@abrhamfantu: ንግግራችን ጥንቃቄ ያስፈልገዋል! | ዶ/ር አበረ ምህረቴ | Dr. Abere Mihrete #Ethiopiapodcast #AlivePodcast #AbrhamFantu #viral #Podcast #viralvideo #podcastshow #inspiration #motivational #foryoupage

Abrham Fantu
Abrham Fantu
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 October 2025 06:00:00 GMT
702683
51587
382
21001

Music

Download

Comments

iamekram81
monalisaaa :
የተባልኩትን በነጋታው ምረሳው እኔ🥺የሆነ ክትባትማ አምልጦኛል
2025-10-19 17:29:01
102
wegene94
wegene worku :
እውነት ነው ይሄው ከተጋባን 20 አመታትን አስቆጥረናል ግን የተናገረኝ አንድ ቃል መቼም ልረሳው አልቻልኩም
2025-10-19 10:00:06
216
markan.maki
የኔ ኖሀ 🤱👩‍❤️‍👨 :
መጥፎ ቃል መርሳት ከባድ ነዉ😔
2025-10-19 14:12:08
174
kal12217
kal :
ካልሞትኩ በቀር አልረሳም የእውነት
2025-10-19 13:32:42
79
markon676
Markon :
ትክክል መቼም አይረሳም በተለይ ለልጆች ብለን ስራ ትተን እቤት ስንቀመጥ
2025-10-19 15:13:08
42
mafkeryshalal
አልፈልግሽም :
ኪሴ ደህና ሁሉም ቀላል ይሆናል።
2025-10-19 10:38:53
10
fiyori.oziyas
Fitoz Mart :
እግዚአብሔር ይስጦት ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገሩት ቂመኛ ሆኜ ሳይሆን ግን መርሳት አልቻልኩም😪
2025-10-19 13:37:12
27
sewaregtilahun3
sewarg 2127 :
እውነትነው 🙏🙏🙏
2025-10-19 07:13:42
48
mahletanbese
Nani🌺 :
የተረዳኝ ሰው ተገኘ ደስታችንን በትንሽ ቃል ያጠፋታል
2025-10-19 10:34:09
14
t2y1z1
z.a :
መርዝ ንግግር በደም ውስጥ አንድ ላይ ተዋህዷል።
2025-10-19 11:35:29
21
han12united
Han@12United🔴 :
እንዴት ይረሳል🥺🥺
2025-10-19 10:02:14
16
mardiyemaryam2121
Marda Getachew Radiologist :
ምስክር ነኝ እኔ
2025-10-19 09:56:46
5
user8464058811501
Gig/M :
ቃል ይሰብራል እና አይረሳም።
2025-10-19 11:54:52
16
mekdes.mulgeta41
Mekbi💕😚🍫 :
እውነት ነው 👌👌👌🤜🤛
2025-10-19 09:59:40
5
nihan497
Bubu🥰 :
እኮ ጋሼ😳የዛሬ 9አመት በቀን6 በ እሮብ ቀን ከምሽቱ 3:15ደቂቃ ያለኝን ረስቶ ዛሬም ሊያናግረኝ ይፈልጋል🙄
2025-10-20 21:07:18
6
jerryandasrat008
ጌታን አብረን እናምልክ👭👬 :
እውነት ነው👏👏👏የእግዚአብሔርን ምህረት ሳስበው ነው🙇‍♀️እየረሳውና እየተውኩ የመጣሁት እና ወንዶች ከመናገራቹ በፊት🙆‍♂️ማሰብ ጀምሩ
2025-10-19 10:48:51
10
nebiyat202
ነቢ💘♠ :
አይረሳም
2025-10-19 09:18:35
6
semirama2
Bin Zeyid :
ያሉኝ ልረሳው ችላለው ግን ሳያቸው ሚሰማኝ ስሜት ያኔ የተሰማኝ ነዉ 🙌
2025-10-19 11:50:54
6
sintanayen6
sintanayen6 :
endat yerasal yetwal enje 😭
2025-10-19 10:11:14
7
kuku_946
kubra :
ለምን ይሆን የማይረሳዉ
2025-10-19 15:06:15
6
tsega386
tsega386 :
እኔን ብቻ ይመስለኝ ነበር
2025-11-18 12:23:01
2
user8005758188123
Nani :
እናመሰግናለን ጋሼ
2025-10-19 13:38:08
4
um.kalid
Haluሺ 12 :
አብሬው ለመቀጠል ነገሮችን አሁንም እያስተካከልኩ ነው ግን የተናገረኝን መጥፎ ቃል አረሳሁትም
2025-10-20 06:27:02
4
user1749845965568
yetsion lij :
አዎ እያንዳንዱ ቃላት በልቤ ውስጥ ቁጭ ብሏል ፤ ልክ እንደ ፊልም ፤ እንደ ድራማ ሁሌም በልቤ ውስጥና በአእምሮዬ ይመላለሳል። ይቅር ተባብለን እያለን ራሱ መርሳት አልቻልኩም።
2025-10-20 04:30:22
3
kalkidankefyalew3
Kalkidan Kefyalew :
እውነት ነው ይሀው ከውስጤ አልወጣም ብሎኛል
2025-10-19 13:42:58
4
To see more videos from user @abrhamfantu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About