@kef_2157:

Kefale🦅
Kefale🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 October 2025 04:38:59 GMT
1312222
81250
3109
36343

Music

Download

Comments

fiyameta533373
ፊያሜታ ታጠቅ :
እውነት ነው ግን? እኛጋርኮ ሌላው ቀርቶ ጠላትህን እንደራስህ ውደድ ነው የሚለው በስመአብ እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ 🙏
2025-10-24 06:03:14
6914
mariamawitdaniel7
susu😘🥰💋 :
ደግነቱ አላህ ማጥፋት አለመቻሉ እንጅ አልቀን ነበር🏃‍♀
2025-10-24 20:54:14
3135
elmikobecky
becky :
አሁን ነዉ መሸሽ እና የሚወዱኝ ጓደኞቼ ያጥፋሽ እያሉኝ ነዉ ማለት ነዉ😂😂😂😂
2025-10-24 07:53:41
1377
hero29265
hero :
ታዲያ እፎይ ምን አጠፋ
2025-10-24 07:37:45
1898
girum.shibabaw
ቀጥተኛ ሃይማኖት Kettitegna Haymanot :
እና እውነታውን ካወቅህ ለምን ወደ ክርስቶስ አትመለስም
2025-10-24 04:52:07
1369
elaja137
Melat.ነኝ የአርሰናል ሙርከኛ :
ቁራን በአማረኛ ቢቶረጎም ማንም ሰዉ ሙስሊም አይሆንም🤔🤔🤔🤔
2025-10-24 18:51:37
465
yishakjupiter
Ashenafi Ashenafi :
ፍቅርን ከ ክርስቶስ 🥰🥰🥰 ትህትናን ከማርያም 🙏🙏🙏
2025-10-24 22:29:37
606
tamene4
ታመነ :
እኛ ደሞ ይህንም እያወቅን እኖዳቹሀለን
2025-10-24 09:30:02
658
ermiyas.getaneh
gebrye👊 :
ክርስትና ለሰው ልጆች ሁሉ ምህረትን ይለምናል ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ይላል።🥰🥰
2025-10-24 14:45:54
86
brex.hairstayle
Brex👑𝙗𝙖𝙧𝙗𝙚𝙧 :
የኦርቶዶክስ አባቶች ግን ለሌላውም ይፀልያሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር🙏🙏🙏
2025-10-24 07:18:07
222
yemaryam845
Judi dire :
የኛ ጌታ የድግል ማሪያም ልጅ ፍቅር ስለሆነ
2025-10-24 16:17:22
116
user1980017386599
mariya :
ኦርቶዶክስ መበመሆኑ እደኔ እሚከራ
2025-10-24 19:55:00
92
blenmegrsa
blen :
ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማሪያም ጌታችን መድኒታችን እየሱስክርስቶስ ያሳየን ፍቅርንነው
2025-10-24 06:35:58
120
bkhhkkjimlkll
go back :
ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ተማርን የኔ እናት ለስም አጠራርሽ ክብር ይግባሽ
2025-10-24 15:32:20
76
endalkbelay761
Eyuael :
እፎይ እኮ አልተሳሳተም
2025-10-24 16:49:42
32
haroya12
haroya wolde :
ለፍቅር የሞተ ጌታነው የምናመልከው
2025-10-24 07:14:58
38
nafi0633
Nafi የተክልዬ :
ብፀድቅም ባፀድቅም እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንን🙏🙏🙏
2025-10-24 13:48:21
18
endash809
መኖር ቀጥሏል :
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር
2025-10-24 17:31:26
28
user79114470656015
Mule B :
ወንድሜ ቅዳሴ ሰምተህ ከሆነ አይደለም ሰው ለሆነው ሙስሊም እግዚአብሔር ለፈጠረው እንስሳት ሁሉ ይፀለያል።ጠላትህ እንደራስህ ወደዱ ይላል።
2025-10-24 07:44:10
75
s112347
Gy12347 :
እረ ሁላችንንም በፍቅር ያኑረን እኞኮ በጣም ነው የምንወዳችሁ🥰🥰🥰
2025-10-24 17:06:45
5
ararsa1221
ATK :
በደላችን ይቅር በለን እኛን የበደሉትም ይቅር በላቸው ።
2025-10-24 18:18:43
17
primarycare7
አሰብ ደንካልያ አፋር 🇪🇹❤️🫂 :
ግራህን ቢመታ ቀኝህን ስጠው ነወ ሚለው የኛ መፃፍ ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ።❤
2025-10-24 10:08:57
40
abebemogess
Abebemoges@2121 :
እሚረግሟችሑንም መርቁ ብሎናል ክርስቶስ ፣ክፉ ለሚአደርጉባችሑ ፀልዩላቸው ይላል
2025-10-24 17:29:21
7
To see more videos from user @kef_2157, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About