@rakitey55: #habeshatiktok #eritreantiktok #gashbarka☘ #Teseney #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok @Heri@

Dani ☦️
Dani ☦️
Open In TikTok:
Region: NL
Sunday 26 October 2025 18:15:08 GMT
528703
40820
1311
1825

Music

Download

Comments

ksanet.tewelde8
ksanet tewelde :
ዞም ጋሽ ባርካ ግን ክጽብቁ
2025-10-26 22:55:30
170
lij_mame2017
༄𝐋𝐢𝐣_𝐌𝐚𝐦𝐞2♡🕌🥷༄ :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰 አና አከውንቱን Followo ያረጋቹ ሁሉ እበካቹን 1ወር 20k ከስጋበቹኝ በቪድዮ ታርኬን እምነግረቹ ይሆነል ለስራ ስለም ፈልጋው አርጉልኝ 2ቪድዮ አለ 👏❤❤በ1ወር 20k followor እፈልጋለሁ ይቅርታ ፎሎአርጉኝ👏👏
2025-11-21 22:20:21
10
gual.meley4
✝️❤️ :
ደቂ ጋሽ ወዱኩም ባ ሃቡኒ😁🫣
2025-10-27 02:42:44
19
username_.true0_lfr25
edu.z.shewa :
ትርገሙን ንገሩኝ ቪዶ ልሰራበት🤣🤣🤣🤣🤣
2025-11-20 06:45:45
7
asnti37
Asanti :
manew endne tigri mahon mifelgew🥰🥰
2025-11-05 07:45:41
3
asiky.yenanaye
ኪያዬ የቄሴ ልጅ.21🔐🇺🇸 :
ልቤን አመመኝ😩😩
2025-11-15 10:15:23
5
y113641
yordi :
ምን እያለ ነው በማሪያም
2025-11-02 07:32:12
6
tesfa8582
tesfa :
music name ?
2025-10-28 15:09:03
1
user692763212hermi
Heru :
tanxs my bro🥰🥰
2025-10-28 05:39:47
3
user054823021655
ርብቃ ✝️🧕🙏 :
እውይ ፈገግታ 😘😜
2025-11-13 15:01:30
0
desawit16
Desawit👸💚 :
ፍሸኽ ኣይትበል ማዓረይ ልበይ ከም ገለ ይብለኒ ኣሎ
2025-10-27 00:47:07
6
hawicrezy
💥🦋 አምሐራዊት 🇨🇬⚡️ :
አና አሀበክ 🙈🙈
2025-11-18 06:04:50
0
alefungse
ማይካ ነኝ የራያዋ :
ዋው 💋🥰🤞
2025-10-28 01:09:12
2
kbretey1921
ሸገ ዴስኣ 👸 :
ኣታ መዓረይ ፍሽኽታኻባ ሕበኣዮ🥺
2025-10-26 23:26:14
3
fanaye27
𝑓𝑎𝑛𝑎𝑦𝑒 ☦️ 🍫⚡️ :
ፍቕረይ ንዓ ተመርወኒ🙄👏🥺
2025-10-27 23:09:40
4
febe19856
febu :
xbukey🥰🥰🥰
2025-10-27 12:03:22
1
lula78027
@lula❤❤ :
konjo🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-27 18:36:56
1
liverpoolsada
𝕤𝕒𝕕𝕒 Liverpool 🍓 🥀 :
heruye🫴🏻❤️✨🥺
2025-10-28 08:30:43
1
mamitey093
kani :
ብዘይ ብኣኻ እባ ጸልማት እዛ ዓለም🥰🥰🥰
2026-01-17 04:01:22
0
user961730475002
የ ገብርኤል ልጅ :
wow🥰🥰🥰🥰
2025-12-01 00:08:59
0
maybachmayy
maybachmayy :
aseyyyyy🥰
2026-01-22 07:34:40
0
mamaya0793
Ⓢድ ጀታላው✌ :
ሄሩሄሩ
2026-04-19 10:52:59
0
hermiela.kflom
heru kflom m :
🥰🥰🥰🥰heru nay dika
2026-04-26 18:55:07
0
tease041
ዳኒ የተክልዬ ልጅ :
hi
2025-12-27 17:02:32
0
fafi01584
༆𝐦𝐚𝐤𝐚𝐰𝐚᭄ 🇨🇬༄❶ :
ባልዋየ🥺😁
2025-11-02 07:47:55
0
To see more videos from user @rakitey55, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About