@africa24official: 🌍 "ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ" የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል❗️ 🌍 የAfrica 24 - አፍሪካ 24 ቤተሰብ ይሁኑ❗️ 🌍 Telegram africa24official 🌍 Facebook africa24official 🌍 Instagram africa24official 🌍 Threads africa24official 🌍 Tiktok africa24official africa24officialmedia 🌍 Youtube africa24official 🌍 Whatsapp https://whatsapp.com/channel/0029Vb49cSx77qVV01XrYW1I #ethiopia #habesha #eritrea #rip #africa24official

Africa 24 - አፍሪካ 24
Africa 24 - አፍሪካ 24
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 October 2025 19:22:12 GMT
152088
14573
426
3219

Music

Download

Comments

tamrat51
miracle :
እግዚአብሔርን በጣም ያማል ሀጂ የመሰለ ዋርካ ሰው አተናል ለሙስሊሙ ብቻ አይደለም ለኛም ከባድ ቀን ነው😭😭😭
2025-10-20 04:52:05
224
viva.yas
yoni119 :
እባክህ አለህ እንደ ሀጂ ደግ ተካልን🙏🙏🙏
2025-10-21 13:45:27
5
grumworksisay2016
Marvel :
ይብላኝልን ለእኛ ለሀገር ሽማግሌ ላጣነው እሳቸውስ ይሄንን መጥፎ አለም ተገላገሉ
2025-10-20 06:42:17
45
gadisa350
gadisa :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ= ሀጅ ሙፍቲን አለመዉደድ ግን አይቻልም _የሰዉ ፍቅር ያላቸዉ ምርጥ አባት መላ የኢትዮጲያ ህዝብ አተናል 😭😭😭😭 'ሰዉ' ሁኑ ሰዉነት ይቀድማል'' ብለዉን አስተምረዉናል 🙏ማንም የማይተካቸዉ በሁሉ ልብ ዉስጥ የሚኖሩ ምርጥ አባት ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሀጅ ዑመር ኢድሪስ ❤❤ነፍሳቸዉን በጀነት ያድርግልን 🙏🙏🙏😭😭😭
2025-10-21 20:58:32
12
ladida.tortoise
Soviot :
አይ ኢትዮጵያ ደግ አልበረክት አለሽ ። ደጉ ሞተ ክፉ ሰነበተ
2025-10-20 10:29:28
22
yernaman
ጆቢራው :
ይሄኛውን እስልምና ነው የምናቀው እኛ ክርስቲያኖች እኔ በበኩሌ
2025-10-21 11:16:44
21
w_tibeb
ዋሲሁን ጥ :
አባቴ የኔ አባት ነፍሶትን በፀደገነት ያርግልን
2025-10-21 14:39:32
7
bere19.0
birhanu agafari :
አባታችን መቼም አንረሳሆትም ነገሩን ነገሩን ማን ሰማቸው ይብላኝ ለእኛ መካሪ ላጣን ነብስ ይማርልን
2025-10-21 16:59:24
8
netsanetar
user8148576317556 mam :
ታላቅ ሰው አጣን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-19 19:38:29
21
user74221856522176
osman :
እኔ ግን እነሱን ከወደድን ለምን ምክራቸውን ወደተግባር አንቀይረውም እነሱን ትምህርታቸውን ከወደድን በቃ አንድ እንሁን
2025-10-20 14:31:31
15
yemisirachayalew
yemi :
እንደ ሀገር አንድ መልካም አባት አጣን መልካም እረፍት ሀጂ😥😥
2025-10-20 07:51:25
7
abdu.aba5
አቦጊዳ :
እሳቸው እድሜአቸውን ተጠቅመውበት ሄዱ እኛ ግን የት ነን እስኪ እንሰብበት ወገኖቼ
2025-10-20 16:52:56
12
kediroumero
kufeykun :
አላህ ጀነተል ፊርዶውስን ይወፍቀወት
2025-10-20 11:37:27
8
borex22gizaw
borex gizaw :
ሁላችንም አንድ ትልቅ አባት አጣን💔💔💔💔
2025-10-20 06:00:49
8
user6156328188385
bulgarya :
Muftih yegn ye crstiyanoh hulu abat neberu😭😭😭
2025-10-19 20:13:44
10
delax5965
delax@ :
ጀነት ይወፍቃቹ😭😫
2025-10-20 14:36:26
5
temesgenoychachoramo
TEMESGEN OYCHA (SUNURU) :
r.i.p.😭😭😭😭😭😭 የሁላችንም አባት 😭😭😭😭😭😭
2025-10-20 04:01:35
7
yohnnes2
ÿôĥňňëŝ ãŗëğãŵî :
ፈጣሪ በጀነት ያኑርልን በጣም ትልቅ ሰዉ ኢትዮጵያ አጣን ያሳዝናል 😭😭😭😭
2025-10-20 16:49:37
7
muluken714
muluken :
ነብስይማርትልቅአባት አጣን
2025-10-20 02:57:55
5
medyia5
Never give up :
2025-10-20 03:24:35
7
sumu.sumu386
My :
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኦን ወይኔ አባታችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-19 20:02:55
5
fuadhero
Bamsi beY :
😭😭😭😭😭ሙፍቲሃችን አሚራችን አላህ የጀነት ያድርጋቸው😭😭😭
2025-10-22 13:11:32
2
tigisttashone
tigisttashone :
ነብስሖትን ከደጋጎቺ ዘንድ ያሳርፍ
2025-10-22 20:03:53
3
mebre_design
MEBRE DESIGN🛍 :
የዘመናችን ታላቅ 😭😭😭😭ሰው
2025-11-14 18:41:55
1
asche.asche0
Asche Asche :
ሳያቸው እባዬ መቆጣጠር አቃተኝ
2025-10-21 19:52:02
2
To see more videos from user @africa24official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About