@besufekad59: "እናቴ" ወይስ "ፍቅር"? የዝናቡ እንቆቅልሽ #በሱፈቃድ_አማረ #ethiopian_tik_tok

Besufekad Amare
Besufekad Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 October 2025 06:35:47 GMT
1418912
65753
1024
4496

Music

Download

Comments

nabry431
ግRûም :
ተከተይ እኔ ምን አገባኝ ለራሴ አሞኝ እየተጨነኩ ነው
2025-10-21 07:09:32
106
mercytse4
Mercy :
ስጀመር መንፈስ ነዉ ፀሎት ያስፈልግሻል🤔
2025-10-21 10:17:49
65
yimu.omar
OMAR 🇪🇹❤🇵🇸 :
እናቴ ትሙት 1 million ብር እልክልሀለው ምለሀል በቃ ላክልኝ 😁
2025-10-21 06:40:06
73
tigst.gatnehe
tigየእናቷ ናፉቂ :
በየቦታው እጃቸውን መዘርጋት የወዶች ባህሪ ስለሆነ ነው😂
2025-10-21 07:25:02
34
fire.konjo7
FIRE kONJo :
ሄዷል የት ትከተለዋለች ወንዶች እንደሆነ ነካክተው መሄድ ልምዳቸው ነው
2025-10-21 16:43:27
7
mihre.lema
soretii :
ተራኪው ጥያቄ አለኝ ይሄ ሁሉ የሚሆነው በህልሟ ነው ወይስ በእውን ነው🤭🤭🤭
2025-10-21 15:22:07
13
seyakiya1
ⓈⒺⓎⒶ 🇮🇷 :
አንድ ወንድ ልጅ እናቱን ፍቅር አይልም ግን አንድ ባል ሚስቱን እናት ፍቅር ይላል ይሄ የማሳየው ልጁ ሚስት ወይም ጓደኛ እንዳለው ነው ግን ለምን በዚህ ልክ መቅረብ ፈለገ ያደረገው ነገር ልክ አይደለም አንዳንድ አሻቃባጭ እና ሴሰኛ ወንዶች ባህሪ ነው ያሳየው😁
2025-10-21 07:51:44
16
user6076700637844
user6076700637844 :
ያናደደሽ ስልክ ያለ መቀበሉ ነው
2025-10-22 04:28:13
5
3158ro3
rozi cosmo 🥰 :
የትኛው ሰልፍ ላይ እንደሆነ የቆመችው ጠይቅልኝ 😂😂
2025-10-21 18:03:39
7
user49524909067048
ምድር አግዓዚት :
አዎ እኔ አሁን ፍቅር ነዉ ምላት ግን ችግሩ ስልክ አለመለዋወጣቸዉ ነዉ ግን ፓርት 2🙏🙏🙏
2025-10-21 20:14:22
6
teseyeware
teseyeware :
አሁን መልስ ብመልስላት እዛው ናት ቆማለች
2025-10-21 08:16:08
14
selamtilahun583
selamtilahun583 :
እንደኔ ግራ የገባው ሀይ በሉኝ እስኪ አብረን እናስብ 😂
2025-10-22 16:50:08
3
feiza148
Feiza :
ላኢላሀ ሀኢለላህ
2025-10-21 18:25:01
5
maaaaauser6224575792605
one world 🌏❤️ :
እውነቱን ለማወቅ ተከትላለች so መጨረሻዉን እንድትነግረን ንገራት 😔
2025-10-21 14:06:43
7
user501532227758
user501532227758 :
ማርያምን ሌላውን ተወው አተ ብቻህን 5 ጋዜጠኛ ነህ ይመች አቦ
2025-10-21 07:09:42
8
dire_shity_
Dire shity :
እስካሁን መንገዱ ላይ ነው ቆማ ያለቺው?🤔
2025-10-21 13:18:31
8
1mimi353
Mimi coca :
እናቱን ይመስለኛል ብዙ ወንዶች እናታቸውን ከቃላት በላይ በሆነ ፍቅር እሚወዱ አሉ እናታቸው ጓደኛም እናትም የሆነቻቸው ፈልጊው እህት
2025-10-21 06:50:10
5
mercymam19
Mercy Mom :
አንድም ቀን ከማታቀው ሰው ጋ ይሄን ያክል እርቀት መሄድ ምን ይሉታል 🤔🤭😁😁😁
2025-10-21 07:45:22
6
fisha256
fisha alemu :
ችርስ ለማይልቅ ፍቅር ዋጋ ለከፈልነዉ
2025-10-21 08:05:56
6
merry.liyu
merry :
እንዴት ነው ለደቂቃ ላያች ሰው ልቦ የምቀልጠው😠
2025-10-22 18:16:03
3
desta.kebede81
desta kebede :
እኔ ብሆን አላምነውም ላዳ አልሳፈርም ነበር
2025-10-27 10:32:11
2
tegetgyemjw
Eagle Mission! :
በሕግ አስጠይቂው! በፍቅር ቀልድ የለም!
2025-10-21 13:08:15
4
ashagriedesale
𝐀𝐬𝐡𝐮 𝙳𝚎𝚜𝚊𝚕𝚎 :
ወጥመድ የሚል ፊልም አይታችሁ ታቃላችሁ ወገን
2025-10-24 17:56:58
3
keyradinman2
kayre halabawu :
ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን የምትሉ like
2025-10-21 21:27:35
3
amii0024
🦋it's me🦋 :
አክስቴ ምናምን በሚል ተልካሻ ምክንያት የሰው ባል ልትቀሚ: በይ ቀጥ ብለሽ ወደ ቤትሽ ግቢ በላት😊☺
2025-10-22 18:19:01
3
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About