@kibromina: ለካ ደጋሽ ምስጋናውን ለመውሰድ ሳይመጣ በዘገየ ቁጥር ያልሔደ እንግዳ ይናቃል።#kibromina #ክብሮሚና

ክብሮሚና
ክብሮሚና
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 28 October 2025 12:51:45 GMT
223322
25368
251
2016

Music

Download

Comments

yeandye.21
ⓏⒺ✍️⓶⓵☦️ :
ለምን tiktok creative award ላይ አልተቀላቀልክም🥺
2025-10-28 14:27:35
107
seadiqueen0
Seadi queen 🦋🧘‍♀️ :
መሄጃ ስለሌላት ነው ተብለናል 😥
2025-10-28 13:32:22
91
ghadaelnazer
it's me 🇱🇧,,🇹🇷 :
tik tok ብዙም አያስደስተኝ ግን ስገባም መጀመሪያ ማየትም መስማት ምፈልገው ያተን ና ያተን video ብቻ ነው ሥላሴን 🥰
2025-10-29 09:05:04
11
bisratsh307
Bisrat Sh307 :
እኔ ነኝ በስራው እንድሄድ እያደረገኝ እኔ በቃላት ስጠብቅ አልወድሽም በለኝ በሰላም አሰናብተኝ ስል ስል ስል ስል እሄው እንደምንለያይ እያወኩኝ ዋጋ የሚያስከፍለኝ ነገር ተፈጠረ አረገዝኩ ወለድኩ ከዛ ትላንት ስጠብቀው የነበረው ስንብት ትላንት ስጠብቀው የነበረው አልወድሽም ሂጂ ዛሬ ቀኑን ጠብቆ መጣ አለኝ በቃሉ ከዛም ሄድኩ ስሄድ እንደማልመለስ አውቀዋለሁ ርቄ ሄድኩ ልጄን ብቻየን እያሳደኩ ነው ስንብት አትጠብቁ እንደማይሆን ካወቃቹ ራቁ እሄንን ነው ከሂወቴ ይህ ተማርኩት አሁን ግን ማርያምን ደስተኛ እና ሙሉ ሰው ነው ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
2025-11-18 08:22:22
9
muhamad.dawud51
black love :
አሁንም እየጠበኩ ነው 🥹
2025-10-29 15:27:07
0
hellu1219
hellu ካዛ 19🥀 :
ስንብት ስጠብቅ ባለመሔዴ መሔጃ የላትም ተብዬ አቃለው🙄
2025-10-28 13:17:15
23
dreamgril9431
dreamgril :
ድምፅህን ስወደው እኮ🥰🥰🥰
2025-10-29 12:27:40
3
yuti4849
🦋ℋᎯᎽᎯ𝒯🦋🫠 :
መሄድ ፈልገናል አታስጠብቁን 😒 በቆየን ቁጥር ሌላ ጣጣ 😌😌
2025-10-28 13:12:30
14
user1708824934533
@Alex ? :
My story😳
2025-10-31 14:03:03
4
yeababrhot
የአብ-ዓብርሆት :
ያማል ግን ይሁን
2025-10-28 13:50:54
4
maky272704
Maky :
ያልሄደ እንግዳ ይናቃል መቆየት ከትዝብት ይጥላል👌
2025-10-28 19:54:53
5
enate....0
M.E.E.L.A.M✈ :
አንተ ሰው ውለታህ እየበዛብኝ ነው🙏🤐
2025-10-28 16:26:58
3
k_a_l_i_n_a_16__19__
✨𝑷𝒓𝒐𝒎𝒊𝒔𝒆🦋 :
መሄጃ የሌላት ተብያለው😥😥
2025-10-30 19:34:40
2
inshallahumi4
🦅𝓲𝓷𝓼𝓱𝓪𝓵𝓵𝓪𝓱𝓮 :
feteh le axsum muslimoch
2025-10-30 08:51:36
3
kusufmukta7
yusuf muktar ማሚ family🇪🇹🇪🇹 :
ከምር ክብሮሚና ቲክቶክ አዋርድ ሽልማት አይገባውም እኔ ይገባዋል እላለው እናንተስ ምን አላቹሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-01 19:56:23
1
mast597
ማስተዋል 💚💛❤️ :
ትቺላለህኮ👍👌
2025-12-09 07:21:34
1
seniye242
Senayit 🇦🇪my life 🇨🇦 :
ሲከፋኝ አተን እሰማለሁ...
2025-12-29 07:56:28
1
weynesht16
በፀሎት💎 :
ማስተር አብነትን እግዚአብሔር ይማረዉ🙏🙏🙏
2025-12-23 07:18:47
1
.9918491
1991⚓,ሀመሯ :
መቆየት ለካ ከትዝብት ይጥላል🥺
2025-10-28 19:09:22
3
feker_coffee_manchecr7
ፍቅር ቡና💛🤎👆🏼 :
መቆየት ከትዝብት ይጥላል🤗
2025-10-29 03:18:16
2
luckybeyene3
𝐸𝑑𝑒𝑙🎀♐ :
ማቆየት ከትዝብት ይጥላል🥺
2025-10-28 13:55:46
2
my.life31545
my life 🥰🥰 :
ሰላም ለኛ እውነቱን ስንነግራቸው ስለማይሰሙን መስማት እሚፈልጉትን ብቻ አውርተን ቻው ለምንባባለው 😥 ግን
2025-10-28 18:02:03
2
huda20237
Huda (ሲፈን ) :
ልሰናበት ፈልጌ ነበር እያስጠበቁኝ ቆየሁ 🥹
2025-10-31 21:02:24
1
nuenyat.asmamaw
ኑኑዬ 🥰🥰🥰 :
ይህው መቆየቴ እድሜዬን ጨረሰው ላላመሰግን ላልመሰገን 😭😭😭
2025-10-28 14:03:13
2
dagi_g14
Dagi_g14 :
📌“ያልሄደ እንግዳ ይናቃል”✨ 👌👌
2025-10-28 15:02:01
2
To see more videos from user @kibromina, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About