@ruta457: ያንተ ልሁን ብቻ 🙏@𝔻𝕟 𝔹𝕚𝕤𝕣𝕒𝕥 #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ሩት ደመላሽ
ሩት ደመላሽ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 20 October 2025 18:16:42 GMT
653498
88567
1345
7686

Music

Download

Comments

bbb306708554581
የሚጠብቀኝ አያንቀላፋም15 :
የዚህን መዝሙር ሙሉውን በዚህ ድምጽ የተዘመረውን ፈልጌ አጣሁ። እባካችሁ ጠቁሙኝ።
2025-10-25 09:47:25
6
marx4205
እናቴ :
ሰው ፈጣሪው የሰጠውን ፀጋ መልሶ ለፈጣሪው ሲያደርግ አላማውን አወቀ ብዙዎች ውበትን ለዝሙት ሸቀጥ ድምፅን ለዘፈንና ዳንኪራ ያውላሉና ትምህርት ከአንች ይወሰዱ ፍፃሜሽ ይመር
2025-10-26 10:39:14
13
retash1993
retash1993 :
አምነሽ የተደገፍሽው አምላክ ከሁሉ ነገር ይጠብቅሽ ካንቺ ጋር ይሁን
2025-10-21 04:52:37
322
e..5590
አበጋዝ እንዳልካቸው ታዬ :
ጴንጤ ነኝ የኦርቶዶክስ መዝሙር እና ቅዳሴ ስሰማ እመሰጣለሁ እናም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን መዘምራን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
2025-10-23 05:17:42
89
abrham212112
whats app :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
2025-10-22 05:20:21
5
yamariam26
yemariam :
እይ ኦርቶዶክስ ስነስርአታችን ብቻ ይበቃል እኮ
2025-10-21 15:52:43
59
user80659537097363
"ቤተ-ካህናት" :
ግሩም አንደበት ቃለሕይወት ያሰማሽ።
2025-10-23 02:27:49
15
eyobbelete798
Eyob Belete798 :
ዝማሬ መላዕክትን ያብዛልን ፀጋሽ ተተረፍፎ አለምን ያድርሰው
2025-10-20 18:39:01
43
yeba876
yeba :
ውድ እህት ዝማሬመላእክት ያሰማልን
2025-10-21 08:05:07
5
merryyy.2112
Merry :
ለጥያቄዬ መልስ ቀን አለህ አባቴ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-10-21 13:02:55
14
tade.ye.23
tade ye 23(ዘ-ደ/ጽባሕ) :
ተባረኪ
2025-10-22 05:56:49
6
user20673526095533
ቀሲስ ሲሳይ ንጋቱ :
ለጥያቄዬ መልስ ቀን አለህ አባቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
2025-10-21 14:24:19
14
rahel8461
Richo ye kidanemihirt 16☦️ :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
2025-10-21 20:46:36
7
adane875
አዴ 1919 :
ሩታዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እሚገርም ነው🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-20 19:42:55
21
wondu.teshome
ፍኖተ ሎዛ ሚድያ 🇺🇸 :
እግዚአብሔርን ይዞ ጎዶሎ የለም
2025-10-21 09:51:17
13
tefera.classic
ተዋህዶ ሀይማኖቴ :
በፈጣሪ ደስ ስትዪ 🙏🙏🙏🙏 ሁሌም ያለመሰልቸት የምታመሰግኚበት አንደበት ይስጥሽ
2025-10-22 06:17:49
7
sirtanasari
sirtanasari :
ቃለሂወት ያሰማልን
2025-10-21 15:15:06
8
behailu211
BH24 :
ልክ ሩታ🤗
2025-10-20 19:16:38
16
adane.dula
adane dula :
አንደኛ ነሽ
2025-10-21 03:37:07
5
sefef212121
ሞጣ ሰባትወርካ :
አሜን ፈጣሪ ካንቺ ጋር የሁን
2025-10-22 10:18:03
5
wint_a24
Wint_a :
My love🥰❤
2025-10-20 19:37:07
40
destamathewos6
ደስ የገብርኤል ልጅ :
በቤቱ ያፅናሽ እህት አለም
2025-10-22 01:32:45
5
akliluabebe111
akliluabebe111 :
በእውነት መታመን መታመን ታመኝ አይዞሽ እህቴ እግዚአብ፣ሔር ይጠብቅሽ
2025-10-20 21:51:39
8
21.demsash.ergete
demsash የብየዳ እና ሞደፊክ ስራ :
እሱን ያመነ አያፍርም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-21 03:34:22
8
melat.gezahegn1
Melat Gezahegn :
Our Ruth am really proud of you dear 🥰
2025-10-21 19:34:48
9
To see more videos from user @ruta457, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About