@zemazetewahedo: #ማኅሌተ_ጽጌ #መዝሙር #2018 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #orthodox

ዜማ ዘተዋሕዶ
ዜማ ዘተዋሕዶ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 October 2025 09:20:31 GMT
51038
2914
61
570

Music

Download

Comments

waw20565
tesfa mariyam molla :
ጥሩነው አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልግን እንዲወርድ አድርጉት
2025-10-21 11:22:12
1
user8308792576282
ሀብማር ፳፩ :
ሁሌም ዘመነ ጽጌ ሲመጣ ሦስተኛው ሳምንት በጣም ይናፍቀኛል ይህ መዝሙር ከአመላለሱ ጋር ድንቅ ነው ሁሌ ቢዘመር ያስብለኛል ባላለቀ ያሰኘኛል ከጥሩ ድምጽ ጋር ሲቀርብ የእግዚአብሔርን ቸርነት ምሕረት እያሳሰበን ዓይኖቻችንን በእንባ ይሞለዋል
2025-10-21 15:35:27
17
user235503824739
እምርእሰ ሳኔር ወኤርሞን :
የድጓ መምር ኢይመስል
2025-10-31 19:52:54
0
user6869166377404
user6869166377404 :
እናውርደው እንጂ ምነው መምህር
2025-11-19 22:51:58
0
nebiyumuse3
nebiyumuse3 :
ይበል ነው ሊቁ
2025-10-25 16:05:02
0
kibrekidusan.adan
እማምንሽ ቅድስት ኪዳነምህረት ምገዴን አቅኒው :
አፈር ልብላ በስንት ጊዜየ አሁን የእውነት መምህር አገኘሁ❤❤❤❤
2025-10-30 11:29:51
0
haruraeal
Äŵőķĕ Måşŗěŝĥã :
በጣም ተመችቶኛል ለመያዝ የሚመች አይነት አጯጯህ
2025-10-24 14:50:01
0
promisedland369
sewwnet :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-10-25 13:28:40
0
zelalem012
zelalem012 :
እጅግ በጣም የምውዳቸው የቤተልሔም ጓደኛየ መምህር ትእግሥቱ! ሙያ ባለቤቱን ሲያገኝ እንደዚህ ነው ። ሊቃውንት ! ሌላ ብዙ ነገር ከምንሰማ ድጓ የምንሰማበትና የምንወያይበት ግሩፕ ቢፈጠር በጣም ጥሩ ነው ። ቃለሕይወትን ያማ
2025-10-25 10:25:51
0
andinet.yazie
Andinet Yazie :
ዘመኑ ግን ይገርመኛል ሁሉም በሚዳ ወጦ ለመታየት እጅግ ይገርማል !!
2025-10-24 17:24:17
0
asmera.wolde
Asmera Wolde :
ለሚገባውና ለሚገባው፣-ጥልቅ ምስጢር እንደዚህ በጥዑም ዜማ ሲቀርብ ልብን ያርዳል። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ሰጥቶት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። በእውነት የቃሉ ጉልበትና የዜማው ጣዕም የማይጠገብ ነው ።።።
2025-10-25 18:42:58
0
kale_dawit
ቃለ ዳዊት :
መምህር ሰላም ነዎት ?
2025-10-23 17:32:33
0
user31714207769871
user31714207769871 :
ቃለህይት ያሰማልን
2025-10-23 18:07:44
0
fast231623
fast231623 :
ሊቁ የሀገሬ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-10-24 14:44:34
0
ye20te20
ከ100 ውሸት አንድ እውነት :
አይ መታደላችን የተዋህዶ ልጆ እንደነኝህ ያሉ ሊቃውንት የሰተጠን ለእኛ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-21 13:18:37
0
hiylemariyam.geti
ደብረ ሲና የግዕዝ ትምህርት :
እረ ለምን እንዲወርድ አታ ደርጉልንም
2025-10-21 18:36:58
1
kelemu1612
m/r kelemework :
ትክክለኛ የድጓውን ከነምልክቷ ያሰሙን ሊቅ ተጠያቂ ፈጣሪ ይጠብቅዎት እንደርስዎን አይነት የአብነት ተጠያቂ መ/ር ለቤተ ክርስቲያን አያሳጣን
2025-10-22 04:50:20
1
hear_word_of_god
ሰብአ ቤት :
ዜማ ደረቅ ሲል ነው አይልቀቁ የኔታ
2025-10-22 19:19:05
0
user8429053316783
ሐዋዝ :
ስለተቃኝ።ልንዐመሰግናለን
2025-10-22 16:15:30
0
mulugeta0737
mulugeta :
በጣም ይመቻቻል እንዲወርድ ብታደርጉት
2026-10-21 08:05:51
0
user1586220633619
Aberham :
ሊቀሊቃዉት ትግስቱ
2025-10-23 16:20:11
0
yitbarek12.com
Daniel amare :
እዲወርድአርጉት
2025-10-23 08:18:47
0
memhir.alemu1
ጊዜ ዳኛ ነው :
ይቀጥል ግን አልወርድ አለኝ
2025-10-23 04:21:25
0
ealias.kegne
ወኢይጻእ አቢይ ነገር እምአፉክሙ :
እረ ያዴቱ ሊቅ🙏ቂለህይዎት ያሰማልን
2025-10-21 13:33:23
0
To see more videos from user @zemazetewahedo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About