@d.a.g.i.12: ከአባት በላይ አባት😭 #orthodox #orthodoxchristian #fyp #መዝሙር #ቅዱስ_ሚካኤል_ለሁላችን_ይድረስልን

Dagi🎀
Dagi🎀
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 22 October 2025 15:38:35 GMT
140842
38352
179
1806

Music

Download

Comments

afomia.michael1
afomia :
ለነፍሴ ከለላ ሆነላት🥺
2025-10-23 04:51:13
108
chere_1224
Chere፲፪🌴 :
ክብሩን እንዴት ብዬ ልንገራችሁ ቃል የለኝም የኔ አባት በሐዘኔ ሰዓት ሁሉ ሲሸሸኝ እርሱ ብቻ ነበር ከጎኔ የነበረው አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ አሜን 🥰🥰ማር ሚካኤል 🥰🥰
2025-10-24 18:08:27
33
nafyad_12
𝐍𝐚𝐟𝐲𝐚𝐝 :
yashageragn melak mikael new🥺🥹❤️🩹🙏
2025-10-25 04:38:23
3
afuti241
Afomiya dawit :
የኔ ሩህሩህ አባት🥺
2025-10-22 16:29:00
62
kidi._16
:)kidi🎀 :
ደግ አባት🥺❤️‍🩹
2025-10-22 17:48:10
6
genigeni1216
Geni :
ቅዱስ ሚካሄል ለእኔም ለባሌ አባታችን ነው በተለይ ለባሌ እውነት ሚካሄልን ካለ አለ የዛሬን አያድርገውና ግን ታዲያ ዛሬ በመኻላችን ከባድ ጠላት ገብቶ ኑሯችን የደባል ሆኗል ወ ዘ ተ ቅዱስ ሚካሄል የባራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሕይወት የቀየረ የኛንም ሕይወት ያስተካክልን በምልጃው ይታደገን ፀልዪልን
2025-10-24 16:05:11
7
121619pmpm
ምንተስኖት ክብሩ 1216 :
ሚካኤል ለኔ እስትንፍሴ ነው ስሜቱን እሚያቀው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆነ ብቻ ነው ቃል የለኝም የኔ ደግ አባት እግዛብሔር ይባርክሽ ቅዱስ ሚካኤልይጠብቅሽ
2025-11-19 08:21:59
3
zufan.bekele7
Zu ✨✨ :
ምንስ ተብሎ ተጀምሮ ይጨረሳል የሚካኤል ነገር እሩሩህ አባት እኮ ነው ከቅርብም ቅርብ 😭♥️
2025-11-18 19:31:21
2
arodion_fashion
Arodion Fashion and Garment :
እንደ እድል ሆኖ ያደግኹት በመልአኩ ቤት ነው። ስለ እርሱ በቃል የማይገለጽ ልዩ ፍቅር አለኝ። በሄድኩበት ሁሉ ስሙ ሲጠራ ከሰማኹ አንዳች የደስታ ስሜት ሰውነቴን ውርር ያደርገዋል። "ሚካኤል" ብዬ ያልቀለለ ሸክም፣ ያልተመለሰ ጸሎት የለኝም። አንዳንዴ መልአኩ በጣም ቅርቤ ይመስለኛል። ደግሞ ስለ እርሱ ሳስብ ያሳዝነኛል። ለምን? እንጃ ግን ለእኔ ስለሚያዝንልኝ ይሆናል። ስለ እኔ የሚጨነቅ፣ የሚሳሳልኝ ይመስለኛል። ስለዚህ ያሳዝነኛል። ሚካኤል የዋህ፣ ትሑት፣ ሰውን ወዳጅ መልአክ ነው። ሁልጊዜ ሲዘመር ደስ የሚለኝ መዝሙር አለ-: ለኔ ያደረገው ሚካኤል ብዙ ነው/2/ ከሰማይ ተልኮ ድንቅ ነገር አደረግልኝ አጽናኝና ረዳት ሚካኤል ሆነኝ ከታናሽነቴ ጀምሮ እኔን የመገበኝ፣ ከክፉ ነገር ሁሉ ያዳነኝ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ነው!
2025-11-02 12:07:45
4
michaelawit12215
ሚካኤልአዊት🩶12🕊 :
የካው ሚካኤል አባቴ♥️🥺የኔ ፈጥኖ ደራሽ🥰🕊
2025-10-23 15:34:05
8
user5196147691054
D የወጨጫ ማርያም☦️ :
ከመልአኩ ክብር የተነሳ ምድር አበራች 🥺🥺🥺🥰
2025-10-23 11:36:05
7
raky067
raky067 :
🥰🥰🥰ይሄን መዝሙር እንደኔ የሚወደው
2025-10-28 04:08:17
2
yummy.com36
yummy🤭 :
የካው ንጉስ ቅዱስ ሚካኤል 🥰
2025-10-23 14:47:10
5
nebabe12
Nebiat :
"የልቤ"🥰🥰
2025-10-24 07:43:02
3
makizlideta2
Maki Z Lideta :
አይኑ ዘርግብ❤የኔ ሰሚ ቅዱስ ሚካኤል🥺
2025-10-25 10:19:07
3
tsedey96
ከስሴ :
የኒ አባት 😔🤲
2025-10-24 02:29:37
2
betelhem121221
✨Bėţï የሚካኤል❶❷✨ :
አባት ከአባት በላይ የኔ ህይወት❤🙏
2025-10-27 03:17:27
2
muluhawaz2
muluhawaz986 :
ይለይብኛል
2025-10-25 08:45:32
2
menderin_kebo
Mënderin☦️ :
ለነፍሴ ከለላ ሆነላት አተረፈኝ ከዕደ ረበናት😩💝💝
2025-11-19 07:16:53
4
betifr1
@ባለማህተቧ🙏💟✝️✝️✝️✝️ :
yena mogase❣️🙏
2025-10-26 08:29:42
2
beki_yemichael
Beki 24 :
🥺ምን ልበል ስላንተ አባቴ
2025-10-22 21:14:54
4
winta192
Happy 😊 :
Ewnet new 🙏🙏🙏🙏 egzabher amlak ymesgen 🙏🥰🥰🥰
2025-11-22 11:50:53
1
andita.2a
𝐀ndy🔪 🇪🇹💯 :
ሚካኤል 🤭
2025-11-19 08:12:52
2
tihitna62
Tina :
ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሼ🥺🥰🥰
2025-10-26 21:04:03
2
To see more videos from user @d.a.g.i.12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About