@karar.bawee: الصداقة أخوه ... تضوي طريقك✨️😌 #حيدر_البياتي #الصدارة

كرار الباوي
كرار الباوي
Open In TikTok:
Region: IQ
Monday 27 October 2025 15:31:05 GMT
1071
193
7
10

Music

Download

Comments

haedrgallery
حيدر اللامي :
🥰🥰🥰
2025-10-27 15:36:15
1
xsjmca
رحيل أبي كسرني 😭 :
😭😭😭
2025-10-27 18:44:46
1
v2_gh
v2_er :
❤❤❤
2025-10-28 18:18:43
1
dyz3i5swnl0o
ام حسين :
🥰🥰🥰
2025-10-30 13:26:42
1
mohammedkassem41
ملك الاحزان✨✨✨💔💔💔 :
♥♥♥
2025-11-11 10:32:28
1
user50247557181307
ابو امير الفتلاوي :
😥😥😥
2025-10-27 15:59:19
1
7_______898
ريحانه💓 :
🙏🙏🙏
2025-10-27 21:02:00
0
To see more videos from user @karar.bawee, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'ብቻ ነይ እንጂ'😇🩵 ✍️የሀገር ፍቅርን ልብ በሚሰረስር ዜማና ግጥም ፣ አባባይ በሆነ ተስረቅራቂ ድምጻቸው በጆሮዋችን እንዲንቆሮቆር እና ለአዕምሮ ቀለብ ሆኖ ውስጥን እንዲያረሰርስ ከሚያደርጉ ጥቂት ድምፃዊያን መካከል የዛሬው ባለ ታሪካችን ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ አንዱ ነው ፡፡ 🙌🥰 ፀሀዬ
'ብቻ ነይ እንጂ'😇🩵 ✍️የሀገር ፍቅርን ልብ በሚሰረስር ዜማና ግጥም ፣ አባባይ በሆነ ተስረቅራቂ ድምጻቸው በጆሮዋችን እንዲንቆሮቆር እና ለአዕምሮ ቀለብ ሆኖ ውስጥን እንዲያረሰርስ ከሚያደርጉ ጥቂት ድምፃዊያን መካከል የዛሬው ባለ ታሪካችን ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ አንዱ ነው ፡፡ 🙌🥰 ፀሀዬ " ማን እንደናት ማን እንደ ሀገር የት ይገኛል ምሰሶና ማገር " እያለ እምዬ ኢትዮጵያን ሲያወዳድስ ደግሞም " ወድቆ በደም በተነሳው እረ በባንድራው ይከበር አደራው " እያለ ለሰንደቋ ሲዘምር ዘመናትን አስረጅቷል ፡፡ "ሳብ ሳም አርጊኝ ያገርሽ ልጅ ነኝ " እያለ ከአስገራሚ እንቅስቃሴ ጋር ሲያቀነቅን ያየው መቼም እንዳይረሳው ሆኖ በውስጡ ተፅፎል ፡፡ ✨ውድ ቤተሰቦቼ የፀሐዬን ስራ አንዱን ከአንዱ ማወዳደር ለብዙ የሙዚቃ አፍቃሪያን ሲያዳግት ይታያል ፡፡ እውነት ነው ሁሉም በሚባል መልኩ የፀሐዬ ሙዚቃዎች ዘፈን እንዴት መዘፈን እንዳለበት የሚያሳዬ ምርጥ ስራዎች ናቸው ፡፡ " ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ ሳልዋሽ ያይኔ ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ እባክሽ ነይ " እርግጠኛ ነኝ ዘፈኑን ካወቃችሁት በውስጣችሁ እያዜማችሁት ነው ፡፡ " ተበድዬስ ይቅርታ አልልም የቀረው ይቅር እንጂ እንኳን ልልክ አማላጂ እግሬ አይረግጥም ያንቺን ደጂ" አስታወሳችሁት ... ? ምን አይነት ውብ ሙዚቃ ነው ፡፡ ብቻ ምን አለፋችሁ ፀሐዬ ያልተዘመረለት ድንቅ ሀገር ወዳድ ከያኒ ነው ! ቢባል ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም ፡🙏 ፀሐዬ ዮሐንስ በ19/54 ዓ.