
🤫⃤⃢⃤🧐⃤⃢🥶 :
ኮመንት ለማንበብ የመጣቹ አረፍ በሉ🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑
2025-10-28 10:32:02
31
zekariasabrhaaste
@mr zack :
ጭራሽ ከዚ በፊት 2ሰብረሀል😂😂😂
2025-10-28 19:51:42
9
mesimesi7670
Mesi :
እኛ ቤት ብሆን ጎዳና ነዉ ምያስወጡኝ😜😂😂
2025-10-26 14:39:52
6
lofty.mahir
🇦🇱 🦉ماهر𖣂 :
በዚ ድምፅ ብቻ አትደነግጥም ተመካክራቹ ነው
2025-10-19 06:35:27
225
ayetade3
አንድ ቀን ይሆናል :
ማርያምን ምርጥ እናትነሸ
2025-10-18 21:02:13
22
kideye16_27
𓄂ꪴꪰ☾︎⃝꯭ 🅑 16 ♠️ :
stack አረክ እንዴ🤣🤣🤣🤣
2025-10-25 17:01:07
5
jokernn57rn
nxrng :
እስታክ ኣረግ እንዴ 😁😁
2025-10-20 20:12:04
6
lindalegesse
L..bøçhê✨ :
ጭራሽ ሶስተኛ😂 ደሞኮ ቦርጫሙን እራሱ አልገዛም😂😂
2025-10-27 03:54:37
8
idris.khedir
idris.khedir :
ቦርጫማሟን እንኳን አልገዛም
2025-10-19 09:37:19
18
jone70757
( 💀 ) :
እኛ ቤት ቢሆን ለኔ rip
2025-12-12 18:11:01
8
To see more videos from user @lemon.d4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About