@su.su28928: #እያረሩ😏መሳቅ💔😂አስለምደሽኛል

نتلبرب
نتلبرب
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 22 October 2025 18:12:33 GMT
127635
2056
98
579

Music

Download

Comments

.rahma.eth
ልንኑር ለሚጠሉኚ እዳቃጥላቸዉ :
እኔማ መቸም አይገባኚ አሁን እኔም ሴትነኚ😂
2025-10-23 12:24:19
6
k309115
"ሶብረኛዋ👸🕌" :
ካረቱኑን እንደት ነው ያረግሺው ማማየ🥰🥰
2025-10-23 00:16:02
0
lehulum.giza.alew
ተመሥገን አምላኬ🙏💒 :
የኔ ልባም ሴት🥰 እድታሥተምሪኝ ኢትዮጲያ እሺ ማማዬ💋
2025-10-22 19:07:07
2
user695460949916
Marie አባቴ ኩራቴ :
የኔ ውድ በመቤቴ እንዲወርድ አድርጊልኝ ደስ ሲል
2025-10-23 04:31:36
0
lij1477
➻ሙክ➻ማፊ➻🤣➻🐈➻🎧 :
የሠካሻቸው እጨትናቸው
2025-10-23 18:03:25
0
sumeya.seyed
ሰለምቴዋ ነኝ አልሀምዱሊላህ :
ቀስ አድርገሽ ብታሳይን መጨረሻላይ ያለውን ለማየት
2025-10-23 00:08:56
0
user34461774331912
እሙ ፈይሰል :
ዉደ እንድወርድ አድርጊ
2025-10-22 20:23:20
0
ka12lh
𝕒𝑠𝖙𝖚 12🕊🦋 :
ቀስ በይና ስንት እንጨት እንደምንተክል እና የመጀመሪያውን አጀማመሩን እና አቆጣጠሩን ከቻልሽ በቃል ንገሪን🥰🥰🥰🥰
2025-10-23 04:38:31
0
s001577
እሙ ሀሲነት💕🍒🍒🍒🍒🍒 :
እኔ ክሩ ነው የቸገረኝ ውዴ የዚህ አገር ወፍራም ነው ክሩ ልክ እደ ኢትዮ አይደለም
2025-10-23 03:44:20
3
user9635288180162
❷❼𝐒́𝐢𝐥 𝐀̄𝐦𝐥𝐚𝐤✞︎❷❶♱📚🩵 :
በእናትሽ አሰራሩን አሳይኝ የሚያስፈልገውን ነገር ንገሪኝ ፎሎመልሽ ነይ በውስጥ😢😢😢
2025-10-22 22:34:26
1
user3929171220696
user3929171220696 :
ውዷ እስኪ ተረጋግተሽ አስተምሪን ሙያ በጣም እወዳለሁ የሚስማሮቹ ብዛት እና ጣውለው ስንት በስንት ነው የኔውድ
2025-10-23 09:19:35
1
user569672708
الحمدلله🇪🇹🕋 عل☪️ كل🕋🇯🇴حل :
ካርቶን እና በሚስማር ነው እዴ የሠራሽው
2026-01-03 11:06:49
0
user76600276092724
・❥ዘካታዋ༄የ⃠𝐒𝐮𝐒𝐮༆𝐒𝐢𝐒⃠𝐒🫦 :
ይሄኮ ቀላል ነው ያኛው ነው የሚያሰቸግረው
2025-11-25 04:55:04
0
sportsteams2917
አንተ ያልከዉ ሊሆን እኔ ብዙ አሠብኩ ❤ :
አሳይኝ ሣልሞትብሽ 😭😭
2025-11-11 14:30:39
0
user842733433198
Helen kidane :
ሙሉውን አሳይኝ
2025-10-28 10:15:36
0
.b81630
ሀኒ⚡️🧡 ⚽️👕(ሙሉ ሸዋ) :
እስኪ በደምብአርጊና ስሪልን በናትሽ ወይም ካርቶኑን ከመጀመራያዉ አሳይን🥰
2025-11-19 14:22:51
0
zeynabe347
ዙዙነኝ :
ቀስ ብለሺ አሣይኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤
2025-10-22 19:58:46
0
a845592
አባቴ 💔😭ስብራቴ😭💔😭 :
ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-10-22 18:32:16
1
selamken1221
21 :
እረጋ አርግሽ ሙሉዉን ላኪልኝ እህቴ
2025-11-28 09:55:35
0
user5831708423382
my family :
🥰🥰🥰🥰yamral
2025-11-26 11:39:40
0
zeynya5
Zeynya :
ለደኔ አይነቱ በጣም አሬፍነው ማሻአላሀ
2025-12-17 18:40:42
0
iwbdn36
ያአላህ እገዘኚኚ :
ውደ ካርቶኑን እደት አወጣሺው
2025-10-23 02:55:13
0
melat.tadis
Melat Tadis :
kefcewu 🥺🥰
2025-12-10 10:11:31
0
user1617117016314
. :
ቀስ ብለሽ አሳይኝ እሲ ውደ መጨረሻላይ አልገባኝም
2025-10-23 13:03:36
0
mz25215
🌹ዜድነኛ🌹የማሜ🌹ሸጋ🌹ሚስት🌹LVOE🌹Mዪ :
ሱሱ። ነይ እማ
2026-01-13 21:27:14
0
To see more videos from user @su.su28928, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About