@africa24official: 🌍 "ሰውነት ከሁሉ ይቀድማል" የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ሥርዓተ ቀብር❗️ 🌍 የAfrica 24 - አፍሪካ 24 ቤተሰብ ይሁኑ❗️ 🌍 Telegram africa24official 🌍 Facebook africa24official 🌍 Instagram africa24official 🌍 Threads africa24official 🌍 Tiktok africa24official africa24officialmedia 🌍 Youtube africa24official 🌍 Whatsapp https://whatsapp.com/channel/0029Vb49cSx77qVV01XrYW1I #ethiopia #habesha #eritrea #rip #africa24official
Africa 24 - አፍሪካ 24
Region: ET
Monday 20 October 2025 20:41:18 GMT
Music
Download
Comments
ኑረል መሳኪን ኢስላማዊ ማህበር :
ሞት ለያየን እንጂ አዎ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-10-21 04:47:02
16
sewihemuty :
ነፍሳቸውን ይማረው
2025-10-21 05:57:39
9
aster tej :
ይህ ክብር እንጂ ሞት አይደለም ስራቸዉ በቁም የመሰከረላቸዉ የሃገር አድባር ኩራት ፀጋና በረከት ናቸዉ የኔ ግርማ ሞገሳም ከሰዉ መዉደድ በላይ ሃብት እራት ምን አለ የፍቅር የሰላም አባት ማን ያገኘዎል ያለመታደል🙏🙏🙏
2025-10-21 08:05:44
11
maymer16 :
ሳያቸው መስኪድ ነበር የሚመስሉኝ ነብሳቸውን ይማር
2025-10-21 12:17:20
8
kibruu yesfa :
ሳአያቸው እባ ይመጣብኛል ተዉቸው ይረፉበት
2025-10-21 19:53:19
1
abni ፒያሳ ⒶⒷⓃⒾ :
ኢትዮጵያ ትልቅ ሰው አጣች ምን ኢትዩጵያ ብቻ እስልምናም ጭምር ለ እስልምና አምነት ተከታይ መጽናናቱን እመኛለው ወዳጅ😭😭😭
2025-10-21 20:11:58
4
Abd (ኤቢዲ) :
ይህ ነው እስልምና በሀይማኖት ሰበብ ብርን መሰብሰብ ሰይሆን ያላቸው ለዲን ሰተው መሞት
2025-10-22 07:46:06
1
sualih auto spare part :
ኑረዉም ሞተዉም የነገሱ ንጉስ
2025-10-24 07:15:57
3
dianashifferausem :
እውነት አዉነት አርሤማን የምር ነው ያዘንኩት
2025-10-21 15:46:10
1
Lina :
የኔ አባት ማርያምን ኢትዮጵያ ትልቅ አባት አታለች
2025-10-21 07:46:52
2
አገኘሁ ግርማ❤💐✨ :
ነብሳቸውን ይማረው
2025-10-21 05:59:32
1
ኢትኤል :
ይችን ሀገር ለማን ጥለው ሄዱ ግን😔😔😔
2025-10-21 08:07:10
1
mikiyas4090 :
የኔ አባት ነብሶትን ይማርልን❤❤❤
2025-10-21 06:21:08
2
s b :
yana hulachinim wede abati nabaru la ethiopia bicha yaminoru nabesawati ba axada ganati yanurowati abata 😥😥😥😥😥😥
2025-10-21 03:51:36
1
ሲምባ የፋንታዬልጅ! :
እኔ ያዘንኩት ለእራሳችን ነው እሳቸው ወደ ፈጠራቸው ነው የሄድት እግዚአብሔር ፈቅዶ ትንሽ ቢቆዮልን መልካም ነበር አልሆነም
2025-10-21 04:49:44
2
👳♀️اسحق📿 :
የኛ አባባ ይህ ናአቸዉ ለሀቅ የሚኖሩ ሰላሳቸዉ ምን ብናወራ አይጠገብም አላህ በጀነት ያሞናድልልን ጥለዉን የቲም አረጉን🥺🥺😭
2025-10-22 21:29:04
0
E ቶ ሪ ካ 444 :
ያማል
2025-10-21 05:13:19
0
belli :
our father muftih Allah grant you jennah
2025-10-22 16:38:37
0
Tsinukal :
የሰውነት ልክ 🙏🙏🙏ተክክለኛ የሃይማኖት አባት
2025-10-21 17:10:05
0
tekalign gkirstos :
🙏🙏🙏ሀጂዬ ነብሶት በሠላም ትረፍልን ።
2025-10-23 05:56:16
0
ETHIO KIBRU GUNNER :
RIP
2025-10-23 05:24:56
0
kun faykun 🤲🇹🇷 :
inaaa lilahi waina ilaa irajun 😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-22 17:27:53
0
tokechaw :
አባታችን ሐጅ ሙፍቲ ኡመረ እድሪሰ ለሐገራችን ብሎም ለአለም መልካምን የሚያሰተምሩ ና ነብይ ነዎት ባይባሉም ኢትዮጵያን ከጨለማው ኑሮ ለማላቀቅ የተላኩ ድንቅ አሊም ነበሩ።ከነብይነት ያልተናነሰም ሰራ ነው የሰሩት ብል ማጋነን አይሆንብኝም።
2025-10-22 19:32:32
0
seni :
አንዷ እኔ ነኝ አላህ ጀነትይወፍቃቸው የደግነት ጥግ😭😭😭
2025-10-21 06:45:25
0
To see more videos from user @africa24official, please go to the Tikwm
homepage.