@k.k.a373: ደጋፊው ማራኬ ኢትዮጵያ ብና ❤️👆❤️👆 #ብና ገበያ 👆👆👆

×͜× 𝖐.ቃችላብ✨
×͜× 𝖐.ቃችላብ✨
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 October 2025 18:27:24 GMT
540109
47759
569
3122

Music

Download

Comments

esubeyekiya
esube :
እኔ ግን ለደጋፊው ስል ቀንደኛ ደጋፊ ልሆን ነዉ
2025-10-20 04:03:43
646
efo2628
efo ዲማሪያ :
ቡና መደበሪያችን በሳምንት 2ቴ ስጥት😂😂😂
2025-10-20 04:21:53
178
honey_bea10
🥀mar🥀 :
እንለያለን ስንል በምክንያት ነው 🥰💋
2025-10-20 10:34:05
90
tsegayeasinakew
ፀግሽ ዘ-ግዮን :
ዱርዬ ሁልጊዜ አይሸነፍም 😂😂
2025-10-20 05:05:10
5
dawitali
d1234 :
የሳንጃው ነኝ የቡና ደጋፊ ግን ያስቀኑኛል ❤❤
2025-10-20 03:36:38
138
amarezebdiewoss44
Macro :
ለዚህ ደጋፊ ያለም ዋንጫ ነው የሚያስፈልገው
2025-10-20 05:21:15
71
dawede42
ዳዋ የተክልዬ ልጅ 24 :
የብና ደጋፊ ነኝ አሁን ግደከመኝ ሰለቸኝ
2025-10-20 07:26:04
5
its.efu2312
Efrata :
ለቡንዬ ይገባዋል
2025-10-20 18:57:12
4
bilumarpom
ብሌን@🦋🦋🦋 :
ኳሳችሁን አይቼ አላቅም ግን ደጋፊውን አይቼ የእናንተ ደጋፊ ሆኛለሁ ይመቻችሁ🥰🥰🥰
2025-10-20 06:36:54
26
mekontmenber
mequanet menber :
ቡና ድምቀታችን መከታችን ወደቀድሞ አቋሙ እንዲመለስ ምኞታችን ነው ከፋሲል ከነማ
2025-11-03 16:03:35
2
seifeshimelis1
seife shimels (ሴፍ) :
ሳንጅዬ አረጋጋልኝ
2025-10-19 20:07:59
18
2397bb
buzex :
አስቡት አሄ ዳጋፍ አዉሮፓ ቢሆን 💀
2025-10-20 04:50:16
9
adbar11
🤴 𝑏𝑎𝑧𝑎𝑛𝑒h 𝑚𝑓 :
እኔ ግን ቡናን ልደግፈው መሠለኝ
2025-10-20 05:50:49
8
abudimartinez
abudi ☠️👻 :
ሀገራችን ኢትዮጵያ ስትጫወት እንዲ ብንደግፋት ትንሽ ለየት ያለ ነገር ታሳየናለች ብዬ አስባለው ✌✌
2025-10-20 07:45:58
6
ucufydgkigf
dawit :
አንፊልድ ነዉ እዴ ጋይስ አረ የሸገር ደርቤ ይለያል🥰🥰
2025-10-20 12:14:17
6
user8fsdghffh
kedir habesha :
ክፍለ ሀገር መኖሬን ጠላሁት
2025-10-27 14:41:12
2
chereman1221
Chere man21🛖ወማ🎤🇪🇹🥋🥊 :
ቡና ደሜ ነዉ👌👌👌👌
2025-10-20 12:37:27
7
fasilo587
ናታኔም ነኝ :
ችግሩ ውጤት የለም ደጋፉ ይሳዝናል✌
2025-10-20 02:51:14
10
husni75846
husni@ :
የጊዬርጊስን መዝሙር ብትሰሙት ከዚ 10እጥፋ
2025-10-22 15:33:52
1
natan_1627
Natan :
ለቡና ዋንጫ ሲያንስበት ነው
2025-10-20 20:08:30
3
selam....23
selam.23 :
ቡንዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-22 13:56:45
2
meskeremkore
Meskerem Kore :
የደጋፊው ደጋፊ ነኝ
2025-10-22 20:44:26
3
dereje.tewelde
Dereje Tewelde :
ወይስታምሩሩሩሩሩ
2025-10-21 02:17:42
2
abusha1187
አቡሽ ይሄይስ :
ቡና መጠጣት ትቼ መደገፍ ጀምራለው የኢትዮጵያ ድምቀት ቡናችን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-20 17:02:46
2
To see more videos from user @k.k.a373, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About