@ezanadaniel: @Jerusalem maru @AmanⓇ @cheru babel @ፋል ላውንጅ

Ezana daniel🤴🏻
Ezana daniel🤴🏻
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 22 October 2025 08:00:53 GMT
243800
20312
199
741

Music

Download

Comments

fisha256
fisha alemu :
ችርስ ለማይዘልቅ ፍቅር ዋጋ ለከፈልነዉ
2025-10-23 15:01:30
29
sam_ri2426
✨samri✨ :
ene sayew 1 like ahuns
2025-10-22 08:06:10
18
cherubabel
cheru babel :
እንዴት ነዉ ምትችሉት 🥹
2025-10-22 08:05:03
128
geze.jgenawu
ሜርሲ :
ብር ግን የት ነው ያለው
2025-10-22 22:21:39
4
chubaw2013
🅛︎🅔︎🅞︎ 🐐 :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም ድርሰት እንዴት አያችሁት
2025-10-22 13:25:14
22
meri3987
ኩሩ ሀበሻ 16🦋🦋❤ :
አይይይይይ እናንተስ አይለያቹ እውነት አይሁን🥰
2025-12-07 08:55:22
1
geli.ye.maryam
ye maryam leg :
sewdachu
2026-01-19 10:03:50
0
hulumnegeryalfal6
hulumnegeryalfal6 :
7
2026-02-07 07:03:37
0
user70317032155128
user70317032155128 nan ናኒየአክሊዬ :
ሲወዱህ ደሞ እንዲነው🥰🥰🥺
2025-10-23 20:08:38
1
birzehane
Hane W :
ከምር ሁለታቹም ለኔ ምርጦች ናቹ👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-24 11:00:52
2
bwbw085
bezawit 12192127 :
2026-01-01 22:32:19
2
u21232719
helen :
ችርስ አፍቅረን ለማናዉቀዉ
2025-12-05 17:30:44
0
helukarate
helu👑karate 🥋 :
2025-10-22 08:12:49
1
user61669996205874
jerry :
ene sayew 310 like
2025-10-22 08:43:37
1
fasika.ayalewu
Jêsī🎀 :
yene mirtochi🥰♥️
2025-11-13 10:52:40
0
user7313574445740
Mekdi1224 :
ymechachhu
2025-12-28 19:20:40
0
nahili012
Nahi🌸 :
ezuye
2025-10-22 08:55:44
0
brktig
brkti@G :
waw
2025-11-25 10:04:02
0
samri2844
samri ጋይቴዋ :
🥰p🥰p🥰p🥰🥰🥰
2025-10-29 12:06:57
0
tgyaye6703170247116
tg yaye 👫 :
ኢዙዬ🥰
2025-10-24 18:47:35
0
xhlfufhhfu
@ eman :
እደኔ የሚወዳቻው❤
2025-10-30 21:28:24
0
user8014545223451
I am muslim :
Ezana
2025-11-11 18:23:26
0
elarya44
mare 44 :
በጣም አሪፍ ነው ረዘም ቢል ፋል ደሞ ውብ ቤት ያምራል
2025-11-28 08:51:40
0
user42277786194615
mdera🥰😍 :
እኔን ሸልመኝ እስኪ
2025-10-25 19:23:22
0
behja49
በህጃ💰 :
እንደዚ አይነት አታስተምሩ አንዱ ያበደ አለ 😇😇😇🤣
2025-10-22 10:16:01
0
To see more videos from user @ezanadaniel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About