@yabu00798: #የኔ እናት በጣም ያሳዝናሉ#ethiopian_tik_tok🇪🇹 #erthra_tik_tok🇪🇷 #habeshatiktok #

Yana 21
Yana 21
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 October 2025 16:41:48 GMT
201402
24835
795
13153

Music

Download

Comments

user61010042546540
Haymanot :
እደረዳሻት እመቤታችን ትራዳሸ እህቴ
2025-12-16 08:20:30
0
dagem075
cune 444 :
😭😭😭
2025-11-16 19:16:06
0
dagem075
cune 444 :
😭😭😭😭
2025-11-16 19:16:01
0
meronmokonen3
Rita :
ችግር አይኑ ይጥፋ እንደውጌታሆይ ተባረኪ መረዳት ያለበትን ነው እረድተሽ የምታስረጂያቸው መቄዶንያ አስገቢያቸው ከቻሉ
2025-10-27 17:39:31
2
addi5449
Addi :
እመብርሀን የጎደለችሽን ትሙላልሽ ተባረኪ
2025-10-27 16:55:14
177
amex.neymar4
Amex Neymar :
ይህን ህዝብ መርዳት መንኛ መታደል ነበር
2025-11-11 10:19:33
117
kumilachew.mekonen
kumilachew mekonen :
እኔ አፈር ልብላልሽ የኔ ውድ እናት በጎደለው ፈጣሪ ይሙላልሽ እዳላግዝሽ ድሀ ነኝ እናቴ አይ አች ውድ እህቴ የሀድሽበት ሁሉ ይባረክልሽ
2025-10-27 18:37:45
69
haimanote3
Haymanot@3 :
መቅዶንያ አስገቢያቸው እህቴ
2025-11-08 08:01:56
22
user9680569561975
Dani man :
በየ ቤቱ ብዙ እናቶች አሉ እባካችሁ እናቶቻችንን እንርዳ እናግዝ የወላድ መሀን አናድርጋቸው
2025-11-26 17:41:41
19
tameman85
tame :
በውነት ሴት ልጅ አገረ ናት ትባላለች አንች ነሽ አገሬ የእናቶች እምባ አባሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
2025-10-27 19:47:30
18
gumataw.yemersaw8
ጉማታው 🎤🎹የራያ የባህል አልባሳት🤙 :
አች ልጅ ድምፅሽ እራሱ ይመቸኛል
2025-10-27 16:49:20
15
wasefeye
Feyera :
አንቺ ልጅ እግዚሀብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ብዙ ደጎች አሉ ያንቺ በጣም ይለያል ሁሌ እንዳነባሁኝ ነው😭😭😭😭
2025-11-14 01:26:22
14
absiniya12
Abisiniya12 :
ታድለሽ መርዳት ትልቅ ፀጋ ነው ፈጣሪ ይባርክሽ
2025-11-22 13:54:10
12
user591880maki
maki @2119 :
አቤቱ እግዛብሔር ሆይ ማረን
2025-10-27 18:01:10
12
user4803009540823
ሄርሞን :
የኔ እናት እኔ ላልቅሰ
2025-10-27 17:39:42
11
hmikealshegaw
ኃ/ሚካኤል ሸጋው !የቅ/ገብርኤል ባርያ :
እግዚአብሔር ይስጥሽ
2025-10-27 17:13:59
9
tadesseassefa536
Tadesse Assefa :
አምላኬ ዋ ለራሴ
2025-10-27 17:14:43
9
imranindris126
Imran Indris :
ሀገረ መሪው የወረዳው አስተዳዳሪ የሀገር ባለሀብቶች ሁሉም ሀላፊነት ቢወጣ ኖሮ እንድህ ዜጎች አይሰቃዩም ነበር😭😭😭😭😭
2025-11-01 19:32:57
8
hannanegash918
Hanna Negash918 :
አንዳንድ ልጅ ግን ባይፈጠር😭😭
2025-10-28 04:10:39
8
mulu5578
ሁሉ በርሱ/ሆነ :
የኔውድእእናትአይዞት
2025-10-27 17:59:03
8
www.abe1919.com
abe :
500k tigiba yemitlu like adirgu eski!!
2025-11-14 11:54:10
6
freselambelachew1990
🐴freselambelache🐴 :
አክባሪ አያሳጣሽ
2025-10-27 16:59:53
6
ayu23526476477y
Why not??? :
ለ አንድደቂቃም እንኳን ሲስቁ አየናቸዉ።
2025-11-02 18:49:49
6
user1127312976703
user1127312976703 :
ብሩን ይወስድባቸዋል ለልጆቹ
2025-10-27 18:55:07
5
mekides682
mekides :
እፍ በጣም ነው የሚያሳዝኑት እመቤቴ ሁሉንም ታስተካክለው
2025-10-29 12:34:36
5
alemye086
Thitina :
ዉይ ያንች ልጅ ፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
2025-11-16 19:29:17
5
