Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@vivaa286: #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #አማራ #አማራ💚💛❤️ #amharatiktok #Amhara
ᴠ𝔦𝔳𝔞
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 October 2025 03:56:41 GMT
443608
26164
1184
5154
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.96MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.07MB
)
Watermark .mp4 (
3.32MB
)
Music .mp3
Comments
የአማራይቱ ልጂ :
ማነው እንዴን የአማራን እና የትግራይን ባንዲራ ለይቶ የማያቅ
2025-10-28 12:26:52
902
HENOK📸 :
እስኪ ይህ መዝሙር የዘመራችሁ😎
2025-10-29 04:33:04
664
B/Y :
መዝሙሩ አማርኛ ነው ባንዴራው የት ሐገር ነው?
2025-10-28 08:30:06
130
weloyewa :
የኛ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው 😳 ይሄን አቃጥለው ወይ ለወያኔ መልስ 😳
2025-10-28 09:51:19
126
𝑚𝑒𝑘𝑑𝑖 ወሎ✍️ :
ትክክለኛዉ ባድራ ይህ ነዉ ላላወቃችሁ
2025-10-28 09:57:05
29
እናቴ። :
ብአዴንን እንጅ እኛን አይወክልም ።የአማራ ባንድራ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️💛💚
2025-10-28 09:45:32
21
bela ✌️✌️✌️ :
የትግራይ ነው የደቡብ ክልል ባንድራ
2025-10-28 09:49:57
3
⚽ዘዉዱ⚽ :
ወይኔ ትዝታየ ማርያምን በጣም ነበር ደሰ የሚለኝ መዘመር
2025-10-28 06:25:06
5
Desalegn :
መዝሙሩ አማረኛ ባንዴራው የትግሬ ነው
2025-11-25 00:27:37
0
✨𝓶𝓲𝓯𝓽𝓪𝓱✨ :
አማራ ፋኖነኝ ግን የአማራና የትግሬ ባንድራ አንድነውዴ አናቀውምኮ🤣ይህነው የኛ🇨🇬💪❤
2025-11-25 03:18:51
0
desti 27 21 19 :
ይሄን ዝምሬ አድጌያለው ማርያምን በደንብ ላስተዋለ ፍቅርን አንድነትን ኢትዮጵያዊነትን ያሳብቅበታል ❤️❤️❤️🥰
2025-10-28 09:51:55
11
addisu :
ትምህርት ቤት ይቺን ለመስቀል እንደኔ የሮጠ ማነው
2025-12-07 15:38:15
0
Official Ÿøŕdãņø§ Ŵùb :
🥂 ዘምረነውም ሰቅለነውም ለማናውቀው
2025-11-02 09:59:10
1
Asnakch Bateyehu :
የአማራ ሰንደቅ አላማ ነው።
2025-10-28 10:08:43
2
Semenawet :
mezmuru gen mirt nw
2025-10-28 15:42:09
1
Alexo Yotor :
Independent State of Amhara አባት ሀገር ዐማራ ወደፊት
2025-10-28 13:03:17
1
ሞገደኛዉ :
