@hawla4534: #mufti Haji oumer eidrirs ዝምብ ባይኖር የንብ ቀድር አይታወቅም መብረራቸው ቢመሳሰልም ማረፊያቸው እየቅል ነው። ሙፍቲን የምትሳደቡ ሰዎች የሀላል ልጅ ናቹ ለማለት አያስደፍርም። መጥፎ ሰው ባይኖር የጥሩ ሰውን ደረጃ አናውቀውም ነበር ማምለክና ማክበር መውደድ የተዛባባችሁ ስትዘሩ ስላልተገራችሁ ነው ዋ ለኻቲማችሁ! @bilu📿@ruhi @mube 👌💚 @FuAD🤩 @ꪑꪖꪶ𝓲𝘬ꪖ @oumer@meja husni 👌 @hiku
✨🖤hilwa
Region: ET
Wednesday 22 October 2025 13:18:32 GMT
Music
Download
Comments
Mr Endi black :
ስርሃትዎ ፈገግታዎ ምክርዎ ሁሌም ከልባችን አይጠፋም እኔ አንዱ ክርስትያን ልጅዎ እወድዎታለሁ
2025-10-23 13:07:20
185
ማርያም እናቴ የጌታዬ እናት 💕 :
አይ አለመታደላችን ትልቅ አባት አጣን 😭😭😭😭😭
2025-10-23 07:08:30
77
user5333605366196 :
አግዚአብሔር ነፍሳቸዉን በገነት ያኑራት 😭😭😭 ስማቸዉ ከመቃብር በላይ በልባቺን ታትሞ ይኖራል 😭😭😭😭
2025-10-23 16:34:51
12
Azeb Muleta :
የኔ በሻሻ ሀጂዬ እደተወደዱ ወደፈጣሪወት ተጠሩ ነብሶትን በገነት ያሳርፍልን እኛም እስክንጠራ😭😭😭
2025-10-23 13:02:57
21
Selma :
ገና ፎታቸውን ሳይ እንባ ይቀድመኛል ንብሶትን ይማራ የሁሉም አባት ነበሩ
2025-10-23 10:22:52
22
yoakin :
የኔ አባት 🥺🥺🥺 ምክራቸውን ጨርሼ እንኳን መስማት ያቅተኛል ሁፍ ሞት ክፉ
2025-10-23 14:44:22
8
kuku :
እኝህን አባት ለመውደድ ሰው መሆን ብቻ በቂነው።
2025-10-23 17:33:02
19
biruktii2 :
እንደ አዲስ ነው የምደነግጠው 😭
2025-10-23 16:47:29
6
ሎዛ ንጋቱ ♍️ :
መቼም የዲያቢሎስ ዉላጅ ካልሆነ ይህን አባት መጥላት የሚችል ልብ ምንኛ የታወረ ነዉ !?!!!
2025-10-23 12:31:45
11
tshgi ♐️ :
የኔ አባት ማርያም ሲያዛዝኑ 🥺🥺😭
2025-10-23 11:10:42
14
🦋🦋lucyJewlery🦋 :
ተስማምተን ያከበርናቸው፤ያለክርክር የወደድናቸው ነፍስ ምሳሌ ስሟ ማን ይባላል ቢባል ሀጁ ሙፍቲህ ብለን በኩራት እንጠራለን። ነብሰ ይማር🤲🤲🤲
2025-10-24 12:09:42
5
Sami1221 :
ክርስቲያን ሆኜ ምናለ አንድ ቀን ጉልበታቸውን ስሜ በመረቁኝ ብዬ የምመኛቸው አባት ነበሩ 🥺
2025-10-23 20:54:29
3
enqopa :
ሺህ ቢወለድ ዳግም አይሆንም እንዳንቱ አባታችን ምንኛ ድንቅ ኖት እናት እርሶን የወለዱ 🌺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-10-24 17:30:44
5
ካለሺ አች👨👧 ማ :
የኔ ወለላ ሁሌም ምክራችሁ በልበችን ነው አንረሳውም
2025-10-24 11:52:58
2
MameKing💪ቋንቋ አረብኛናእንግሊዝኛለቅመሞች :
ሀጅዋ ናፈቁኝ ወላሂ🥹🥹🥹
2025-11-28 20:20:24
1
Himza man. c00121 :
ዬኔአባትእዴትአጀቴንእደበሉት
2025-12-24 12:36:05
1
geni :
የነ አባት እንዴት አጀቴን እደበሉት😭😭😭😭
2025-10-28 19:49:50
3
sabotuu Arsii :
😭😭😭 uuuuuuuuuuuuuf Rabiin Ramatan ha busuf
2025-11-10 05:20:32
1
Abel ldeta :
ፈገግታቸው🥹 የኔ አባት😭
2025-10-24 12:37:24
2
ዲ/ን ዘ-ሩፋኤል ፍስሀ ✝️🙏🙏🙏 :
አቤት ውበት ሲያምሩ❤❤❤❤
2025-10-23 19:24:43
2
azeb yarsma :
የኔ ውብ መልካም አባት እረ ከአይምሮአለ አልጠፋ አሉ ማርያምን አባቴን እዳጣውት የተሰማኝ ስሜት አውን ተደገመ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን
2025-10-23 14:07:49
2
ሉሉነኝ የ ለሚዋ❤ :
😭😭😭አይሞት
2025-11-03 05:55:19
1
helen,k :
እውይ ፈገታቸው እራሱ ውበታቸው ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ይኑርልን 🥺🙏
2025-10-25 09:22:00
3
swetta :
ye web fegeta balebet masha allah abatachen mekariyachen allah jenetl firdowsn yefeqachu
2025-10-26 05:56:46
2
Fitse :
የኔ እሩህሩህ😢 የኔ ደግ አባት😢 ነፍሰዎትን በጀነት ያኑርለን ሁሌም በልባችን ይኖራሉ።
2025-10-24 11:57:57
2
To see more videos from user @hawla4534, please go to the Tikwm
homepage.