@zera_ahadu: #onthisday #መከላኪያ_ሠራዊት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

zera ahadu
zera ahadu
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 October 2025 13:32:52 GMT
706329
47532
2555
4181

Music

Download

Comments

y.aradiy1
yiku man bro :
ሳንቾ ብርጊድ
2025-10-25 00:58:06
4010
beki165a
@ɓęƙî-16 ☕ :
ድሮም ኢትዮያን ፈጣሪ ነው የሚጠብቃት
2025-10-25 04:41:09
3861
abgatha4
Abebe get :
ቆይ እኔ እኮ የሚገርመኝ ምን አይነት ኮሜንት ነው ምፀፉት ማን ነው ወታደር አይዝናናም አይጨፍርም ያለው እንደውም ከሚያዩት ነገር አንፃር እነሱ ናቸው መዝናናት ያለባቸው
2025-10-25 06:55:09
1117
ashu21235
አ_ሸ _ና _ፊ 16☦️ :
ዲጄው ፋኖ መሆን አለበት😂
2025-10-25 06:07:19
962
elamn765
🥋ela mn🥊 :
2025-10-25 05:20:58
586
the.killer606
Big manᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠 :
ከ ክለብ ታፍሰህ ወደ መከላከያ ስትገባ😁
2025-10-25 08:15:44
620
one14kj8
őňę ďå¥ 🤞 :
ሀገር ጠብቁ ብንላችሁ ሪትም ጠብቃችሁ 😳
2025-12-05 17:44:30
223
godforgivemeiamtheforgiv
The Forgiven :
ከግብፅ ጋር dance challenge ነዉ እንዴ ያለብን? ግራ ገባን እኮ ወገን
2025-12-14 17:34:58
136
journalistgelana
Journalist Gelana :
አብዛኞቻቸሁ በኮሜንት እየገባችሁ ስትቀልዱባቸው ከምር በጣም ነው የተሰማኝ ወታደር ትርፍ ጊዜ ኖሮት እንዲ ዘና ሲል እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ man የሆነ ችግር ሲፈጠር ራሱን ለህዝቡ ሲል መስዋት ለማድረግ ሁሌም ዝግጁ ነው የወታደርን life በነሱ ቦታ ላይ ሁናችሁ ካላያችሁት መቼም ቢሆን አትረዱትም አቦ ፈጣሪ ከክፉ ነገር በሙሉ ይጠብቃችሁ respect ለመከላከያ ሰራዊታችን💪💪💪💪
2025-10-26 09:29:01
150
crezy4769
Mr ጫLtu 🇧🇷👻 :
እንደኔ የተመቸው 👑👑👑👑
2025-10-25 11:00:42
285
user3500628160714
meru :
ከክለብ ስትተታፈስ መጨረሻው😂😂😂😂
2025-12-15 20:34:48
20
tewodrosbogale618
teda46 :
ጠላትን በዳንስ ነው እንዴ ምትማርኩት
2025-10-25 06:27:51
109
kira70800
kirana :
ከክለብ ታፍሰህ ስትገባ 😁
2025-12-15 17:04:36
14
userhebrom
Hebrom :
ቀይባህር ይቅርብን ኣባይ እንዳይቀሙን
2025-12-17 11:53:30
6
neba195
Neba :
ክብር ለመከላከያ👑
2025-10-25 09:24:43
79
abebayehugutema
Abebayehu Gutema :
አንበሶቹ ይመቻችሁ
2025-12-19 17:51:53
5
ashenafe31
𝐀𝐒𝐇𝐄𝐍𝐀𝐅𝐈_🦅 :
ክለብ ላይ ታፍሳቹ ነው🤣🤣🤣
2025-11-09 15:13:20
6
user4167808456135
hab :
pop smok እዝ
2025-10-26 18:38:40
5
yabsrb
የሜጠብቀኝ አይተኛም :
ማነው እንደኔ ወደ ኮሜንት የሮጠ😅😂😂😂😂😂
2025-12-03 15:40:32
42
tizuye039
ሰ...😜 ትዙ🥰😻 :
ትችላለአቹ🥰🥰🥰💪💪💪
2025-11-15 15:25:43
6
habtu.gonderew
Habtu ከ44ቱ :
አቦ ሳትዋሹ እንደኔ የተመቿችህ
2025-10-25 12:41:43
13
abela6890
➥𝓪𝓫𝓮𝓵𝓪𝓶𝓪𝓷◈🔥 :
ከክለብ ስትታፈስ😂😂😂
2025-10-25 08:04:17
14
zola.man79
ማን ነኝ ? :
ጋይስ እንደኔ እንዳያቸው ኮሜንት ለማንበብ የገባ
2025-10-25 05:18:39
66
sisayyeneta28
ሲሳይ የኔታ :
ከሜዳ ላይ ማፈስ መጨረሻው
2025-12-09 06:18:15
5
mesi.yearsema06
የአፄወቹ ❤️💛💚 :
ለሰርጌ እንዳትቀሩ እሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-26 10:17:18
9
To see more videos from user @zera_ahadu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About