@efrata_fissha: የቅዳሴ መግቢያ(ከሰኞ- አርብ) ትርጉም - ሰላም ላንቺ ይሁን እናታችን ክብረት ቤተ ክርስቲያን ግድግዳዎችሽ በጳዝዮን ዕንቍ የተጌጡ ናቸው ሰላም ላንቺ ይሁን እናታችን ክብረት ቤተ ክርስቲያን (Note: የረቡዕ ፣ዐርብ እና ቅዳሜ መግቢያ ደግሞ መስቀል አብርሃ ነው በቅርቡ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይለቀቃል) #fyp #foryou #ethiopian_tik_tok #viral #foryoupage

Ephrata
Ephrata
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 21 October 2025 15:59:11 GMT
647952
83748
683
5887

Music

Download

Comments

yege6833
Yege :
እመቤቴ ዘመንሽን ትባርከው
2025-10-21 16:53:52
788
henokgidey2
Henok⚡️ :
የኔ እህት ረቡዕና ዐርብ ሲሆን "መስቀል አብርሃ" ነው እሚባለው🥰 ጎበዝ ነሽ በርቺ😊
2025-10-22 05:25:28
344
hilinagebeyehu21gmail.co
Hilina Gebeyehu25 :
ሰኞ ማክሰኞ ና ሃሙስ ነው እንጅ ረቡዕና አርብ "መስቀል አብረሃ" ተብሎ ነው ሚጀመረው የኔ እህት
2025-10-22 06:36:56
48
hilunailandlash
Hilu nail and lash :
We need more ketybet ❤
2025-10-21 18:32:57
29
rahel.admassu31
Roo12 :
ሲጀመር ነጠላ ልበሸ ሲቀጥል አማትቢ🥰🥰
2025-10-22 07:26:51
10
abel.9a
abel.🔶️ :
ቅዳሴን እንዴት ነዉ በራሴ መማር የምችለዉ ...እባክሽ ንገሪኝ 🙏🙏
2025-10-23 08:18:08
12
robsenroba600
Robsen Roba :
ምን ትርጉም አለው ትርጉሙን ሳናቀው ማለቱ?? በምናቀው ቋንቋ ቢሀሆን አሪፍ ነበር
2025-10-23 19:51:53
0
abatanhetanawd12
abatanhetanawd12 :
አብዛኞቻችን ቅዳሴ ላይ እግዚኦታ ካለቀ ቡሀላ ነው የግል ፀሎት የምንፀልየው ይሄ ልክ ነው ወይስ አይደለም???
2025-11-18 14:47:35
1
kesistewodros1
Kesis Tewodros Aus. :
ግሩም ነው በርቺ እህታችን
2025-10-24 12:53:35
7
habtamuarega84
Habtamuarega :
ልቃምበት ቆንጂት ተይኝ
2025-10-23 13:12:59
0
yeworkweha.getach
Yeworkweha Getachew :
ይችን ያህል የማንሞክር ቁጭ ብለን የምንነቅፈው ነገርስ?🤔
2025-10-22 07:36:40
11
beeekeee8
beeekeee :
በናትሽ በማርያም የተስጦ መሉውን ያለበት መፅሀፍ ግዢልኝ በብሬ ተባበሪኝ ወይም ያለበትን ጠቁሚኝ ተባበሪኝ
2025-12-03 18:43:14
1
fire.yemareyam.li
ፍሬ Queen👸🦋 :
ፀጋዉን ያብዛልሽ
2025-10-21 21:27:07
2
b12345gmail0
B + Positive ❤️ :
ታድለሽ እግዚአብሔር የመረጠሽ ይሄ መመርጥ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤
2025-10-24 15:28:06
3
hilu0591
barch :
ቀጥይበት በእናትሽ🥰
2025-10-21 17:18:14
15
imhabesaethiopia1
ጌጤnesh🌸 :
ሁሌ አብሬ ነው እምለው ከአንቺ ጋር😁💜
2025-10-21 16:56:10
8
bettyaydagnu
betty aydagnu :
ረቡዕ አርብ እና ቅዳሜ "መስቀል አብርሃ" ይባላል
2025-10-22 05:46:54
8
blen_lyric_s
blen_lyrics :
ረቡዕ እና አርብ መስቀል አብርሃ ነው
2025-10-27 09:49:13
2
her_mellaa
Zemarit Hermela :
Yene abeba❤❤🙏
2025-10-23 18:21:54
2
tedadebla
tedadebla :
በርቺ👏👏👏
2025-12-09 19:05:33
1
user4226271299253
user4226271299253 :
ቅዳሴ ከሰኞ እስከ አርብ ስንት ሰአት ነው ሚጀመረውና የምያልቀው??? እሁድስ ??? please መልሱልኝ እንዳታልፉት
2025-10-22 13:17:57
1
bezabezadire836
ድሬደዋዊት🦚 :
የቅዳሜኔ የእሁዱን የት አገኘዋለው🙏
2025-10-23 07:48:35
3
litaylie65
liya :
የኔ ቆንጆ ልጅ ተባረኪ
2025-12-16 18:26:11
1
besri.ja16
የሞኬ ልጅ💪 :
2025-11-14 10:23:12
1
tamrinjakm
nahom :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-11-22 04:40:37
1
To see more videos from user @efrata_fissha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About