@heni_alm: እያለ ካልሆነ #viral_video #henifilm #Fyp #habesha #fyp @Mehru @Etsubee @David 24🦅💪 @Ezana

heni_alm
heni_alm
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 October 2025 15:48:32 GMT
6725334
385395
5068
20232

Music

Download

Comments

anidualem1
Alex :
በናቱ ቀልድ የማያቅ ላይክ ያርግልኝ😍😍
2025-10-28 16:32:37
13318
amankocovali
አማን :
“እንደ እናቴ ምግብ የሚሆንልኝ የለም”👌🔥
2025-10-28 17:36:30
6077
mili.tuemay
𝓶𝓲𝓵𝓲 𝓱𝓪𝓻𝓮𝓼𝓽𝓪𝔂 🌎💥 :
ምህሩ ከሱ ጋር መሄድ ነበረባት የምትሉ
2025-10-28 20:15:06
2681
user58371476825181
seadi3230 :
ወይኔ ወላሂ እውነት እንዳልሆነ እያወኩ አንጀቴን በላሀው እንባዬ መጣ
2025-10-28 17:01:22
1488
fafiyemareyamleje
👸Fafi👸 🌺🌺🌺 :
ጓደኛ ማይፈልግ እንደኔ🥺🥺🥺
2025-10-29 05:01:59
208
dreamylight023
𝓝𝓾𝓱𝓪🤎 :
የውነት የከፋኝ ነገርስ 🥺
2025-10-29 10:23:45
259
semexcool
SEME-X :
ችጋራም ነገር ነሽ 😂
2025-10-29 05:19:19
168
fikr.1616
My Liyfe My MaM 🤴🤴🤴 :
አለም ሁሉም ይስማ ማርያም አማላጅ ናት
2025-10-29 00:12:39
237
yalew.abebe2
Sil Amilak21 :
የምር እስኪመስለኝ ድረስ ተደበርኩ
2025-10-28 16:38:32
79
mekdes.bedada
Mekdes Bedada :
አይ ሰው ውስጡ እና ውጪው የተለያየ ነው
2025-10-30 08:08:30
7
zebhereamhara
Gech ይፋቴው 💚💛❤ :
ለምንድነው በኔ ሂወት ምትቀልዱት😭
2025-10-28 16:02:07
62
user71815146759712
እማ በፆለትሽ 🙏🙏🙏 :
ተገስቶ ከሚበላ ስጋ የቀዘቀዘ የእናቴ ሽሮ
2025-10-29 08:56:02
45
etsubdinkenana
etsubdinkenana :
ለምን እኔ አለቀስኩ😰
2025-10-29 06:27:00
6
marmarata67
ማሬ ባእታማርያም :
የናእት ሽሮ ከስጋ ይበልጣል ጤና ይስጣል እናቶች ሺአመት ይኑሩልን🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-29 12:36:58
7
zufangebreyesus8
zufangebreyesus :
“እንደ እናቴ ምግብ የሚሆንልኝ የለም”👌🔥💪💪💪
2025-10-30 11:55:10
5
elok2300
فراشه🦋⚘️ :
ማነው እንደኔ ምህሩ አብራው እንደምትበላ የጠበቀ 🥹🥹
2025-10-29 15:13:29
7
mekdii520
ⓂⒺⓀⒹⒾ ⛰ :
የምር በጣም ነው የከፋኝ ፊልም እንደሆነ እያወኩ 😔😔
2025-10-31 12:29:19
5
gashw1
gashw1 :
እንዲ የሚያረግ አለ ብዬ አላምንም ያው ከጀርባ ቡጨቃ ወሀሜት ክትከታ ይኖራል
2025-10-30 17:23:33
5
amir.mehamed.51
بلال ابراحم :
እናት እኮ ሁሌ ትኑርልንmame love❤❤❤❤❤
2025-10-29 17:37:56
7
11aderajew
Aderajew :
አረ ተዉ የኔ አባት ሁሌም የተቋጠረ ምግብ በልቶ ያሳደገኝ ክብር ለአባት ለናቶቻችን ዝቅ ብለዉ ከፋ ላደረጉን like 🙏🙏🙏
2025-10-28 16:31:21
42
usebetel
@25 dahlak :
edt nw yemiyasaznew😔
2025-10-28 17:22:57
6
helenita5874
helenita :
ኤጭ ያለፕሮግራሜ አስለቀስከኝ😢😢😢
2025-10-28 19:57:11
12
bezawit.t
ቤዛ 💜 :
ሲጀመር እንዲ ሚል የለም
2025-10-28 18:59:19
167
h.s2039
H ነኚ ግደለሿ👈 :
ማንእደናት
2025-10-29 18:14:45
8
user1436166605
Helen :
አስለቀስከኝ🥺
2025-10-28 16:31:26
29
To see more videos from user @heni_alm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About