@dawitmasiko: Zemari- Dn Brook | Kirar- Dn Philipos | Mesenko- Dawit @Kibre Kidusan @keradiyonnn #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #orthodox

Dawit masiko1
Dawit masiko1
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 18 October 2025 21:45:32 GMT
192943
32268
841
3223

Music

Download

Comments

user7532334727041
user7532334727041 :
ወጣቱግን እርድና ገብቶታል በቃ እዲነው
2025-10-21 08:58:23
52
user813058404553
ashenafi tilahun :
መዝሙር ስትዘምሩ መስቀልኛ ነጠላ ለብሳችሁ ቢሆን በጣም ደስ ይላል የኔ አስተያየት ነው ወንድሞቼ
2025-10-20 21:14:04
161
immulove7
immulove30 :
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን: በጣም የምወደው መዝሙር ነወ! እግዚዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ:
2025-10-19 03:29:35
118
maki64243
Maki :
ደጅ ጠናሁኝ ቆይቼ ኪዳነ ምህረተ የሚለዉን መዝሙር ዘምርልኝ
2025-10-21 07:30:54
105
mebratutsige
Mebrud :
እንዲህ ያለ ሲገጥም አዲሳቤ ያበደ ነው ይላል። በጣም ግሩም ነው ።
2025-10-19 00:18:58
49
view100mileon
ሎዛ ማሪያም :
በመቤቴማሪያም በዛኝቷ ልለምናቹ ተለመኑኝ እስዋንየምትወዱ መዝሙር ማውጣት እፈልጋለው ግጥምም ዜማም አለኝ ግን እይታ እዴት ማውጣትእደምችል ምንእደሚያስፈልገኝ
2025-10-21 06:37:11
14
yeshi.yemareyam5
Yeshi Yemareyam(21) :
ፀጋውን ያብዛላችሁ ወጣትን በዚህዘመን በምስጋና ማየት እዴት ደስይላል
2025-10-19 09:59:53
37
rozo.yohnnes
ሁሉም በእርሱ ሆነ :
ufffff ምሽቴን አሳምራቹልኝ አመሰገናለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ትባርኩ
2025-10-20 18:05:42
23
fa1346k
ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ክማሪያም :
ቀሪ ዘመናችሁ የተባረክ ይሁን ዎንድሞቼ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
2025-10-22 16:38:35
9
tazmaw7
ኪሩቤል :
የምር በሁለቱ እጆቹ ክራር🥰🥰🥰
2025-10-21 05:06:13
6
sileshidagne
sileshidagne :
ይገርማል ሁለት ክራር በአንዴ መጫወት!!!!! ሌላው ትዝብቴ ዘማሪውና ክራር ተጫዋቹ ወንድማማች ናቸው እንዴ?
2025-10-21 05:19:07
8
eliazer955
eliazer :
የሆነው ሁሉ በአንተ ነው ------------- አማኑኤል
2025-10-19 08:13:05
14
user3981962427480
ተግተን እንጸልይ ወደፈተና እንዳነገባ 🥺🤲 :
እልልልልልልልል። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
2025-10-21 06:06:24
5
user707488992
☕️🦋Mekdi🦋☕️ :
ተባረኩ ወንድሞቼ🥰🥰🥰🙏
2025-10-22 08:37:42
5
yabe481
ስደቱ ማህተቤን አጠበቀው👌⛪️🌍✝️✝️✝️🥰 :
እልልልልል እረ የተዋህዶ ልጆች ውበታቹ እልልል በቤቱ ያፅናቹ ቸሩ መዳኒያለም🙏🙏🙏
2025-10-21 08:45:26
5
seble7000
Seble :
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2025-10-20 14:11:35
14
stranger_et
⚡️Unknown :
ድል አለ በስምህ ❤
2025-10-20 19:24:51
5
today_is.good1
today is good :
ግሩም ነው መቼም።ተባረኩ።
2025-10-19 23:10:51
5
dn.belay
dn.belay :
ሁሉም ጥሩ ነው ግን ነጠላ ለምን አላረጋችሁም
2025-10-20 07:16:44
11
mahiyee
mahlet🦋🦋🦋🦋 :
diakon biruk zemare melaekt yasemalen🙏
2025-10-19 15:18:02
9
yem6229
Yeima :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏❤️❤
2025-10-20 22:12:17
7
beshahabesha
Bambule :
We need more of this please
2025-10-20 17:33:04
6
zenesdeli
Zene restaurant 8113 :
May. God bless you all
2025-10-19 02:08:52
7
mariyamye059
mariyamye inate :
ዝማረ መላይክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
2025-10-21 14:49:32
4
To see more videos from user @dawitmasiko, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About