@guulapasiir:

paskop
paskop
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 20 October 2025 15:05:11 GMT
34037
2587
13
121

Music

Download

Comments

mmcrcoffeecompany
common sense :
2025-12-21 13:25:14
0
mau1ana27
Maulana :
😂😂😂
2025-11-23 03:19:45
0
alphareturnns
🪬 :
istri able bgt nih! 🥺
2025-12-26 02:34:05
0
santosorayhan45
ini Rayhan :
for you
2025-10-28 02:56:50
1
nieljustmarvin
Niel Marvin Mingollo :
🥰🥰🥰
2025-10-20 15:13:40
0
muhammadfaisalaziz02
salaziz02 :
🥰🥰🥰
2025-10-20 15:54:04
0
toppingsroti
mor :
kayanya sih salah foto..
2025-10-20 16:14:08
0
urbrainz
urbrainz :
❤❤❤
2025-10-21 19:08:19
0
abcdddffr
abcdddrrrrr :
kak spil bajuuu slide pertama
2025-10-22 01:45:37
0
xbrla_
xbrl :
🫶
2025-11-03 07:13:06
0
abdulzzs_
abdull :
😂
2025-11-07 16:27:41
0
To see more videos from user @guulapasiir, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ የ ፫ተኛ ዓመት በዓለ ሲመት በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ተከበረ ። ++++++++++++++++++++++++++++++++++ አንቀጽ ሚዲያ ሀምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ቡኢ -ኢትዮጵያ  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በምሥራቅ ጉራጌና ማረቆ ልዩ ወረዳ ሀገረ ስብከት የሰላምና የፍቅር አባት የሆኑት  የብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ  የ፫ተኛ ዓመት በዓለ ሲመት ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የቡኖ በደሌና ቄለም ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ ቋሚ አባል በተገኙበት በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ተከብሯል ። መርሐ ግብሩ በብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ ፀሎተ ቡራኬ  ተጀምሯል  የሀገረ ስብከቱ ዋና ፀሐፊ በሆኑት በመምህር ሲሳይ ኦዳ የተመራ ሲሆን  በጎርደና ሸንጎ የሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ተመርቆ በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ያሬዳዊ ወረብና ቅኔ ቀርቧል። በዚህ ደማቅና መንፈሳዊ በሆነው የብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ የ፫ተኛ ዓመት በዓለ ሲመት የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር ላይ  የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በሆኑት በክቡር ቆሞስ አባ ገብረ መድህን ንጉሴ የእንኳን አደረስዎ መልዕክት  የተላለፈ ሲሆን  በመቀጠል በሀገረ ስብከታችን ዋና ሥራ አስኪያጅ በክቡር  ሊቀ ካህናት ቀሲስ ሰሎሞን አባይነህ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ተላልፏል ። ክቡር ሥራ አስኪያጁ አክለውም  ይህ መርሐ ግብር በደመቀ እና ባማረ መልኩ እንዲከናወን አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት አመስግነዋል ። በዚህ ልዩ እና ደማቅ በዓለ ሲመት ላይ  ለብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ  ከሀገረ ስብከቱ ሥራተኞች፣ ከወረዳ ሊቃነ ካህናት ፣ከአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ከመንግስት አካላትና ከማህበራት እና ከተለያዩ አካላት ልዩ ልዩ ሽልማቶች ተበርክቶላቸዋል ። በተጨማሪም  በመርሐ ግብሩ ላይ ለተገኙት ለብፁዕ አባታችን  አቡነ ኤፍሬም ሽልማት የተበረከተ ሲሆን ለሀገረ ስብከታችን ዋና ሥራ አስኪያጅ ለሆኑት ለክቡር ሊቀ ካህናት ቀሲስ ሰሎሞን አባይነህም በሀገረ ስብከቱ ውስጥ  እያደረጉት ላለው አስተዋጽኦ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል እንዲሁም ለልዩ  ልዩ አካላት የስጦታ መርሐ ግብር ተካሄዷል። ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ  በመርሐ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት አባታዊ መልዕክት (ዮሐ ወንጌል ምዕ 10፥27)
የብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ የ ፫ተኛ ዓመት በዓለ ሲመት በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ተከበረ ። ++++++++++++++++++++++++++++++++++ አንቀጽ ሚዲያ ሀምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ቡኢ -ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በምሥራቅ ጉራጌና ማረቆ ልዩ ወረዳ ሀገረ ስብከት የሰላምና የፍቅር አባት የሆኑት የብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ የ፫ተኛ ዓመት በዓለ ሲመት ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የቡኖ በደሌና ቄለም ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ ቋሚ አባል በተገኙበት በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ተከብሯል ። መርሐ ግብሩ በብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ ፀሎተ ቡራኬ ተጀምሯል የሀገረ ስብከቱ ዋና ፀሐፊ በሆኑት በመምህር ሲሳይ ኦዳ የተመራ ሲሆን በጎርደና ሸንጎ የሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ተመርቆ በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ያሬዳዊ ወረብና ቅኔ ቀርቧል። በዚህ ደማቅና መንፈሳዊ በሆነው የብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ የ፫ተኛ ዓመት በዓለ ሲመት የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በሆኑት በክቡር ቆሞስ አባ ገብረ መድህን ንጉሴ የእንኳን አደረስዎ መልዕክት የተላለፈ ሲሆን በመቀጠል በሀገረ ስብከታችን ዋና ሥራ አስኪያጅ በክቡር ሊቀ ካህናት ቀሲስ ሰሎሞን አባይነህ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ተላልፏል ። ክቡር ሥራ አስኪያጁ አክለውም ይህ መርሐ ግብር በደመቀ እና ባማረ መልኩ እንዲከናወን አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት አመስግነዋል ። በዚህ ልዩ እና ደማቅ በዓለ ሲመት ላይ ለብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ ከሀገረ ስብከቱ ሥራተኞች፣ ከወረዳ ሊቃነ ካህናት ፣ከአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ከመንግስት አካላትና ከማህበራት እና ከተለያዩ አካላት ልዩ ልዩ ሽልማቶች ተበርክቶላቸዋል ። በተጨማሪም በመርሐ ግብሩ ላይ ለተገኙት ለብፁዕ አባታችን አቡነ ኤፍሬም ሽልማት የተበረከተ ሲሆን ለሀገረ ስብከታችን ዋና ሥራ አስኪያጅ ለሆኑት ለክቡር ሊቀ ካህናት ቀሲስ ሰሎሞን አባይነህም በሀገረ ስብከቱ ውስጥ እያደረጉት ላለው አስተዋጽኦ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል እንዲሁም ለልዩ ልዩ አካላት የስጦታ መርሐ ግብር ተካሄዷል። ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ በመርሐ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት አባታዊ መልዕክት (ዮሐ ወንጌል ምዕ 10፥27) "የኔ የሆኑ በጎች ቃሌን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ እነሱም ይከተሉኛል" በሚል መነሻ ቃል ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ የሰጡ ሲሆን ብፁዕነታቸው በሰላምና በፍቅር መኖር እንደሚገባ በመግለጽ ይህ ታላቅ የቤተ ክርስቲያን መርሐ ግብር በድምቀት ይከበር ዘንድ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በትጋት አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት በሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የቡኖ በደሌና ቄለም ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ ቋሚ አባል ፣ ክቡር መልአከ ምህረት ቆሞስ አባ ገብረ መድህን ንጉሴ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ ክቡር መጋቤ ስብሐት ቀሲስ ዓቢይ ዘለቀ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ልዩ ፀሐፊ ፣ ክቡር ሊቀ ካህናት ቀሲስ ሰሎሞን አባይነህ የምሥራቅ ጉራጌና ማረቆ ልዩ ወረዳ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ክቡር መልአከ ምህረት ቅሞስ አባ ገብረ እግዚአብሔር የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ልዑካን የሀገረ ስብከታችን የክፍላት ኃላፊዎች፣ የወረዳ ቤተ ክህነት ሊቃነ ካህናት ፣ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ሊቀውንተ ቤተ ክርስቲያን የጎርደና ሸንጎ የሀገር ሽማግሌዎች ፣የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ተከብሯል ። በመጨረሻም የብፁዕነታቸው የህይወት ታሪክ በዝዋይ ሐመረ ብርሃን ሥራ አመራር መንፈሳዊ ኮሌጅ የሬጅስትራር ክፍል ኃላፊ በሆኑት በመምህር ዲበ ኩሉ ጌታነህ ተነቦ የቡኖ በደሌና ቄለም ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በሆኑት በብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ፀሎት ተደርጎ መርሐ ግብሩ በሰላም ተጠናቋል። አንቀጽ ሚዲያ የምሥራቅ ጉራጌና ማረቆ ልዩ ወረዳ ሀገረ ስብከት ለቤተክርስቲያን አገልግሎት እንተጋለን !!! ሀምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ቡኢ-ኢትዮጵያ

About