@zinash_tayachew_fans: ታሪካዊ ንግግር! ቀይ ባህርን በተመለከተ የቀይ ባህር ጉዳይ ህጋዊ፣ ታሪካዊ፣ መልከዓ ምድራዊና ኢኮኖሚያዊ ጥያቄ ነው ብለን እናምናለን። ይህንን በተረጋጋ መንገድ ማየት ያስፈልጋል። ኢትዮጵያን የቀይ ባህር የማጣት ውሳኔ ማን ወሰነ ብለን ስንፈልግ ተቋማት አልገቡበትም። ይህን የሚያህል የህልውና ጉዳይ ማን እንደወሰነ መጠየቅ ተገቢ ነው። ኢትዮጵያ ተዘግቶባት መኖር አትችልም። ለጎረቤቶቻችን መናገር የምንፈልገው ኢትዮጵያ ስታደግ ለቀጣናውም ልማት ምንጭ ትሆናለች። የምንፈልገው በትብብር ማደግ ነው። #የጠሚሩምላሾች #PMOEthiopia @MY ETHIOPIA @𝐈 ❤️ 𝐀𝐁𝐈𝐘 𝐀𝐇𝐌𝐄𝐃 #AbiyAhmed #አብይአህመድ #zinash_tayachew

First Lady Fans 🇪🇹
First Lady Fans 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 October 2025 10:09:49 GMT
104112
7187
367
1043

Music

Download

Comments

yoniking4646
Yoni Prosperity Party 🦁💪 :
ማንም ወደደም ጠላም ኢትዮጵያ🇪🇹ተዘግታ አትኖርም 🇪🇹💪
2025-10-28 10:13:45
54
thegreat_47
The Great 🇪🇹 ኢትዮጵያ ትቅደም :
ጀግናው አቢቹ👑
2025-10-28 13:27:08
17
user7286176257354
ሚልኮ :
አትዮጰያ ቀይባሀር የገባታል
2025-10-28 10:33:32
37
gutam.doyo
Guutu bachoo :
kuutata dhiraa🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-28 15:26:16
1
wtm170
graund :
አሰብ ወደ እናቷ ኢትዮጵያ
2025-10-28 15:15:43
3
abiyot.chafamo
abiyot Chafamo :
🙏🙏🙏❤❤🥰🥰🥰ይገበነል❤❤❤🥰🥰🥰 አገሬ ተለቅ ነት❤❤❤❤🥰😎🙏🙏🙏
2025-10-28 13:03:44
0
blackmankaratedo
black man karatedo :
ጀግንነቱ ግባሩ ላይ ይታያል💪💪💪
2025-10-28 10:56:57
15
bedaso268
bedasoTura 264❤💚💜💙☪️💟 :
አብቹ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን
2025-10-28 14:45:29
2
tashe165
Tashee haji :
hero man
2025-10-28 18:14:14
1
tivana200
Tivana News :
ከእኛው የውስጥ ተላላኪዎች በከር ዓለም እየደገፍን ነው መሪያችን በርታልን ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏
2025-10-28 10:20:21
10
ras.tef
Ras.Teferi :
abichye yene meri proud of u my king am with you until the rest of my life🥰🥰🥰
2025-10-28 12:34:35
4
abd_naa
ABD-NAA :
ወደድንም ጠላንም ሚሊየን ግዜ እርግጠኛ ነኝ ከአብይ በላይ ምርጥ መሪ የለም ፣ አላየንም አልሰማንም።
2025-10-28 11:28:37
5
getunigussie0920209828
ብርሃን የተሀድሶ አገልግሎት :
የጌታ እጅ በአብቹ ገና ተአምር ታደርጋለች
2025-10-28 16:44:25
5
atnikut.workie
Atnikut Workie :
የእኔ ጀግና ምን ላድርግህ❤🥰❤
2025-10-28 11:58:59
2
erwtiz
erw tiz :
በቀይ ባህር ጉዳይ ብቻ ቀንደኛ ደጋፊህ ነኝ ቀጥልበት Dr. Abiy Ahmed
2025-10-28 13:49:42
4
user2114425985999
המילה המושלמת :
የሚገረመኝ አጨብጫቢው ነው😁😁😁
2025-10-28 13:31:47
8
asamezin
asamezin :
Confidence leader
2025-10-28 12:08:15
1
ephrem.moges8
@$👑ዳስ ጣል ❤️‍🩹👑😎🦅@ :
አንፈልግም ሰላም ነው የምንፈልገው
2025-10-28 11:52:52
2
user6918803619765
user6918803619765 :
ይመቸህ ጀግናው መሪ
2025-10-28 10:18:56
4
user1718455671249
Ashu muche :
👑👑👑ኢትዮጵያ ቀይ ባህር አይገባትም የሚለዉን አልሰማንም 👑👑ሰለሚገባን 1,000,000% ይመልሱልን 👑👑👑👑
2025-10-28 10:19:33
4
robeljonse
Robel Jon 🎧🌍 :
ማንም ወደደም ጠላም ኢትዮጵያ ተዘግታ አትኖርም dhugaadhaa Abichuko💪🫡🇪🇹
2025-10-28 12:41:14
2
yibesmart2
Yibe smart :
😁 ጥንቅቅ ያለ ንግግር በቃ 🙏 ወደድሽም ጠላሽም 🔥
2025-10-28 11:27:15
4
gosaasefa725
Gosa Asefa :
wow yane abat 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-28 10:59:36
0
zsudani2
Z-SUDANI :
የኔጀግና፣ምናለ፣ከ20አመት፣በፊት፣ብትመጣኑሮ፣ኢትዩ፣ሰሟንትቀይርነበር❤❤❤❤❤❤እረጅም፣እድሜ❤❤❤❤❤❤
2025-10-28 11:25:03
4
abel.abate30
Abel Abate :
እኛም ዝግጁ ነን የራሳችን ነው የጠየቅነው
2025-10-28 16:17:16
1
To see more videos from user @zinash_tayachew_fans, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About