@beza5874: Replying to @ጣናነሺ🏝🏝🏝#fyp #business #ስራ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Beza(መርካቶ)
Beza(መርካቶ)
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 October 2025 09:58:32 GMT
134767
3602
132
293

Music

Download

Comments

21ephrata12
Ephrata :
እኔ ትርፌንም ኪሳራዬን አላቅም ዝም ብዬ ሰራለው የቤት ኪራይ ከፍላለው
2025-10-26 13:37:55
20
1abdi092
JEYLU :
አነስተኛ ሱቅ ለመክፈት ፈልገለው ምነህል ብር ይበቃኛል ?
2025-10-27 05:28:03
5
ethioticktok
Ethioticktok :
bota chegeregn 1.5 alegn
2026-10-15 17:11:35
1
elsaadane51
elsaadane51 :
እቃ ከየት ነው የምታመጭው
2025-10-26 17:39:41
2
halima.musa07
አስሚዬ እማ/bint musa Halima :
10አመት የሰራዉበት ሱቅ አለኝ መረከብ ሚፈልግ እኔ ደከምኩ ቦታዉ ጀሞ
2025-12-09 07:13:44
0
zetsidktenketem
ዘጽድቅ ተንከተም :
እኔ ያለኝ ቶታል ብር 250,00 ነው ።አያስጀምረኝም ማለት ነው?
2025-11-23 13:25:20
0
solomon.haila
SOL 🦅❤🇪🇹 :
ሱቅ ለመክፈት የእያንዳን ዋጋ ዝርዝር በደርዘን ለአንድ ሱቅ ስት ደርዘን ያስፈልጋል ከአንዱ እቃ ዋጋቸው ለምሳሌ ፓስታ በደርዘን ስንት ነው ለአንድ ሱቅ ስት ደርዘን ብወስድ በቂ ነው ዘይት ስንት ደርዘን መውሰድ አለበት የደርዘን ዋጋ ስንት ነው
2026-09-22 10:02:22
1
medieslamic.store
Medi niqab store :
🥰🥰🥰🥰 እኔ ደሞ በቅናሽ ዋጋ እቃ ላስረክብሽ ውዴ የት ሰፈር ነው ሱቅሽ🥰
2025-11-07 19:44:11
2
kedra939
ليلي حيرو :
ሲጀመር የሸቀጥ ሱቅ ገንዘብ አንስተሽ የምትጠቀሚበት ከሆነ አይሆንም እንደዛ ለማድርግ ደሞ ሌላ የገንዘብ ድጋፍ ያስፈልግሻል
2025-10-28 18:44:13
1
sjabir225
Ensaf@Enas :
በ እናትሽ ሸቀጥ ሱቅ ልክፈት የዋጣለ መልስ ቶሉ ፈልጋለው
2025-10-27 06:07:38
0
tofikyilma
f@ysel :
ቤዚዬ የሡቅ ሥራ እደአሠራሩ ይለያያል እኔ ሡቅ እሠራለው ግን ውጤታማ ሊያረግሽ የሚችለው መጀመራ እቃ የምትገዣቸው አከፋፋይ ሠዎች መምረጥ ነው ሁለት ዴይሊ ።የዋጋ ሁኔታ ማወቅ ነው ሦሥተኛ
2025-10-27 03:51:38
8
mahiepoxy1
ማሂ ኢፖክሲ & ባልትና :
ባልትና አትረከቢም ቆንጂት
2025-10-27 17:58:16
3
tsi.tion
Tsi Tion :
እኔ ዝምብዬ አሸጣለሁ እገዛለሁ እበላለሁ አለቀ
2025-10-28 10:47:50
4
abrhamdejene871
አብርሃም :
ሻይ ቅጠል አለ? 😂
2025-10-29 19:02:45
1
akmel04
አክመል ሺፋ ከነቀምት :
ሱቅ አንድ ሰው ነው መሥራት ያለበት የተለያየ ሰው አይሆንም
2025-10-27 18:37:12
8
sofiman44
Sufiyan hassen :
እበክሽን ሰፋር መቀየር እፈልጋላው እና የምተውቂ አሪፍ አከበቢ ከላ አሰውቂኝ
2025-12-06 09:04:34
0
rahe5673
Rahe_😜😜 :
በቀን ከሚሸጠው በቀን የሚወጣው ይበልጣል እኮ
2025-10-31 15:58:24
0
aminaseid99
Amina seid :
ሸቀጥ ዱቤ ካለበትና የተለያየ ሰው የሚሰራው ከሆነ ያከስራ 100%
2025-10-30 15:41:53
3
jha8623
jha :
እቃዎቹን ለመረከብ አከፋፋዮቹ የት ይገኛሉ?
2025-11-06 08:36:42
2
genit165
geni ዓጋማዊት✊ :
ዋጋው እንዴት ነው ሚታወቀው ምያካፋፍሉት ነው የሚነግሩሽ
2025-11-19 08:32:46
2
idont6248
ዬትም ይመችኛል እኮ❤ :
አርፍናው በርች
2025-11-10 19:48:49
1
user2182214322155
Tirusew :
ሽሮ በርበሬ ያዥ እኔ ላቅርብልሽ
2025-11-22 12:15:30
1
yoni35771
yoni :
አንድ ሞተር ግዥና ቤት ለቤት ትዛዝ ተቀበይ
2025-10-27 13:27:07
1
tarikkassa1
Etsub denk :
አዲስ ልጀምር ነበር ያዋጣል ወይ
2025-10-27 07:37:45
1
To see more videos from user @beza5874, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About