@jesusisgod852: Replying to @swetkewte የነጭ እጣን አሰራርና አጠቃቀም#frankincense #homemaderemedies #foryoupage❤️❤️

Jerry✝️✅🇦🇪
Jerry✝️✅🇦🇪
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 23 October 2025 18:46:09 GMT
342581
8838
387
3089

Music

Download

Comments

elove978
ፈጣሪዬ የናቴን ክፉ አታሰማኝ :
በጣም ምርጥ ነው እኔን ገላግሎኛል ከማዲያት ተጠቀሙ ቅመሞቼ
2025-10-23 19:15:42
44
attiatti041
እመብርሀን እናቴ :
እኔማ መጀመሪያ ቀን ለ3 ቀን ዘፍዝፌ ውሀውን ደፍቼ ከስር ያለውን ተቀባዉ ከዚያ እንደ ማስቲካ ተጣብቆብኝ ብታጠበውም አይለቅ ሲደክመኝ እንደዛው ተኛው ጠዋት አይኔን ክድን አድርጎ እንዴት ልይ ቅንድቤን ላጨኝ ሙልጭ አድርጎ ሴትዮዬ ሌሽ ሌሽ አለች እኔ ወድጄ የላጨው መስሏት ለካስ ውሀውን ነው የሚቀቡት 😭😌😌😌😌
2025-10-24 05:23:15
13
user8304380853099
ሊሊ :
እረ በናታችሁ ፊት እማወፍር ነገር ንገሩኝ
2025-11-28 21:47:25
16
emebetmekonen239
ሲኖሪታ👌💐🥀 :
ቡጉር አወጣብኚ ማዳቱን እያፈዘዘው ነበር ግን ቡጉር ወጣብኚ ምን ላድርግ መልሽልኚ
2025-10-24 04:10:29
12
tsige.wagaye
ፅጌ&ትርሲት :
በማርያም ኢትዮጲያ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቀሙት ነው መልሽልኝ
2025-10-23 20:01:48
20
trutru76874
trutru :
እኔ ያልገባኝ የትኛውን ዕጣን ነው የቤተክርስቲያኑ ዕጣን ነው ሌላ ክሬሙስ ምንድ ነው ጥያቄም መልሽ
2025-10-31 15:33:02
0
hanan116753rl
ሀኒ የጋይንቷ :
የእጣኑን ክሬም ተቀብቼ ስታጠብ አለቅ አለኝ 😥
2025-10-23 22:44:08
0
user803945702
Alhamdulilhaa every thing :
baye,e bareda wly aniyu fayyida isaa argera itti fayyadamera
2025-10-26 07:56:27
4
salimaa144
Salima yaal Amin medrsa temari :
lebugr yihonal🥰🙏
2025-12-28 20:38:26
0
zed_20zuzu
🦋ዜድሻ🐤🇸🇦Ⓔ♾Ⓩ :
ኧረ የት ላግኘው
2025-11-19 10:22:24
4
rossgualshire
Roza kiros :
እህቴ መልሺልኝ በማርያም ነጭ እጣን ማለት በተክርስቲያን በር የሚሸጡት ነው
2025-10-24 07:35:57
1
user62871188498392
አህላም አህላም :
ምን አሰራራ አይጠይቅም እኔ እጠቀማለሁ ቡጉር ነበረብኝ አሁን ግን አልሀምዱሊላ ጠፋልኝ በአላህ ፍቃድ ሰበብ አድሩስ እና እጣኑን በዉሀ ዘፍዝፋቸሁ መቀባት ነዉ ።
2025-12-22 08:25:18
2
destadesta426
ሀበሻዊት :
የቤተክርስቲያኑ ነው እህቴ
2025-12-19 17:01:22
0
e805446e
e :
ለሚጠጣይሆናል
2025-10-24 11:45:50
2
loveanglana
😍ብቸኛዋ🥀🧕 :
ክሬም አልጠቀምም ምንቺግር አለዉ ባልቀባ ክሪም ምንምነገር አልቀባም ዝምብየ ይህን ብጠቀም አይሆንም እደ
2025-10-25 11:41:40
2
sozi4954
💜 :
አረቦቹ እሚያጨሱት ነው ብኹር እሚሉት🤔🤔
2025-11-28 20:38:28
0
selamselam8644
Selam E :
እኔ ስዘፈዝፈው እየሟሟ ነው ግን ውሀው ነጭ አይደለም የደፈረሰ ውሀሆነ ብጠቀመው ችግር አለው
2025-10-24 04:10:48
0
zhra33560
21 እናቴ⛪ :
ነዉ
2025-11-15 21:50:13
3
chewa49
senayit የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም :
እኔ ሰርቼ ሟሙቷል ግን በጣም ነጭ አልሆነም ችግር አለው ንገሩኝማ🙏
2025-10-23 21:58:48
1
ekrush123456778
Ekru🎀🧸 :
የኔን አመልሺምደ🙄🙄🙄ጥቁሩሰ ይሆናልወይ
2025-10-30 08:25:28
0
maru86524
የህልሜ አላቃ⚡️🧕 :
ለብጉር ይሆናል ዎይ ውዴ
2025-10-23 19:10:14
0
sefge56
Emu❤️‍🩹🫰 :
wolhi yane setiyo sawiyo yixaxalu wolhi😳
2025-12-05 14:55:46
1
josi.21.yosef
አለሜ እናቴ :
ቅንድብሽን ምንድነዉ የምትጠቀሚዉ?
2025-11-03 16:42:12
3
ymareym.lij.21
ymariam lij 21 :
የኒ ከርቤ ነዉ የምጠቀመዉ ይሁናል ማሪ
2025-12-15 07:30:15
0
tiktok.rozdan
Rozina :
ሰላም እናት እኔ የግሪክ እሚባለዉ ገዝቼ ኣልሞሞ ኣለኝ ኢትዮጵያ ነኝ የቤተክርስትየን ልግዛ❤❤
2025-10-24 08:00:20
0
To see more videos from user @jesusisgod852, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About