@heni_ye_12:

HENOK 🥷
HENOK 🥷
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 October 2025 15:48:07 GMT
1801931
89343
1084
13363

Music

Download

Comments

bezawit.teklay
Bezawit💊🚬⚔️🗡 :
እንደኔ ከልቡ አዝኖ ደጋግሞ ያየ
2025-10-26 21:42:04
2108
hubihotmail.com
𝑓𝑒𝑤𝑧𝑎𝑛🥰🥰🥰 :
እንቅልፍ የሚነሳ ደስታ ይስጣችሁ አቦ🥰
2025-10-27 04:34:26
1305
tinatinu17
Tina :
የዘፋኙ ስም pls
2025-10-27 07:02:58
8
office.trave7
@Official Travel Agent :
የሰው ልጅ እንደዚ ክፉ ነው እንዴ 🥺
2025-10-26 20:37:24
246
burta00
ሰጠኝ መርቆ ጉዳቴን አውቆ የእናቴ ምርኮኛ :
ቆይ ግን እሁላችንም ላይ ይህ ስሜት ካለ ለምን መልካም ሰው አንሆንም? መልሱልኝ
2025-10-27 08:21:21
215
kalkidan9350
kalkidan :
ከሰው ልጂ በላይ አወሬ የለም
2025-10-26 22:42:48
162
user24411613957000
Romi :
ማነው እንደኔ መከዳት ሰልችቶት ማልቀስ የደከመው
2025-11-06 17:01:53
14
man.black12
black Man :
እነዚህ የእኔ ጓደኞች ናቸው
2025-10-27 12:00:30
16
aron_tamiru16
አ_яσи📈 :
.....አሁን ደሞ ወደ እግዚአብሔር 🥺
2025-10-28 20:17:43
8
mikiyas.belachew
¶𝓵𝓲𝓺▿▿ 𝓶𝓲𝓴𝓲🤴 :
ከነዚህ አይነት ጓደኛ ይሰውረን
2025-10-27 11:49:41
6
ebrahim.husan1
🗣Ębŕaĥim ፈላዉ 📸🔇 :
የሰው ልጅ እኮ አዉሬነው
2025-10-27 08:08:19
26
kasayie.hagos27
kahsay :
ሰው ማለት ያማይታመን ፍጡር ነው 😭
2025-10-27 11:40:39
10
a64527578jjb
CR.7👑 :
ለዚህ ነው ከሰው አትጠብቁ የምበላው
2025-10-27 06:39:18
9
melos237
𝐘𝐞𝐭𝐚𝐲𝐞𝐬𝐡🌸 :
ግን እኮ በጣም አምናት ነበር 💔
2025-10-27 17:47:01
6
raizobadboy
Đ₳₦ł Ɽ₳łⱫØ💸 :
ከጨረስንማ ቆየን🥺🥺
2025-10-26 19:43:09
87
fiyameta19216
Fiyameta🌸 :
ማነው እንደኔ ሁልጊዜ በቤተሰብና በጓደኛ የተከዳ ማሪያምን አሁንስ አቃተኝ ሁልጊዜ ማልቀስ ሆነ ስራየ 🥺🥺🥺🥺
2025-10-27 16:02:10
6
wollega1745
በእሾህ ትወጋኝና በጦር ይመለስልሃል፣እንከባበር :
ሰዉን ማመን ይህ ነው ትርፉ 😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-27 20:35:36
5
enate043
Hilu✨☦️ :
በጣም 🥺 ተመስገን ጊዜ ማይለዉጠው ዘላለማዊ የሆነ አምላክ ላለን ♥
2025-10-27 13:34:12
63
tigisttig19
ቲጅ የሸዋ ልጅ🌸🌸19 :
ከጨረስንማ ቆየን እኮ 🥺🥺
2025-10-27 06:59:24
7
firut01
firut :
መጽሀፍ ቅዱስም እንደሚነግረን ሰውን ውደደው እንጅ አትመነው ነው የሚለሁ
2025-10-28 08:14:10
5
fekerme
አበባ :
በተለይ ብዙ የሆንክላቸዉ ሰዎች ዘቅዝቀዉ አርደዉህ ነዉ ወለታህን የሚመልሱት
2025-10-27 06:40:34
13
miru16217
@miru :
አወ የእውነት እኔ ቆየሁ ከጨረስኩ ቀን አይቶ የማይከዳ አምላኬን ላይ ብቻ ነው ተስፋ የማረገው
2025-10-27 06:51:06
8
selam14654
selam :
እውነት በሠው ላይ ይለንን ተሰፍ ጨርስናል
2025-10-27 11:10:45
6
yhalem.adisu
abita :
አይ ሰዉ ማመን ከባድ ነዉ
2025-10-27 03:06:44
6
semirsemir760
ከድር :
ከጨረስን ቆየን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-27 05:54:58
7
To see more videos from user @heni_ye_12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About