@kibromina: አንዴ ብቻ #creatorsearchinsights #fypシ゚ #kibromina #የእናንተገፅ #ክብሮሚና #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok

ክብሮሚና
ክብሮሚና
Open In TikTok:
Region: US
Monday 20 October 2025 17:22:05 GMT
285006
33167
303
2190

Music

Download

Comments

yelfign1992
የልፍኝ አዳራሹ :
እኛ ስደተኞች እኛ ከማዳም ኩሽና ማልቀስ እየፈለግን ማልቀስ ላልቻልነዉ ነዉ😢😢😢
2025-10-20 18:05:49
162
ras_alula12
@Wiz Mila12 :
ከ ጌታየ ፊት ከሆነ😭😭😭
2025-10-20 18:08:09
77
19kiyaa
Ma Ki 🧗🏽‍♀️ :
እዬዬም ሲደላ ነው ።
2025-10-20 18:52:45
26
kipi_only_trust_god_
▪ኪፒ▪የሚካኤል▪ :
ሚካዬልዬ ጋ ሆኜ🥺
2025-10-21 22:17:40
9
moges.azene
Moges Azene :
አረ ባካቹ እንባም ሊቸግረኝ ነዉ😰😰😰
2025-12-19 01:59:37
0
elena_alemu
✨Elu💫human Hair :
ተመስገን የለቅሶይ ጊዜ አበቃ እግዚያብሄር ከኔ ጋር ነው ደስታቹን ይብዛላቸ❤️❤ ተመስገን
2025-10-21 14:13:46
27
tewedajferiha.moh
umu MAM 🦋🦋🦋🦋🦋 :
እረ ክብሮሚና እንይህ
2025-10-21 18:56:07
4
999...at
....... :
አሁን ያለሁበት ስሜት🥺
2025-10-21 14:57:16
10
.636834mymom
ቃል ስጋ ሆነ ። :
የምር ሰልችት ያለኝ ነገር ቢኖር ሁሊ በአላርም መነሳት እነ በ 45 ዓመቱ እማየ ወጥ እያች ከምታስቸግር መዳም አንዴ ብቻ ልርፍ እንዴት እንደማለቅስ እኔ ነኝ የማውቀው 😢😢
2025-10-21 03:45:56
8
user4668656350481
sosna mulugeta :
በጣም ከባድ እና ጥልቅ ስሜት ነው 😌😌😌
2025-10-21 17:33:07
11
elmazing7
Êllâ :
ለቅሶዬ ግን እናቴ ደጅ ነው እሚሆነው ከነ ልጇ ላመሰግናት 🥰
2025-10-21 07:05:09
7
chefnuhamin
chef nuhamin💖 :
አንዴ ብቻ ልረፍ🥺🥺🥺
2025-10-20 17:33:05
11
mahi.mahi4952
mahiዊት😍 :
አንዴ ብቻ🥺🥺🥺🥺
2025-10-21 20:25:03
2
23yeterbinos
Fan🇨🇦🧘🏽‍♂️🇨🇦 :
አንዴ ብቻ ያሰብኩት ይሳካ እንዴት እንደማኖርሽ የኔ እናት🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
2025-10-21 17:19:36
5
sara630363
Sara :
አንዴ ብቻ ልረፍ🥺🥺🥺
2025-10-21 05:21:06
2
albebatate01
BEMN :
ለማልቀስም ፋታ ነው ከተሰጣቹ መቆሚያ እስከሚገኝ ሂድ እየሳቃቹ😇
2025-10-20 18:48:30
6
samirawit2607
samerawit :
እየሰማሁክ አለቀስኩ 😢😢😢
2025-10-20 19:26:27
2
kokeb329
kokeb💫 Alpha🦁 :
እኛ የመዳም ቅመሞች የሚገልፅ ለማልቀስ እኮ ጊዜ የለንም ፍታ ብቻ ላግኝ እንደምፈልገው እንዴት እንደማለቅስ እኔ ነኝ የማውቀው 🥹🥹🥹
2025-10-20 17:28:09
8
rohelaz
RoHelaz :
ክብሮሚና 🥰🥰🥰🥰
2025-10-21 08:40:41
2
maza4050
💞 Mazii 💞 (ሸገር ) :
የቁስል መዳኒት ክብሮሚና👌🥰🥹🙏
2025-10-22 18:08:56
2
hiwiweye
Hiwi🇱🇷weye :
Habtesh yechelale 💪🔥
2025-10-21 19:31:44
4
luckybeyene3
𝐸𝑑𝑒𝑙🎀 :
አንዴ ብቻ🥹🥹🥹🥹🥹
2025-10-20 17:52:51
2
ruru66951
#ruru :
ዱንያ ላይ የሁሉም ሰው ምኞት ነው። ግን እረፍት የለም።
2025-10-21 11:08:14
3
mariyam12162
የኔ እናት፲፮ ፳፩(𝚑𝚒𝚠𝚒)🧕☦️ :
እንባም ይናፍቃል እንዴ ለካ ወገን 🥹🥹🥹🥹🥹
2025-10-21 05:42:46
3
yuti4849
Нαуαт✨ :
የምስጋና ለቅሶ ጌታየ ፊት ተደፍቼ 🥺 ኢንሻአላህ አንዴ ብቻ ይድላኝ😔!
2025-10-20 18:54:30
3
To see more videos from user @kibromina, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About