ም በቀድሞው የኤርትራ ክፍለ ሀገር አስመራ ከተማ የተወለደ ሲሆን ፡፡ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ትምህርቱን በሚከታተልበት ወቅት ነበር የሙዚቃ ችሎታውን ለማዳበር የቻለው ፡፡ የ5ኛ ክፍል ተማሪ እያለ በአብዮቱ ወቅት 90 ሺህ ተማሪዎች ለእድገት በህብርት ዘምተው ሳለ " በርታ ዘመዴ ዘማቹ ጓዴ " የተሰኘውን የመጀመሪያ ሙዚቃውን ለአድማጭ በማቅረብ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ማግኘት ቻለ ፡፡ ከዚያም መሀይምነትን ለማጥፋት የመሰረተ ትምህር በታወጀበት ጊዜ " ማንበብ እና መፃፍ ዋናው ቁም ነገር ከሄይወቴ ጠፍቶ እጨነቅ ነበር " በሚለው አስተማሪና ቀስቃሽ ዘፈኑ ይበልጥ በዝና ላይ ዝና እንዲደርብ አደረገው ፡፡ ፀሐዬ ያልተዘመረተት ድምፃዊ ነው🙏🥰 ስለ ጀግንነት ፣ ስለ ፍቅር ፣ መተሳሰብ ፣ በጎነት ፣ ሁሉንም የሰራ ከ 10 በላይ አልበም ከነዚህ አልበም በጢቂቱ . 1986 የሐገርሽ ልጅ ነኝ ፣ ፌዘኛ 1978 ገነት የሙዚቃ ቤት /ሎጋ/ ሌሎችም ያሉበት …፣ ጡር ነው -1979 ፣ ፍንጭቷ -1975 ፣ ሰላም አይለበኝ ፣ ሳቂልኝ ሙሉ አልበም በአበጋዙ በቅንብር ፡ ሞገስ ተካ በግጥም ፣ ዘውዱ በቀለ በፊውቸር የገቡበት ነበር ፡፡ የተለያዩ ነጠላ ዜማ ሰርቷል… አዝነሽ አልይሽ ፣ መተባበር ቢኖር ከ ንዋይ ደበበ እና ፀጋዬ እሸቱ የአበበ መለሰ ግጥም ዜማ ላይ ተሳትፈዋል ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመን (Golden Era) ከሚባለው ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ በልዩ ጉልበት እና ተወዳጅነት የዘለቀ አንጋፋ የሙዚቃ ዕንቁ ነው። ​1. የሙዚቃ ስልቱ እና መለያው ​የ"ሳካ" ንጉሥ፡ ፀሐዬ ዮሐንስ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ "ሳካ" (Saka) የተሰኘውን የሙዚቃ ስልት (Rhythm) በማስተዋወቅ እና በስፋት በመጠቀም ይታወቃል። ዘፈኖቹ አድማጭን የማነቃነቅ እና የመደነስ ጉልበት አላቸው። ​ልዩ የድምፅ ቀለም: ድምፁ በተፈጥሮው ኃይለኛ እና ልዩ የሆነ የድምፅ ርግብግብ (Vibrato) ያለው ሲሆን፤ ይህም ከሌሎች ድምጻውያን ይለየዋል። ​የመድረክ እንቅስቃሴ: በመድረክ ላይ በሚያሳየው ጉልበታማ (Energetic) እንቅስቃሴ እና ልዩ አለባበስ ይታወቃል። ​2. የማይረሱ ሥራዎቹ ፀሐዬ ዮሐንስ በርካታ ተወዳጅ ዘፈኖች ያሉት ሲሆን ጥቂቶቹ፡- ​"የበረሃ ሎሚ" (እጅግ ተወዳጅ ስራው) ​"ሳካ" ​"እምቢ አልልም" ​"ወይ አዲስ አበባ" ​"ትዝታ" (በራሱ ስልት የተጫወተው) ​"አይዞሽ ሀገሬ" ​3. የህይወት ጉዞው ​ፀሐዬ በወጣትነቱ ወደ ሙዚቃ ዓለም የገባ ሲሆን፣ በቀድሞ ጊዜ በተለያዩ የሙዚቃ ባንዶች (ለምሳሌ በብሔራዊ ቲያትር እና በሌሎችም) ውስጥ አገልግሏል። ​ለረጅም ዓመታት በውጭ ሀገር (በተለይም በአሜሪካ) የኖረ ሲሆን፣ በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት በመመለስ በሙዚቃው ዘርፍ በንቃት እየተሳተፈ ይገኛል። ​4. አሁን ያለው ሁኔታ ​ፀሐዬ ዮሐንስ በልዩ ልዩ መድረኮች ላይ በመገኘት ልምዱን እያካፈለ ያለ የጥበብ አባት ነው። ​በአጠቃላይ ፀሐዬ ዮሐንስ ባህላዊ የኢትዮጵያን ዜማ ከዘመናዊ የሙዚቃ ቅንብር (Funk/Soul elements) ጋር በማዋሃድ ፈር ቀዳጅ ከሆኑ ድምጻውያን አንዱ ነው። ፀሐዬ አሁንም በሚወዳት እና በፍቅር በሚያዜምላት ሀገሩ ሙዚቃን እየሰራ ይገኛል ክብር ይገባዋል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ እያልኩኝ ለዛሬ አበቃሁ🙏 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ፀሀዬ_ዮሀንስ #ብቻነይእንጂ #ethiopianmusic #musictube369

About