@brooknews1: CHINA SETS NEW RULES FOR INFLUENCERS

Brook News
Brook News
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 October 2025 05:02:39 GMT
365893
27470
715
1730

Music

Download

Comments

navi16011
ቢታ 🦋 :
ሀገራችን ላይ ቢጀመር 😂
2025-10-27 05:07:34
1285
negusdawit3
dawit nigus :
ማን ነው እንደኔ ብሩክ ቲክ ቶክ አዋርዱን ቢበላ ደስ የሚለው👍👍👍
2025-10-27 05:09:48
863
ak_feta
AK FETA :
ገና አሁን በድግሪዬ ልኮራ ነው 😁
2025-10-27 07:31:19
197
06hiwotdibaba
ⒽⒾⓌⓞⓣ❻ :
እኛም ሀገር ቢተገበር ሳንሰግጥ እንፈምስ ነበር
2025-10-27 05:54:14
265
tewoflos270
ቴዎፍሎስ(Tewoflos) :
This is the right time profession is for professionals
2025-10-27 05:05:59
52
teddy241981
T.man✌️ :
አሉላ ፍሬው ያለውም ይሄን ነበር✌
2025-10-27 06:55:22
186
ashuviews
Ashu :
ኧረ እኛም ሀገር ይጀመር
2025-10-27 16:50:12
50
lifegose.on6
ማሜ :
ማን ነው እንደኔ ብሩክ ቲክ ቶክ አዋርዱን ቢበላ ደስ የሚለው❤❤❤❤
2025-10-27 07:10:10
24
johnalem7
John Alem 🌍🌍🌍 :
ወይኔ ጃኒ ጉድ ሆነች በለኛ 😳😳😳
2025-10-27 05:20:52
39
nesrela_
NE_ስሬ ✳️ :
100k 🏃‍♂
2025-10-27 05:09:20
37
dr_nicodemus_777
Dr. Nicodemus 777 :
እኛ ሃገርም ያስፈልገናል፣ ህዝቤ እውቀት ከማጣት እየጠፋ ነው።🙌
2025-10-28 09:34:36
18
wegene.tilahun1
The Wegen🎭 :
እሄማ ወደኛ ሀገርም መምጠት አለበት
2025-10-27 05:44:23
68
.zemecha
ዘመቻ zemecha nigbane :
እጅግ አስፈላጊ ነው ኢትዮጵያ መጀመር አለበት
2025-10-27 06:54:41
10
maya.vip4
Maya 👁️ :
አሉላ ያለዉ ነገር እኮ እዉነት ነዉ🥰
2025-10-27 05:08:26
18
.naaf98
𝗡𝗔𝗙 🦅 :
Even Sport ላይ..... አሉላ 💪
2025-10-27 06:22:07
29
nata.23
Nata :
ምርጥ ሀሳብ ነው ወደ ኢትዮጵያ ቢመጣ
2025-10-27 07:57:30
9
ary.b16
Čħary €B :
የኛ ዲግሪ ለዚ እንኳን ይጥቀመን እስቲ😁😁
2025-10-27 10:05:42
13
sami_wendimu
Sami wendimu :
ኦ ቻይና አሪፍ ህግ ነው
2025-10-27 05:07:05
43
yohannes.kibret2
Yohannes Kibret :
ሃገራችን ላይ ቢተገበር ሙሉ ቲክቶከር ታገደ በለኛ ከዛም ዶክተሮች ይተካሉ
2025-10-27 07:42:50
5
merkuzy12
ምርኩዜ ነሽ !! :
ቻይናኮ ትለያለች በጣም ልክ ነው ምክናየቱም ለሰው ልጅ ጉዳት ምክናየት የደደቦችን ሀሳብና ተምህርት መከተልነው
2025-10-27 19:46:11
7
apple_adonay99
Adonay Kebede :
እዚ ቢጀመር ሁሉም ዲዳ ነበር😂😂😂
2025-10-28 04:27:33
5
kedir6360
@kedir Ergoye :
ሐገራችንም ከዚሕ ብትማር ጥሩ ነው
2025-10-27 06:35:39
5
zaniyamoha165
Zaniya Moha :
እውነቷን ነው ቻይና ኢትዮጲያ እንዲ ብታረግ የማንም ለሀጫም ባልተጫወቱብን ነበረ
2025-10-27 08:08:17
8
roba_989
Mr.West :
uff እኛም ሀገር በተጀመረ 🙏🙏
2025-10-27 06:45:36
5
To see more videos from user @brooknews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About