@askal935: #ኪዳነ ምህረት ስንል የምህረት ቃልኪዳን ማለት ነው፡፡በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምህረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው፡፡ #እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ ክርስቶስ መካነ መቃብር ጎለጎታ እየወረደች ትፀልይ ነበር፡፡ ልጇ እና ወዳጇ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደረገችውን ልመናና ፀሎት ተመልክቶና ሰምቶ የምህረት ቃል ኪዳን ገባለት ፡፡ #እንኳን የእናቱን ፀሎት እና ልመና ቀርቶ ዘውትር በኃጥያት የምንዘፈቀውን የእኛን የደካማዎችን ፀሎት የሚሰማ አምላክ የእናቱን ፀሎትና ልመና ተቀብሎ ይኸው ስለ አንቺ ፣ ስለ እናቴ ክብርና ፀጋ ሲል ይኸው ቃሌ ብሎ ቃልኪዳን አደረገ፡፡ ታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ እንዲል « ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ። … » መዝ, 89 : 3 እንዲል መፅሐፉ፡፡እናማ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተለየች የተመረጠች ናት። በዚህም በተገባላት ቃልኪዳን መሰረት ስሟን ለሚጠሩ፣ በእርሷ አማላጅነት ለሚታመኑ በምድር በረከትን በሰማይ የዘለዓለም መንግስትን እንደሚወርሱ የምህረት እና የቸርነት ቃልኪዳን ሰጥቷታል ፡፡ ታላቁ መፅሐፍ እንዲህ ይላል፦ ". . . ቀስቲቱም በደመና ትሆናለች፤ በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ። " ኦሪት ዘፍ. 9 : 16 በዚህም መሠረት ቃልኪዳኗን ምክንያት በማድረግ ኪዳነ-ምህረት እያልን እንጠራታለን! እንኳን ለ«ኪዳነምህረት» አደረሳችሁ። የእመቤታችን የቅድስት ኪዳንምህረት ምህረት እና ረድዔት፤በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!!!#fyppppppppppppppppppppppppppppp
ባለ ማህተቧ ✝️🩷⛪
Region: SA
Sunday 26 October 2025 02:29:52 GMT
Music
Download
Comments
raaheelll0 :
enate emebete mariam🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-27 00:46:29
0
ቃል የማርያም ልጂ 🐝🐝🐝 :
የኔ እናት ኪደነ ምህረት አማላጄ የ ያቆብ መሠላል የሙሴ ፅላቱ እኔ ሀጤተኛ ልጂሽን ጠበቃሽ ቸርነትሽ አይለየኝ እማ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🌹❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-11 21:45:51
0
❤🙏ማራናታ🙏❤ :
አሜን🙏🙏🙏
2025-12-31 21:05:58
0
(የኪዳነምህረት ነፍስ ) ሰይፈ መለኮት :
አስቢኝ
2026-02-16 00:41:26
0
heave27 :
የእኔ እናት
2025-12-22 10:36:05
1
Betelhem_12✨ :
አሜን አሜን አሜን በእውነት🥰🙏
2026-01-16 18:48:44
0
SELAM belachewu :
😂😂😂
2025-12-12 07:36:12
0
ፍትሐ ነገስት :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-27 17:59:40
0
mekdiweldeyohanne :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-26 16:28:31
0
seblifiker :
🥰🥰🥰
2025-10-26 06:32:45
0
tere yarsema :
🥰🥰🥰
2025-10-26 03:03:26
0
መዲህኒያለም አባቴ 27🙏✝️🙏✝️💜🙏💟 :
🙏🙏🙏🙏🙏♥
2025-10-26 02:44:01
0
titi.27 :
🙏🙏🙏
2025-12-23 14:34:45
0
ባለ ማህተቧ ✝️🩷⛪ :
ኪዳነ ምህረት እናታችን የአስራት ሀገርሽን አስቢ🥺🙏
2025-10-26 02:32:55
3
ህይወት :
2025-11-07 13:06:17
3
meheret❤️16 🇪🇹 🇸🇪 :
🙏🙏🙏
2025-12-08 19:40:38
1
Ruhama...!🙏😥 :
እመቤታችን አማላጅ ናት💝 ☦
2025-10-26 06:41:00
1
han🦋🦋 :
2025-10-26 10:06:32
1
EDIL_VIBE😻 :
❤❤❤
2025-10-26 12:04:01
1
የኔ 🦋🦋 :
🥰🥰🥰
2025-12-14 12:05:02
0
deny hens 🥷🦋chako🦋🥷✌ :
🙏🙏🙏
2025-12-18 19:22:42
0
ትግስት ❤👆🙏 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-12-20 08:11:20
0
Mosi :
Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰
2025-12-22 13:58:45
0
21 እናቴ⛪ :
🙏🙏🙏
2025-12-22 21:14:05
0
helne :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-12-23 12:03:59
0
ኪዳነምህረት እናቴ16 :
🙏🙏🙏🙏🥺🥺
2025-11-30 20:33:58
0
user387400682373056 :
አሜን አሜን አሜን
2025-12-25 15:41:26
0
user422280028 :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-11 09:50:55
0
ተመስገን አምላኬ🙏 :
🥰🥰🥰
2026-01-19 12:50:37
0
🤠👈 :
🥰🥰🥰
2026-01-22 18:32:07
0
fanos A :
❤❤❤
2025-10-26 02:46:56
0
ተመስገን ጌታየ💒🙏😍 :
🥰🥰🥰🥰🥰amennnn🙏🙏🙏
2025-10-26 03:10:24
0
user763706135926 :
🥰🥰🥰🥰
2025-10-26 09:08:58
0
Amhara💪 :
🥺🥺🥺
2025-10-26 22:02:57
0
ሀይሚ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-07 00:23:03
0
Bahir Bahir798 :
🙏🙏🙏
2025-11-07 17:14:50
0
OFFICIAL Hiwi y21 Lij🙏⛪️ :
🥰🥰🥰
2025-11-13 18:33:30
0
samiataklti561 :
🥰🥰🥰
2025-11-24 17:30:32
0
almi_🦅 :
🙏🙏🙏
2025-11-27 20:15:49
0
tibka21 :
🙏🙏🙏
2025-11-29 20:42:39
0
በሄድ ኩበት ሂጂ እመቤቴ 🇪🇹🇪🇹💒 :
🙏🙏🙏
2025-12-01 22:53:38
0
To see more videos from user @askal935, please go to the Tikwm
homepage.