@storyofchurch: ★★★ገዳመ ወንያት አቡነ ሐራ ድንግል★★★ ወር በገባ በ11 ተከብረው የሚውሉት አቡነ ሐራ ድንግል ከመቃብራቸው ተዝቆ የማያልቅ ሞልቶ በማይፈስ የአፈር እምነት ዕፁብ ድንቅ ተአምራትን ያደርጋል፡፡ ወንድሜም ዲያቆን አንተነህ ሀይሌ ገዳሙን በረገጠ በመጀመሪያው ቀን በእፍኝ ፀበል የጠፋው ዓይኑ ቦግ ብሎ በርቶለታል፡፡ ★★★በጻድቁ መቃብር ላይ የተሰራውን ቤተ መቅደስ ያሰሩት አጼ ዮሐንስ ፬ኛ በፅኑ ነቀርሳ ወይም በሳይንሳዊ አጠራሩ ካንሰር በሽታ ተይዘው የእግዚአብሔር ቸርነት የጻድቁን አማላጅነት አምነው ከመቀሌ ድረስ ገስግሰው መጥተው በጻድቁ ፀበል ድንቅ ስለተደረገላቸው ፈውስንም ስላገኙ የክብር አልጋና ዘውዳቸውን አበርክተዋል ቤተ ክርስቲያኑንም ያሰሩት እርሳቸው ናቸው፡፡ ★★★ጻድቁ ዛሬም የሰው ዘርን ሁሉ ከክፉ ደዌ ይፈውሳሉ፡፡ አድራሻ ፡ ከባህርዳር ወደ ጎንደር ወይም ደሴ መንገድ ዘንዘልማ#followers➕ #followers➕ #followers➕ #followers➕ #followers➕

ምስለ አድባራት ወገዳማት
ምስለ አድባራት ወገዳማት
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 October 2025 04:15:07 GMT
780
140
1
1

Music

Download

Comments

arsem689
arsema :
🥰🥰🥰
2025-10-21 14:03:02
0
To see more videos from user @storyofchurch, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About