አማራ ነዉ የትግራይ😌😌😌
2025-11-30 13:05:45
0
𝓪𝔂𝓾 𝔂𝓮 𝓶𝓪𝓻𝔂𝓪𝓶 :
አማራ
2025-10-30 09:10:52
0
geni saytewa :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-22 10:54:44
0
Shum_act :
ይህን ንፁህ መዝሙር ነው ዘምሬ ያደኩኝ እንደሌሎ የጥላቻ መዝሙር አይደለም አማራዬ
2025-10-28 11:30:28
79
Ash12 :
ችርስ ድሮ ይህን ባንዲራ ለመስል ስንሯሯጥ ላደግነወች
2025-10-28 09:46:44
53
HAMZU :
ድሮ ስንማር ነበር ተሰቅሎ ያየሁት አሁን ላይ ግን እረስተንው ሁሌም የማዬው ተሰቅሎ የኢትዮጵያን ባንድራ ነው እኛ አማራዎች እንድህ ነን ዘረኝነትን የማንዘራ የዋህ እዝቦች ነን
2025-10-29 01:38:35
22
Yegojamu Werk :
የአማራ ትክክለኛው ባንዲራ እሂ ነው በፍቅር ነው የምንወደው
2025-10-28 15:00:10
18
aman🎼 :
ማርያምን እንዴት እንደናፈቀኝ🥰🥰🥰 አብሬነው የዘመርኩት
2025-10-28 16:00:04
17
በአላህ እዝነት :
ትዛለኝ ትምህርት ቤት
2025-10-28 15:33:57
10
አወላ❤❤❤ :
አማራ ሀኖ እማያውቀው አለኮ
2025-10-28 11:51:40
9
ላሎ ፈሳሽ ሳሙና :
የየትሀገር ባንድራ ነው የአማረኛ መዝሙር
2025-10-28 10:00:58
9
ሰላም ለኢትዮጵያ 😔🙏 :
እንደኔ save ያደረገ 🥺🥺🥺
2025-10-29 04:54:32
8
Tagel Bitew :
ከሌሎች ህዝቦች ጋር እኩል ተከባብረን ብለን ዘምረን አድገን አሁን እነሱ ሊያጠፋን ሲሞክሩ ማየት ያማል
2025-10-28 18:36:45
6
@❤𝚑𝚕𝚕𝚞❤ 𝚑𝚊𝚢𝚖𝚊𝚗𝚘𝚝 :
አልዘምርም ብየ አስተማሪ የገረፈኝ ትዝ አለኝ
2025-10-28 10:39:24
6
Wta@4319 :
አማራ ኢትዮጵያን ሲል የራሳችን ረሳነው
2025-10-28 10:36:11
6
በአዲስ አመት አዲስ ህይወት :
ትክክለኛ ባንዴራችን ይህ ነው አማራየ ይህን መዝሙር የዘመራችሁ በላይክ እንገናኝ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2025-10-29 08:42:57
5
ጌች መስታውት ስራ 21,27 :
ይህን መዝሙር ሰምቶ እደኔ ያለቀሰ ላይክ
2025-10-28 14:55:41
5
Alehegn 12 21 :
ከሰዓት ከሰዓት የዘመራችሁ
2025-10-29 07:28:37
5
Arsenal 💪💪💪 :
የአማራ ህዝብኮ ይሄንን ባንዲራ አያቀዉ የኛ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነዉ አደልዴ ወገን
2025-10-28 11:48:59
5
Habtamu 🥀💚💛❤️🇨🇬 :
ይህ ባንዳ ከርሳሞች የብአዴን ባንዲራ እንጅ እኛ የአማራ ህዝቦች አናቀውም
2025-10-28 12:40:37
4
AFOMIYA :
ያምራል ባንዲራው ከትግራይ ጋ አንድ ይመስላል
2025-10-28 19:08:54
4
Aman @21 :
Amhara forever !!!!!
