@yehuala_ahati_28: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያ ፓትሪያክ የሀዘን መግለጫ አውጥተዋል (የሚከተለው የእሳቸው ቃል ነው 👇) መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡። የኀዘን መግለጫ "አድኅነኒ እግዚኦ እስለመ ኀልቀ ኄር አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቋልና።" መዝ. 11፥1 እግዚአብሔር በየዘመናቱ አገርን ያለ መካሪ፣ ሕዝብን ያለዘካሪ አይተወውም! ለዚህም ምስክሩ ታላቅ አረጋዊ ፣ የበሳል አእምሮ ባለቤት፣ አገርን የሚወዱ፣ ሕዝባቸውን የሚያከብሩ፣ የተጠቁት ወዳጅ ፣ የትውልድ አባት የሆኑት የክብር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ነበሩ፡፡ ኢትዮጵያ በጣት ከሚቆጠሩ አረጋውያን፣ አፈ ማር ከሆኑ መካሪዎችዋ መካከል አንዱ የሆኑትን፣ ለመወደድ የታደሉትን የዘመናችን ጌጥ አጥታለች ፡፡ ይህንን የድካም ዓለም መገላገል ለእርሳቸው ዕረፍት ቢሆንም ለአገር ግን ታላቅ ጉዳት ከመሆኑም በላይ ዕድሜን ከጥበብ ጋር ያዋሐዱ በሁሉ ዘመን አይገኙምና ኀዘናችን ጥልቅ ነው :: ለቤተሰቦቻቸው፣ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮችና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጽናናትን እንመኛለን፡፡ እግዚአብሔር አምሳክ ኢተዮጵያንና ሕዝቦችዋን ይባርክ አሜን። አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ #ተቀዳሚ_ሙፍቲ_ሀጂ_ኡመር_ኢድሪስ_ከዚህ_አለም_በሞት_ተለዩ #fyp #foryoupage #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

yehuala_@Ahati_28 💝
yehuala_@Ahati_28 💝
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 20 October 2025 07:26:14 GMT
12076
263
20
16

Music

Download

Comments

user9933097121496
መቅደስ :
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-20 08:14:42
2
wede.asres
Wede Asres :
2025-10-20 15:43:11
2
nina131245
nina131245 :
Betam yasazenal 😭😭😭😭😭derom eko teru sew aykoyem yene abat
2025-10-20 12:06:30
1
it.is.me8520
ጊዜ ለኩሉ🙏😍 :
😭😭😭😭😭😭የኔ አባት💔💔💔💔
2025-10-20 08:21:00
0
.44032
ወርቄ 44 :
2025-10-20 08:02:02
1
wede.asres
Wede Asres :
2025-10-20 15:42:18
0
wede.asres
Wede Asres :
@😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-20 15:43:41
0
kidst159
kidst :
🥰🥰🥰
2025-10-26 05:20:13
0
user6552547857532
bezi30 :
😏😏😏
2025-10-21 18:26:33
0
mizane2112
mizu12 :
😭😭😭
2025-10-20 17:19:38
0
tsehay.getahun4
Tsehay Getahun :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-20 16:26:15
0
avalon_3313
Yeshi :
😭😭😭😭
2025-10-20 16:02:15
0
efu83134
እፉዬ ገላ :
😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-20 11:17:56
0
efu83134
እፉዬ ገላ :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-20 11:17:50
0
hirutamberber
Hirut Amberber :
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-20 09:32:35
0
hewateenashmariyam21
Eልሳ ነኝ ፪፩ የማርያም ፩፪ አባቴ ጠባቂዬ :
😭😭😭😭😭😭
2025-10-20 08:40:39
0
user3618703721188
user3618703721188 :
😭😭😭😭😭
2025-10-20 07:39:26
0
masta1927
M-a -s-t-a🦋 :
😭😭😭😭😭😭
2025-10-20 07:33:35
0
.8181616194943
Tg ወለተ ሚካኤል 12❤16 :
🥺🥺🥺🥺🥺😭😭
2025-10-20 07:30:32
0
hiwoteshetu6
Hiwot Eshetu :
kekal belay
2025-10-24 04:22:16
0
To see more videos from user @yehuala_ahati_28, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About