@hiruy_kal: #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #dani_bizuneh

ᴅᴀɴɪᴇʟ ʙɪᴢᴜɴᴇʜ
ᴅᴀɴɪᴇʟ ʙɪᴢᴜɴᴇʜ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 22 October 2025 13:53:08 GMT
807099
31829
5182
3290

Music

Download

Comments

kallshavel
Qal shávél :
እናቴ እንዲህ ስትል ሰማኻት ,,,,አሁን ከሰው ማነሴን አትዩ እኔም በልጄ ያልፍልኛል ብላ ሰው ፊት ስትናገር ሰማው እናም እናቴን ካለችበት ፈቀቅ ለማረግ ያብቃህ በሉኝ ቸኩያለሁ በጣም እመቤቴን
2025-10-23 19:32:19
7108
arsenal191221
hiwi🌹🦅🦅 :
መፃፍ ፈልጎ ለመፃፍ ያልቻለ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-10-23 16:36:19
4448
ekuekuti48
€Kram ĵemal :
ችርስ 🍻 ራስ ማጥፋት ሃጥያት ሁኖብን ለምንኖር ሰዎች😪
2025-10-23 16:07:54
2438
kiwiasefa
ki-wi-🎼 :
ለምን ቆየህብኝ ልጄ ከዛ ቆዶ ጥገና ገባች የመጨረሻ ቃል የናቴ ድምፅ 😭😭😭
2025-10-23 10:15:35
2026
dcdc25169
DC :
የዩኒቨርስቲው ተማሪ እያለሁ 1ኛ አመትን ጨርሼ ወደ ቤተሰብ ስሄድ ገና መኪና ላይ እደወረድኩ የቀልድ ይሁን የምር በማያስታውቅ በህፃን አንደበቱ ትንሹ ወንድሜ እናቴ ሆስፒታል ናት አለኝ በጣም እደታመመች ነግረውኝ ወደ ሆስፒታሉ እየሄድኩ ልክ ከበሩ እደገባሁ ልቅሶ የተጨመረበት እናቴ እናቴ የሚል የታናሽ እህቴን ድምፅ ሰማሁ እናቴ ያለችበት ክፍልም ገብቸ እንባ እየተናነቀኝ እናቴን ሳምኳት እሷ ግን ዝም ነበር ያለችው ከደቂቃዎች ቡሃላ እናቴ አንገቷን ትንሽ ቀና አድርጋ ከነፍሷ በወጣ ስሜት "ልጄ ደረስክልኝ" አለች ። እናቴ ሲበዛ ለሁሉም ነገር እመቤት ማሪያም ታውቀለች ነው የምትለው እመቤት ማሪያም ከዛ ሁሉ አድናት እስካሁን በሰላም እየኖረችልኝ ነው
2025-10-25 19:34:10
1305
alazar_al
Alazar🐯 :
አባቴ ልጄ ድረስልኝ ያለኝን መቼም አልረሳውም 🥺
2025-10-22 16:47:16
1304
_____36594
መ_ን_ገ_ደ_ኛ_ው ልቤ ♥️♥️♥️♥️ :
ታናሽ ወንድሜ ፀበል እያፀበልኩት እኔ ተይዤ አንተንም አሰቃየሁህ ያለኝኝኝ !!!!!!!!!!
2025-10-23 04:09:39
964
geniyabatwalij
Geni🎀🍫🍫 :
ኮመንት አንበብቦ እንደኔ ያለቀሰ💔
2025-10-24 20:07:07
585
seidahmedali1
ሰዒድ አህመድ አሊ :
ከታመምኩ 3 አመቴ ነውና ለጓደኛየ አሞኛል አልኩት ከአሞኛል ውጭ አታቅም እንዴ አለኝ
2025-10-23 03:11:56
550
a9057789
sofi :
እንዳትጎጂ ብዬ ነበር አብሬሽ የነበርኩት ይቅርታ
2025-10-22 15:08:27
629
sadra_k5
🦋sdru🧕💫 :
አንዳንድ ህመሞችን እንኖራቸዋለን እንጂ አናወራቸውም🥹 ሁሉን ከተናገርን ሆድ ባዶ ይቀራል🥺
2025-10-23 17:44:53
698
nonemetata
No"name🇪🇹 🥷🇹🇷 :
ትንሽ ተሳቀልኝ ተብሎ ብዙ አይወራም 🥺
2025-10-22 16:36:52
353
yewarkwancha
የወርቅ ዋንጫ :
ለመፃፍ ከ10 ደቂቃ በላይ አስቤ ቃላት አጠረኝ😌😳😔😳
2025-10-23 04:01:03
429
siiiiiii.12
simp for :
የሳቀልሽ ሁላ ጓደኛ አይሆንሽም ፈጣሪሽን ጓደኛ አድርጊው ሰው ይጠቅምሻልም ይጎዳሻልም
2025-10-22 15:44:59
200
sada65771
seadi🇪🇹$🇹🇷❤ :
እስኪ ሆድ ይቻለው💔😭መፃፍ ፈልጌ ግን😥
2025-10-22 17:05:59
193
user11950327546
ጆኒጌታየ :
ኮመንት ላይ ያለቀስ ችርስ
2025-10-30 10:09:29
73
user2272949170665a
user2272949170665Abdi man :
እስቲ እንደኔ መፃፍ ፈልጎ ሁሉንም በሆዱ የያዘ🥺🥺🥺
2025-12-30 04:57:24
7
mele2l
mĕlĕ :
አባቴ ናና እየኝ ብሎኝ ሳላየዉ ሞት ቀደመኝ😣
2025-10-22 16:53:42
84
beza68586
Beza 6 21❤️🙏 :
አንቺንየወለድኩበትቀን የተረገመነውየተባልኩበት🥺🥺🥺
2025-10-22 17:15:11
233
yomi40321
YOME :
አማርኛ እንደ ዛሬ አጥሮኝ አያውቅም 🥺😔
2025-10-24 18:00:37
23
tsi4076
tsi፩፮ :
መንገድ እየሄድሽ ምግብ እንዳትበይ ምክንያቱም ብዙ ጎዳና ተዳዳሪ እንዲሁም የተለያዩ የተራቡ ሰዎች የረሱትን እራባቸውን ትቀሰቅሺባቸውአለሽ ያለኝን አረሳም☺
2025-10-23 17:55:53
206
user13988463531616
aziti :
አባቴ ደና ነኝ ልጀ ተኝ እያለኝ ትቶኝ ላይመለስ ሄደ
2025-10-23 12:52:46
231
lonly.angle16
Liya :
ሁሉም ሰው መጀመርያ የተሣሣተ ሰው ይመርጥና ከዛ እውነተኛ ሰው ሲመጣ ማመን ያቆማሉ።🥺🥺
2025-10-26 09:44:19
6
w.i.n.n.e.r
Ashu wiz Winner :
አይዞን ቀን ስራ ሰርተን እንኖራለን ያለኝን አባቴ
2025-10-23 02:17:38
139
abiya28
keru 🍫 :
በልብ ያለ በልብ ውስጥ ይቅር 😏
2025-11-29 19:24:30
9
To see more videos from user @hiruy_kal, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About