2025-10-30 09:32:41
4
ትንሹ ነኝ የጎንደሩ ቀብራራ :
2025-11-01 06:40:22
4
Gebrye gunners ያባቱ ልጅ💪💪 :
ከባዲራው ይልቅ መዝሙሩ ትዝ አለኝ🙆♂️የመር ግን ይሔነው ባዲራችን,,, 🙆♂️🙆♂️😭😭
2025-10-28 18:17:45
4
Ermi eto :
ማሪያምን በትዝታ ወደሁዋላ ተመለስኩ 🙏🙏🙏
2025-10-28 11:52:16
4
ነጽረኒ እግዚኦ በአይነ ምህረትከ🙏 :
እኔ ይሄን ባንድራ አውቀዋለሁ ማሪምን እየሰቀልኩ እየዘመርኩ ተምሬአለሁ😳🤣🤣
2025-10-28 20:25:53
4
ስንቴ የእብናቷ :
ወይኔ እኔ አማራ ሁኖ ያማራን ባንዲራ አለማወቅ ጤንነት ነው ግን
2025-10-28 19:40:30
4
dere :
እስኪ የአማራ ባንዲ ምን አይነት ነው ስንባል አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ያልን ሰዎች በትትና አለን በሉ😄😄
2025-10-29 18:45:09
4
27"መድሀኔ አለም አባቴ ጥላ ከለላየ27 :
የማነዉ ጨርቅ መቸም የአማራ እዳትሉኚ አይነጥላ አለበት
2025-10-28 04:03:58
4
Rediet2721 :
ohh!! god bless amhara people forever🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-30 18:40:29
3
sen :
ዋው የኛ መገለጫ ባንዴራችን አማራዎች የት አላችሁ
2025-10-28 11:39:33
3
𝕒𝕓𝕕𝕦 𝕤𝕖𝕝𝕒𝕞 :
በጣም ናፈቀኝ😢😢😢
2025-10-28 11:27:12
3
@Christianity is influenced :
ከአማራ ውጭ ያለው መዝሙር ግን ፅንፈኝነትን ነው የሚሰብከው።
2025-10-28 21:03:45
3
user6776949040377 :
ከስንት ጊዜ በኋላ ሰማሁት ግን ባንዲራው ይሄ ነበር እንዴ
2025-10-29 10:36:50
3
baye moges :
እንኳነንም አማራ ሆንኩይ
2025-10-28 19:44:40
3
ቀስťěኛŵų :
ማነው እደኔ ይሄ መዝሙር የናፈቀው አማራ ክልል ሁኖ☺️☺️☺️☺
2025-10-28 13:40:17
3
ወይኩን ፈቃድከ ✔️ :
ላስተወሳችሁን እናመሰግናለን ፥ በስንት ዘመኔ ሰማሁት
2025-10-28 15:11:43
3
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው አርማየ :
የአማራ ክልል የብሔር መዝሙር ከሌሎች ህዝቦች ጋር እኩል ተከባብረን ነው ሚሰብከው የሌላውን ብንሰማው ግን እዛው ለብሔሩ ብቻ ነው ሚዘመረው የክልል4ማ በጣም ሚቀፍ ነው
2025-12-09 09:48:01
3
Aman :
አማራዎች እንኳን ለራሳችን ለመኖር አበቃን።ከዚህ በኃላ ይህ ይሻለናል።
2025-10-28 15:12:58
3
selam :
እኔ. እስከ 12 ስማር የኢትዮጲያን እጅያማራን መዝሙር አላቀውም ማርያምን
2025-10-28 09:53:37
3
ⓔኢ➰➰ዱ➰🍫 :
የአማራ ባንዲራ ይሄነው ትክክለኛው
2025-10-28 14:13:13
3
Mr.X@12 :
ለሟ ሀገራችን ❎ ለሟ ክልላችን✅
2025-10-28 12:11:02
2
Key Man (Addis) :
ለሟ ክልላችን💚💚💚
2025-10-30 17:19:50
2
To see more videos from user @vivaa286, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Foggy night at tagaytay
چن توں سوھنڑا قاسم دا چہرہ #fypシ #pleaseunfrezzemyaccount #pleasetiktokteamviralvideo💯
Manifesting this year 🤞 Hiace commuter decontent ✨ For inquiries, call or text: Jose Bitas - Marketing Professional 0927-072-8358 • Viber Ready / Whatsapp #hiace #hiacecommuter #toyotahiacecommuter #josebitasthecarmarketer
🌸♥️#tiktok #fypシ
bracelets and bracelets style I make this bracelet in 3 minutes#creatorsearchinsights #bracelets1128 #tranding #trand #braceltsandbracelstsstyle
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy