@choco.brothers: ETHIOPIA ዉስጥ ላሉ መምህራን ሁሉ ይሁንልን😍😘በዚህ አጋጣሚ NAFYAD SCHOOL no 1 አዳማን ስለተባበሩን ማመስገን እንፈልጋለን🙏🙏 @REDIET GELELU ✝️ #chocobrothers #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #fyp #viral #habeshatiktok

Roby & Jon
Roby & Jon
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 October 2025 08:57:45 GMT
6460764
609665
10631
60402

Music

Download

Comments

kenaall
Phebe :
"በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንደዚ አይነት ምስጋና ሲሰጠኝ"🥺
2025-10-29 09:38:32
15421
menkemade535
life on the EARTH 🤜🙏🤛 :
ቲክ ቶክ ኣዋርድ ይመረጡ እምትሉ ላይክ ✌️✌️✌
2025-10-29 09:01:38
9669
fa663703
fa :
አለም ላይ ከአሉ ደሞዝ ከፈተኛ መሆን ያለባቸው ስዎች 1 መምህር
2025-10-29 09:40:34
2855
fehdx7
FEHD🔥 :
እኛም ኮራን በናንተ 🤗 እኛም ኮራን
2025-10-29 09:20:18
2502
eyob.woreku
EዮB :
አስለቀስከኝ አባቴ በአስተማሪ ደሞዙ ሸሚዙን ማታ አጥቦ ጠዋት አድርቆ እየለበሰ ነው ያስተማረኝ ክብር ከሙያቸው በታች ለሚከፈላቸው መምህራን
2025-10-29 19:36:58
1086
degenet82224
💫mercy💫💫🌺 :
አስለቀሳችሁኝ አስተማሪዎቼን ሳስብ በአንድ ልብስ አመት የሚያስተምር መምህ አቃለሁ😭
2025-10-29 10:07:54
844
melefedaw
MELE FEDAW :
ትውልዱ አሁን ላይ ለመምህራን የሚያሳየው ፍቅር በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው
2025-10-29 10:18:26
1438
zekaryaskiros
zekaryas kiros :
እጅግ በጣም ታላቅ ሥራ ነው ይኼ
2025-10-29 14:00:22
320
zuzu0050dudu
Dudu ሁሉ አማረሽ 🤦‍♀️🆘🦁 :
አዋርዱን ያሸንፉ የምትሉ🥺❤❤❤❤
2025-10-29 10:44:54
375
user5601402061908
ገብሬ :
ለመምህሩ መኪና ይገዛላቸው የምትሉ?????
2025-10-30 14:43:41
309
hamh4444
4444 :
ከ 30 አመት በላይ በመምህርነት ላገለገለው ሥንት ሙህር ላፍራው ለኮሥታራው ለሙህሩ አባቴ ❤🙏
2025-10-29 14:56:36
88
tdfkingking
🙏🙏🥰🥰🥰 :
ለመምህራችን መኪና ይገዛላቸው ምትሉ 👍👍👍👍👍
2025-11-15 17:16:08
6
tare.mulu
Tare Mulu :
ክብር ለሚገባው እንዲ ነው ጀግኖች
2025-10-29 09:25:10
79
tade062419
ENGINEER TADELE :
መምህራን የሚገባቸዉን ሕይወት መኖር አለባቸዉ የምትሉ ላይክ ግጩ❤️❤️❤
2025-10-29 19:40:14
107
obsa.tamu16
Obsa update@16 :
"በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንደዚ አይነት ምስጋና ሲሰጠኝ"😢 yene abat 😔
2025-10-29 18:41:10
189
user405946347
Haymete :
እንደ መምህርነቴ ክብር ይስጥልኝ
2025-10-29 15:03:18
157
biruktaiteabebe
Biruktaite Abebe :
የኔ ማልቀሰ ምን ይሉታል😌😌
2025-10-29 18:13:44
149
dileking8684
@dile king :
ትችላላችሁ ትለያላችሁ 🥰
2025-10-29 09:08:01
108
weyno.mulugata
weyno mulugata :
ክብር ይገባቸዋል ለመምህሮቻችን እናተም ተባረኩ ቀጥሉበት
2025-10-29 10:53:04
33
daveworku65gmail.com
Dawit Worku :
መምሮቻን ማመስገን ከምንም በላይ ዕውቀትን የመገቡንን አሰተማሪዎቻችንን ማመሰገን ግድ ነው
2025-10-29 12:37:29
28
getu27_mebon
Getu Tolosa ( ጌቱ ቶሎሳ ) :
መምህራን ምንስ ቢደረግላቸው 🥰🥰🥰 ዛሬ ይህንን Comment እንድፅፍ እንኳን ያደረጉኝ መምህራኖቼ ናቸውና ክብር ምስጋና🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-29 18:19:03
59
tsegayearegash
tsegayearegash :
ክብር ለመምህራን ! በተለይ ለቀድሞና የእነሱን ፈለግ ለተከተሉ --- !!!
2025-10-30 19:17:05
8
amarewondie
አሜ :
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
2025-10-30 11:46:41
11
user3055721146008
addis :
ስውሯ ማርያም ሂዱ ህይውታችሁ ይሰትካከላል 🙏🙏🙏
2025-10-29 17:16:59
75
user7885609952397
Selam ye mena :
አባቴ ምርጥ የእንግሊዘኛ መምህር ነበረ ግን ምን ያደርጋል ብዙም ሳልጠግበው ያ ክፉ ሞት ወሰደብኝ፣አባቴ 😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-29 18:43:08
48
To see more videos from user @choco.brothers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About