@hawletneshida: ጋላክሲ ወይባ ጢስ እና እስፓ (ስልክ 0925488243 ) እንደ-ቤት"ፍቅር ትዳር ቤተሠብ /As-Home" Love Marriage Family ሀዉለት ጋ አባያ…ድሪያ…ቶብ…ቦርሣ ጫማ ,እኛ ጋ ታገኛላቹ📍ቤተል AJ mall 1ኛ ፎቅ No113 📞0933128518 #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #fypppppppp #onthisday
Hawlet Endale
Region: ET
Monday 27 October 2025 09:40:22 GMT
Music
Download
Comments
✨rim✨✨✨✨ :
ኧረ ወዶች ናቸው መታጠብ ያለባቸው😏
2025-10-27 10:30:04
181
hayatigarnier :
ማሽ አላህ ዛሬ ሀናን ባቡል ኸይር መስለሻል
2025-10-27 10:55:37
113
samira :
እህት ወንድሞቼ ዱዓ አድርጉልኝ ከልጆቼ ጎዳና ወጥቻለሁ በዱዓቹ አትርሱኝ😭😭😭
2025-10-27 15:19:03
60
Lulu24 :
ሀውለትዬ የኔ ደርባባ በጣም ትክክል ነሽ ሴት ልጅ ሁሌም ንፁህ መሆን አለባት
2025-10-27 09:59:25
83
25445212dml :
ትክክል ሴት ልጅ ከውሀ ጋር ጥብቅ ግንኙነት ሊኖራት ይገባል ወንዶችም እንደዛው ነው
2025-11-25 12:52:53
2
Remla :
ደስ ይላሉ ሰውን ያከብራሉ ትሪት ያደርጋሉ
ባንቺ ማስታወቂያ ሄጄ ነበር
2025-10-27 16:03:16
19
kiya :
ወንዶቹስ? ላባቸው?
2025-10-27 09:51:41
23
ማሜ :
ሰህ ንገሪልኝ🥰🥰🥰😘😘😘
2025-11-21 10:59:09
1
doctora Y. :
አሯ:: በየቀኑ ቆዳ ያደርቃል
2025-10-29 20:18:50
12
Susu የጉራጌ ልጅ :
ዉዴ አባያሽ ማሻላ ወደድኩት እና ምን ይሻላል
2025-10-27 14:39:23
6
💕Hiku&Sami💗💑 :
እኔ እኳ የሚገርመኝ የምታወሪው ነገር ሁሉ ይጥመኛል ለምንድነው
2025-10-27 11:51:39
7
ABDUREHMAN MUHAMMED :
የልቤን ነው የተናገርሽልኝ
2025-10-27 11:50:00
9
ኡሙ መሀመድ :
የኔ እንቁ ወላሂ ልክ ነሽ በውስጥ ያልሽው ስልክ አይሰራም🥰🥰🥰🥰
2025-10-27 12:09:08
5
kidi zubeyda :
በጣም ትክክል ውዴ ግን አንዳንድ ወንዶች ያቺን ሴት ነው የሚያገቧት🤣🤣🤣
2025-10-27 09:49:54
9
Eikram Hassen :
ያለ ሻወር በጣም ከባድ ነው መዋል
2025-10-27 12:02:59
24
yuti :
ወላሂ ትለያለሽ
2025-10-27 10:54:26
5
ባኪማን2006 :
ሀውለትዬ ልክ ነሽ።ግን ታውቆሻል እየጠፋሽ እኮ ነው።ይታሰብበት.
2025-10-27 11:18:22
5
Mahi of :
Wallahi ewunet 🙏🙏🙏
2025-10-27 11:47:32
1
Mety :
ንገሪልኝ ተባረኪ🥰🥰🥰🥰
2025-10-27 19:51:29
3
Hayati Hayat :
ጠቃሚ ምክር ነው ሹክረን
2025-12-07 16:38:14
1
F yaalah bariya💞 :
ሹክረን ንፅህና ለራስ ነዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-27 17:46:48
1
sofya hanni :
በአላህ ወንዶችንም ንገሪልን
2025-10-27 11:36:28
4
Maru maru :
ለባል ሳይሆን መጀመሪያ ንጽህና ለራስ ነው ሀውሊ
2025-10-27 16:26:54
3
munajja😘 :
ትክክል ሀዉሊዬ
2025-10-27 13:56:30
1
Alfiii :
My🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-27 10:51:59
1
To see more videos from user @hawletneshida, please go to the Tikwm
homepage.