user3119013530577
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏 :
አይዞወት እናቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-15 20:31:38
5
tewubo76
tewubo :
እንደው ምን ልበልሽ ብቻ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰 የሰጡትንም ድንግል ማርያም ትጠብቃቸው
2025-11-27 18:13:05
5
astergiml.com0
Astu 🍫🍫🍫💃 :
ፈጣሪ ሆይ ቢያስ ህይወቴን በዚ አይነት ነገር አስለምደኝ ምኞቴ ህሄ ነው
2025-10-28 19:25:27
5
tena.tiru
Tena Tiru :
እግዚአብሔር ይባርክሽ
2025-11-15 18:12:46
5
user9572267194561
የያሬድ ውብ ዜማ :
እረ አምላኬ እሩሩህ አድርገኝ
2025-11-13 09:36:54
5
kalkal834
kal Thrift store :
የት አካባቢ ነው ግን
2025-12-03 19:19:59
4
jose637155
ABELA@@ :
ጨምሮ ጨማምሮ ላንችም ለሰጭዉም ይስጣቹህ
2025-12-03 12:26:35
4
tiru.yeamen.enat
tiru yeamen enat :
የኔ ደግ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰጪዎችንም እግዚአብሔር ይስጣቸው
2025-11-14 08:24:52
4
bhtn1992
Belayneh T :
ልጅቷ ግን እንሂን ሰዎች እየመረጠች የት ነው የምታገኛቸው
2025-12-25 11:12:01
4
user1262510519219
mame@stadium :
ተባረኪ የኔ እናት
2025-11-02 20:34:32
3
selam1980w
sely :
ውይይይይ በጣም ነው የሚያሳዝኑት ኡፍፍፍፍፍ
2025-11-26 13:59:24
3
tibebu7638509446654
tg :
ለምን ወደ አዲስ አበባ አረጋዊያን መርጃ አትወሰድም እህቴ እሄን እዲፈፀም አስደሪጊላት
2025-11-09 16:56:24
3
mekash.mekash3
Mekash Mekash :
የኒህት እግዛቢር ጨምሮጨም ያቆይሺ
2025-11-11 22:57:12
3
temu.tami
ጊዜ ያወርዳል ይሰቅላል :
እ / በየሄድሽበት ይጠብቅሽ
2025-11-11 23:56:54
3
user8638842666151
user8638842666151 :
አረ ወደቤታቸው ውሰዳቸው በናትህ የኖሩበት ሰፈር ውሰዳቸው በያቸው በናትሽ
2025-10-27 18:14:42
3
netsi.tefera7
Netsi Tefera :
ሁሌ ማልቀስ ሆነ ስራየ ስለምታስለቅሽኝ አመሰግናለሁ
2025-12-06 01:01:35
3
user34213919574608
beminet zerihun :
የእኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር ይጎብኝሽ❤❤❤
2025-11-04 07:28:56
3
fjpzqvk2eu16461
Alemayehu :
ተመልሠሽዉሠጃቸውእህቴበሠማይታገኝዉአለሽየኔእህትይሄአለምቀሪነውእህቴ
2025-12-18 17:26:31
3
sasuye.g.medhin
sasuye g.medhin :
የእነዚህ አይነት ልጆች ግን በህግ አይገደዱም?
2025-10-28 10:16:11
2
brhan211521
brhan :
ህውይ ምን ልበልሽ ተባረኬ
2025-11-14 07:41:49
2
manamare7facebook.com
mame amare :
በናትሽ ተመልሰሽ እያት
2025-12-21 08:20:33
2
user1796902694217
user1796902694217 :
የኔ እናት
2025-12-19 12:43:52
2
rich.sewnet
🇸🇦 السلطان الحبيب 🇸🇦 :
እንች ልጅ ቃልየለኝም ፈጣሪ ይጠብቅሽ
2025-10-30 17:51:52
2
melie03060105
Melie(የጋይንቱ) :
እ/ር ይባርክሽ እህታችን በውነት ባቺ መልካም ስራ እባየን መቋቋም ነው ያቃተኝ
2025-12-13 11:34:02
2
yeregaenawogaw
Yerega Enawogaw :
እሕቴ ቃላት ያሰኛል እዜአብሔር ይባርክሽ የደካሞች አምላክ ጨምሮ ይስጥሽ
2025-11-13 14:59:57
2
yonimanaaaqqg0
¥õñi mãñ 🇨🇬🤘 :
ለነሱ እደደረሽ እመብርሀን ትድረስልሽ 🙏🙏🙏
2025-11-23 07:46:34
2
tsienen4
ኢቶሪካ🌴 :
ኡፍፍፍፍ የእናታችንን መከፋት አያሳየን ዘመንሽ ይባረክ እህቴ❤❤❤
2025-11-26 21:25:38
2
To see more videos from user @yabu00798, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About