Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ebc_tiktok: የቀድሞው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ #etv #ebcdotstream #islamic #RIP
EBC News
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 October 2025 17:42:05 GMT
863093
47331
2188
4287
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.12MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.98MB
)
Watermark .mp4 (
2.23MB
)
Music .mp3
Comments
@nasre 🐅6575 :
ነፍስ ይማር ብለናል ክርስቲያኖች
2025-10-19 17:48:53
1081
Frewyni@2010 :
እኔምለው ግን መርዶ ሲሆን ሁልግዜ ለምድነዉ ኢሄ ሰውዬ ሚያነበዉ በጣም ይገርመኛል
2025-10-19 18:58:53
591
GEDION🎧✮˚.⋆ :
ኢየሱስን ሳያውቁ ከሆነ በጣም ያሳዝናል ምክንያቱም ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ የዘለዓለም ሕይወት የለም😢😢😢😢
2025-10-19 20:18:41
33
መሐመድ ሺፋ :
እነሊላሂ ወኢነኢለሂ ራጂዑን አለህ ጀነተል ፊርድሐውስ ይወፍቃቸው
2025-10-19 17:45:18
130
Teshuva precious man :
ነፍስ ይማር ለማለት ፈልጌ......ለካ ክርስትያን ነኝ በክርስቶስ ካላመኑ በስተቀር ምህረት የለምና......ግን ደግሞ እንደ አንድ ክርስትያን አዝኝያለው።
2025-10-19 20:39:49
12
hosanaadmasu :
ነፍስ ይማር🙏 ። ይሄ ዜና አቅራቢ ግን ሞት ሲሆን ከች ሚለው ነገር 🙄
2025-10-19 18:40:30
42
bisre :
ወሳኝ ሰው ነው ያጣነው
2025-10-19 20:04:16
58
Tina Elias :
RIP 🕊️🕊️🕊️መልካም ሰው ነበሩ። ግን ፤ የመዳን መንገድ የሆነውን የእግዚአብሔርን ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀብለው ቢሆን መልካም ነበር።
2025-10-19 17:53:52
29
This ዓለም :
ዛሬም የሞት መርዶ ነጋሪ ነው ይህ ሰው?
2025-10-19 19:37:50
66
zerihun asfaw :
ነፋስ ይማር ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ሁሌም በልባች ኖት ነፍሶት በጀነት ትኑር
2025-10-19 20:27:18
104
esral alyas :
ኦርቶድግስና እስልምና በፍቅር እዲኖሩ ያረጉ ድንቅ አባት ነብስ ይማር
2025-10-19 21:27:15
24
Soliyana Solomon 212121 :
ሀገሬ አሁን ገና ትልቅ ሰዉ አጣች
2025-10-19 19:24:02
25
mohammed abdu (ማሜ ኮረንቲ ደሴ) :
እንደ ሀገር የቲም ሆነናል አላህ ይዘንላቼዉ የኔ አባት
2025-10-19 19:17:15
21
ኤርሚ :
አብይ አህመድ እንኳን ደስ አለህ አንተ ከስልጣን አባረርካቸው ያው እሳቸው ሁሉንም ትተውልህ ሂደዋል።
2025-10-19 18:39:11
16
metalem lakakachew :
ኦርቶዶክስ ነኝ ትልቅ ሰው አጣን
2025-10-20 09:33:57
5
2018 እሚያልቀው መቼነው?? :
እኔ ክርስታያን ነኝ በጣም ነው እምወዳቸው ማርያምን
2025-10-19 20:39:35
16
Nate Dogg :
እረ በስመአብ 😭😭😭 ዋርካ ወደቀ 😭😭😭🥰 መልካም አባት 🥰🥰🥰 ነብስ ይማር
2025-10-19 22:20:44
5
kiya ko :
የኢትዮጵያ ክርስቲያን በሙሉ እደኔ ፀጋዋት በረከቶት ለኛም ይሁን
2025-10-19 20:36:23
9
sualih jemal :
አላህ ይማራቸው አላህ ይዘንላቸው ።
2025-10-19 20:23:17
5
ትርፉ ድካም ነው :
በአካል በአላውቃቸውም እግዚአብሔርን በጣም የማከብራቸው እና የምወዳቸው አባት ናቸው,,,የፍቅር አባት ,,የአንደበታቸው መለስለስ ,,,ፍፁም ፍቅርን ሰባኪ ነበሩ😭😭😭😭 ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማርልን አሜን,,,,🙏🙏🙏
2025-10-19 21:12:28
9
2018 እሚያልቀው መቼነው?? :
ነፍሶን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ የኔ ምርጥ አባት
2025-10-19 20:40:28
5
mina abdu✨ :
አላሁረቡልኢዛ በራህመቱ ፊዶስልአእላን ይወፈቃቸው አላሁመ አሚን
2025-10-19 19:14:33
15
Lij Mame :
በርግጥ ከሱ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን ግነ ኡማው ብቻቸውን ሀገረ የነበሩ ሰው አጥቷል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-19 18:46:51
5
Ibra1999 :
ትልቁ ዋርካችን ወደቁ😭😭 በሁሉ ተወዳጅ፣አዛኝ፣ንግግራቸው ለዛ ያለው መልካም አባት ነበሩ።በህክምና ላይ መሆናቸውን ሰምተን ይሻላቸዋል የሚል ተስፋ ነበረን። አልሆነም ዋርካችን ተሰናብተውናል😭😭 አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያቀማጥላቸው!
2025-10-19 18:38:24
5
To see more videos from user @ebc_tiktok, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#اكسبلوووور #اكس
咽喉幹癢,異物感,幹咳惡心,試試這個,每天噴一噴!
#fypviral #likenn #virall #
هيج والله. #explore #fyp #مالي_خلق_احط_هاشتاقات #اغاني_مسرعه💥 #ابن_فلفل🇸🇦
bikin tremor sih jujur‼️😱#filmpaketsantet #paketsantet #dikiriminpaketsantet #yasaminjasem #fikinaki #fadlyfaisal #filmhoror #fakesituation⚠️ #fakebodyy⚠️
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy