@waantiya: Nuroyem hiyotem efezaber ejenat#wantiya🥰🥰🙏🙏 ✝️✝️✝️

Wantiya 🌎🎀
Wantiya 🌎🎀
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 October 2025 13:18:35 GMT
822365
67545
1779
1549

Music

Download

Comments

amsaleworku2
Sorety :
ሲያጣጥሉሽ መዝሙር ትዝ የሚልሽ ነገርስ
2025-10-26 16:09:07
1513
user2498798542309
beti.ye kidiya :
አለም ሁሉ ይወቅ ማርያም አማላጅ ናት
2025-10-26 20:30:06
593
_who_64
🧸🌸 :
ምስጋና የማታውቂ አንችን አየን
2025-10-26 15:53:13
235
user84376585124084
user84376585124084 :
በመዝሙርም"አሽሙር " ተጀመረ እዴ???🤔🤔🤔🤔
2025-10-26 15:34:51
241
user5973556570904
gagu :
የልጅነቴ መዝሙር ሳድግ ስማር ሚገባኝ ኦርቶዶክስ ሆንኩ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ
2025-10-27 13:16:28
67
kidisttedasse763
Kidist_Tedasse🕊️ :
ሀበሻ ራድቶኝ ከሚኖር ሞት እማርጣለው 😢
2025-10-26 16:54:38
103
user86356958209794
ፅናት 💪😒 :
ያንን ጨለማ ያለፍሽው በድንግል ማርያም ልጅ ነው
2025-10-27 19:55:10
80
bezi3454
bezi :
በቃ ዘመርሽ ድቄም መዝሙር የማን ሙዚቃ እደሆነ ንገሩኝ
2025-10-27 13:28:06
5
seniwan3
seniwan3 :
ነገ ኦሮሞኛ እየጨፈርሽ ትመጫለሽ
2025-10-27 03:38:05
6
betty_fitsum0
betty_fitsum🦋 :
መራጭ ስታጪ ጌታ ትዝ አለሽ በቃ አንመርጥ 🤨
2025-10-27 19:26:46
7
netsi175
dudu77 :
አረ በፈጠረሽ አንዱን ምረጪ... ከስው ስትጣይ መዘመር ምን ይሉታል
2025-10-26 16:24:38
34
jah7796
Jah :
መዝሙሩን ኑሪው እናቱ .....በእግዚአብሔር እጅ የሆነ ሰው የሰው ምርጫ ደንታ አይሰጠውም
2025-10-26 14:45:40
68
bisctebahera
ብስኩት :
ለምድነው ሲጣጥሉሽ መዝሙር ትዝ የሚልሽ😁😁😁
2025-10-27 12:25:06
5
koki.kokina
ኮኪ 🩸🌄 :
የዛሬን አያርገው እጂ ቤተክርስቲያን ውስጥ እያደርሽ ነበር ክፉን ቀን ያለፍሽው
2025-10-26 17:29:15
6
neba4041
yordi g/mikale :
ማርያም ማርያም
2025-10-26 20:09:40
13
wube1122
wube1122 :
ነገ ደግሞ በ ዘ ፈ ን 🤔 ግን ለምን? ??????
2025-10-26 20:04:54
8
eadomtesfaye
👸Eddy🌹 :
ውይ አርፈን ነበር ደግሞ መጣሽ ልታወዛግቢን 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀
2025-10-26 19:37:06
27
yaynemissa
Yaynemissa :
ይች ልጅ ግን ምነው መካሪ አጣች???
2025-10-26 20:32:05
10
tgyegeta6
𝑡𝑒𝑔𝑒𝑠𝑡 :
አንዴ መዝሙር አንዴ ዘፈን ኧረ አንዱን ምረጭ አትዋዢቂ
2025-10-26 14:58:00
22
bajebashawel3
ማኪ &ቃል@ባጀባ🙏 :
ግዴለሽም ወስኚ ጌታ ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል
2025-10-27 15:12:40
16
yordinailart
yoyo :
ማንበብ ግን ትችያለሽ
2025-10-26 20:05:03
14
der83263
der :
በፍፁም ልብሸ በፍፁም ሀሳብሽ በእግዚአብሔር ታመኝ እንጂ ስለሆነ ስላልሆነ ስለሞላ ስለጎደለ አደለም
2025-10-27 08:19:54
7
user27sinte
sinte :
ወይ ከአለም ወይ ከእየሱስ ምረጪ እንጂ 3 መንገድ የለም 🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ነው የረዳሽ እሱን አምልኪ እሱን ስታመልኪ ነው ሁሉ ነገር ያለዉ ብር ወርቁም የእርሱ ነው እና መዝሙር መቀለጃ አይደለም ምን አለበት ሁሉንም ትተሽ እየሱስን ብታስተዋወቂ 🥰🥰🥰🥰
2025-10-27 18:18:27
10
To see more videos from user @waantiya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About