@baladeraw: ከተስፋ መቁረጥ ወደ ፈገግታ የወታደሩ ሚስት እና ድንገተኛ ስጦታ 🥰 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok

Baladeraw
Baladeraw
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 October 2025 10:20:23 GMT
2507186
150407
4455
29127

Music

Download

Comments

:
ጎጃም ልትሆን ትችላለች ምክንያቱም አገው የሚባል ማህበረሰብ አለ ብዙም አማርኛ አይችሉም እርግጠኛ ነኝ
2025-10-26 14:46:52
1383
:
እረ በቃ ጎጃም ሆንች አልሆነች ሰው መሆኖ ይበቃል ለሰጭ ሰወች ፈጣር ከዚህ በላይ ፈጣር ይጨምራላችሁ🥰🥰🥰
2025-10-26 18:02:53
983
:
ወልዳ ለማየት ያብቃን 🥰 ኪ/ምህረት ትስጥህ🙏🙏🙏🥰🥰
2025-10-26 11:00:38
596
:
ከጎጃም መጣሁ እንጂ ጎጃሜ ነኝ አላለችም አይይይ ሀበሻ 😒
2025-10-26 12:48:26
356
:
ስንት ሰው አለ።ችግሯ ነው ወይስ ቋንቋዋ መነጋገሪያ መሆን ያለበት።ባላደራው ዘርህ ይባረክ
2025-10-27 09:25:06
317
:
የጎጃም አገው ነች እግዚአብሄር ከሷጋር ይሁን
2025-10-26 15:10:31
177
:
baladerawun yemiwod 🥰👍
2025-10-26 10:26:39
181
:
ጎጃም አይደለችም ምትሉ ሰዎች ያማችኋል ሰውነት ይቀድማል ደግሞም የጎጃም አገው ናት።
2025-11-18 12:32:47
8
:
ሁላችን ያሰብነው ተሳክቶልን አንድ ቀን ሰው በረዳን
2025-10-29 21:45:42
5
:
ጎጃምም ወላይታም ኦሮሞም ትሁን የሰው ዘር ናት የሰው ዘሩ ደግሞ ሰው ነው እመብረሀን ትቅረብሽ እህቴ
2025-10-27 17:21:52
51
:
ባላደራዉ እመቤቴ ማሪያም የማያልቅ እንጀራ ሲሳይ ትስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-26 16:58:13
95
:
አላህ ይስጥልኝ ለሰጪዎች ሁሉ baladerawu thanks
2025-10-26 11:03:21
76
:
ኢትዮጽያዊት መሆና ብቻ በቂ ነው ።ኣማራ ናት ኣሮሞ ናት ያላቹ የዘር ኣስተያየት ኣትስጡት።
2025-10-26 14:04:53
26
:
የሚሰጡ እጆች ይባረኩ 🙏
2025-10-28 17:25:35
16
:
ቻግኒ አካባቢ የአጋው ቢሄረሰብ(አዊ) ቋንቋቸው አጋውኛ ስለሆነ ነው አማረኛ የከበዳት🥰
2025-10-27 23:34:15
6
:
አንተ የተባረክ ሰው 🥰❤️🙏
2025-10-26 10:24:48
43
:
ስውሯ ማርያም ሂዱ ህይወታቹ የስተካከላል 🙏🙏🙏🙏
2025-10-27 17:59:14
18
:
ከየትም ትምጣ ጋይስ፡ሰጪ ግን ተባረክ
2025-10-28 08:46:18
6
:
አረ በጣም ነው አንዴ ጎጃሜ የሆነቺው
2025-10-26 12:33:34
341
:
ቁርአን ልጋብዛቹሁ ጎራ በሉሉ
2025-10-28 14:36:42
20
:
ጎጃም አይደለችም አማረኛዋ ። ስለረዳሀት ግን በጣም ደስ ብሎኛል
2025-10-26 12:29:24
67
:
የአነጋገር ዘዬዋ የጎጃም አይደለም
2025-10-28 14:07:06
10
:
ስለቋንቋዋና ዘሯ ሀይማኖቷም ጭምር አይመለከተንም ዋናው ነገር ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ መርዳት ነው ነገር ግን ይች ልጅ የአገው አካባቢ ልጅናት ማርያምን አማርኛቸው ይህን ነው ሚመስለው ብዙ ጓደኞች ከሉኝ
2025-10-31 02:11:59
6
:
ጎጃም ላይ ዎላይታ አለንዴ😳😳
2025-10-27 16:25:23
5
:
ሰው ነች ለዛውም እናት ለመሆን የተቃረበች እመ አምላክ ከጎንሽ ትሁን አንተንም እግዚአብሄር ይስጥህ።
2025-10-26 13:13:39
20
To see more videos from user @baladeraw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About