Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@orthodoxmezmur11yared: #ተመስገን #ጌታዬ #ortodoksitewahido💒🙇♀️ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል @በፍቃዱ 🥰
ሰላም የማርያም ልጅ
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 19 October 2025 15:12:02 GMT
505886
61501
1449
3761
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.99MB
)
Watermark .mp4 (
7.49MB
)
Music .mp3
Comments
meba.21 :
በቤቱ ያፅናህ ወድሜ ቢያንስ ከኛ ትሻላለህ ዘመርክ እንጂ አልዘፈንክም🙏🙏🙏
2025-10-22 06:13:40
1
mesfin 15 :
ገግም ማንንም እንዳትሰማ የመገገም ፀጋው አለህ
2025-10-20 13:02:23
60
zemedkun melake :
አንተ ግን ሲነግሩህ አትሠማም አንዴ😳😳😳😳
2025-10-20 19:12:29
177
ኪያ ዘ-አርሴማ :
ምያሳዝነኝ ልጅ ነው ግን ደግሞ ብያንስ ሰው ሚለውን ቢሰማ ጥሩ ነበር
2025-10-20 22:02:13
89
የማርያም ልጅ🥰🤗 :
ቆይ ፈጣሪን ማመሰግን ምንነው ጥፋቱ እረ ተው እግዚአብሔርኮ የድምፅ ችግር የለበትም ዋናው ማመስገኑ ነው
2025-10-20 19:54:10
92
ዲ.ዘለዓለም ዘጎጃም :
እሂ ልጅ መዝሙር እያበላሸ ነው እረፍ ሊባል ይገባል
2025-10-20 18:24:14
54
ድንግል ማርያም እናቴ :
ኮመንቶች ግን ምደነው ምትሉት ዘመረ እንጂ ምን አረገ ፈጣሪውን ለማመስገንም እናተን ማስፈቀድ አለበት አረ ሁሉን ነገር እኛ እንምረጥ እኛ እንወቅ አትበሉ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ
2025-10-21 06:35:26
14
Helen& Kal 161224 :
እስትፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔር ያመስግን ለምድነው ተው የምትሉት
2025-10-21 04:51:04
19
cherinet alemayehu (dentist)✅ :
እባክህን ወንድሜ የሰውን አስተያየት አትስማ 😏 በተለይ በርታ የሚሉህን 🤝
2025-10-20 20:38:07
30
𝐋𝐢𝐣 𝐌𝐞𝐤𝐝𝐢🎧 :
የተዘመረውን በሰላም እናዳምጠው ይበቃናል ተወው አተ🤭🤭🤭
2025-10-21 08:11:47
16
ሐመር ☦️ :
የግል ፀብ አለባቸው ይሆን እንዴ ከቀሲስ ጋር🤭🤭🤭አምልጦኝ ነው ይቅርታ ለምን ይቅርብኝ ሀሜት ባህላችን ነው😁😁
2025-10-21 20:50:32
3
waynuu 19 Abate :
ቆይ ፈጣሪን ማመሰግን ምንነው ጥፋቱ እረ ተው እግዚአብሔርኮ የድምፅ ችግር የለበትም ዋናው ማመስገኑ ነው🥺🥺
2025-10-21 15:04:24
8
susu dicha :
በርታ bro አግዚአብሔር ተመስገን የኔ ጌታ ድምፅህ ይለያል 💪💪🙏🙏🙏
2025-10-23 15:50:03
2
huriya :
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታየ 🙏🙏🙏
2025-10-22 15:07:18
3
🦋 :
አንደበት ያለው ሁሉ ያመስግን🙏🥰 ማስተካከል ያለብህን አስተካክል በርታ ወንድማችን🥰🥰
2025-10-21 03:12:20
6
የኔ ቢራቢሮ🦋 :
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን 🙏 በርታ ወድማችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-21 04:15:47
6
ሞት እያለ ክፍት :
amen🥰🥰🥰🥰
2025-10-22 19:13:35
1
ድንግል ማርያም እናቴ :
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
2025-10-20 12:06:40
23
💫Mekdes21💖💫💫💫🍏🍏🍏 :
አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏😇😇😥
2025-10-25 00:30:08
1
ወይ ጉድ :
ይሄን ሰውዬ ግን የምንድነው የሚያሞላፍጠው?
2025-10-21 10:34:16
2
beza.ze. Maryam 21 :
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🥰🥰🥰
2025-10-24 16:58:59
1
ወልደ ገብርኤል ሀይማኖት :
የአርብ ውዳሴ ማርያም ዜማ እኮ የድምጽ ቅላጼን ያመጣል ዜማው ደግሞ እሔን ያህል አይከብድም ነበር ከ15 አመት በፊት ስማረው በዜማ በተለይ "ለኪለበሐቲትኪ ኦ እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ እመ ብርሃን አንቲ ናዐብየኪ በስብሐት ወበውዳሴ እሚለውና ቡርክት አንቲ ማርያም ወቡሩክ ፍሬ ከርስኪ " የሚለው ዋው ገራሚ ነው
2025-10-21 15:18:51
1
የናቁሸሁሉ :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😇😇😇😇😇😇😇😇😇
2025-10-22 12:28:11
1
SIMRET@12@13 :
እሱ ተመስገን ላለው እኛ ምነው ይሄን ያህል እንዲመሆን አብረን እስቲ እንዘምር 🙏🙏🙏🙏
2025-10-22 00:58:33
3
jaaluu🦋 :
የምትሳደቡ ሰወች ግን ምናቹን ነው የሚያማቹ...ዘፈን መሰላቹ እንዴ ድምፅህ አይሆንም የሚባለው ካልፈለጋቹ አለመስማት ትችላላቹ እንኳን ጆሮአቹ አይምሮዋቹ እራሱ ደንቁርዋል።🤪
2025-10-21 10:08:24
3
To see more videos from user @orthodoxmezmur11yared, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Republicans Slink Away, Abandon Their Evil Plans #republicans #trump #abandon
Amén
#fyp #اعادة_النشر🔃 #fyppppppppppppppppppppppp #ليبيا
#foryoupage #fyp #fyppp #grow #100k #
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy