@pont_school_of_languages: #creatorsearchinsights #mekelleschoollanguages #flypシ #tenacity @alex warren

Pont School of languages !
Pont School of languages !
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 October 2025 15:22:52 GMT
1455164
92472
1782
7621

Music

Download

Comments

tesfsh_comach
ተስፍሽ ኮማች 🤪 :
አሁን እንጀራ ለሚበላ ልጅ በዛ በበጋ አንሶ ነው 😳😁🤣
2025-10-30 15:39:46
5857
abditemame
abdi :
"ምን ውስጥ ነው የገባውት" 😁
2025-10-30 09:12:34
4192
abehabibi23
Abel dire :
የኢትዮጰያን ሰንደቃላማ መዝሙር እንዲ አይዘምሩም እንዲ እኔ በነዚ አፍራለሁ
2025-10-30 01:30:55
4154
moss.alpha7
Mufasa Alpha 7 :
እኛ ፈላ እያለን ጉዞ ሲወስዱን አንገት እያወጣን መንገደኛውን ተ*ዳ ነበር የምንለዉ። 😂😂😂
2025-10-31 06:49:02
1592
bettynegede
𝓑𝓮𝓽𝓽𝔂 𝓝𝓮𝓰𝓮𝓭𝓮 🩶 :
ምንድነዉ ይሄ ሁሉ negative comment በጣም ነዉ ምታምሩት🥺
2025-10-30 06:01:17
1609
mynameiswhatyou
ጎጆ ሰሪ🧆🥙 :
ማለት ሁሉም ይችሉታል😳
2025-10-30 04:16:28
877
userkiya97
Kiya :
የመንግስት ተማሪ ቢሆን ኖሮ ኧረ አይናሚት እያሉ ነበር 😞
2025-10-30 16:28:49
1010
19ore
Ore :
ሹፌሩ እና እረዳቱ ብቻ የማይችሉት ዘፈን
2025-10-30 10:23:38
1002
betelhdfqv9
🧚‍♀️🧚‍♀️ :
They’re just singing, guys, they’re kids! Let the young ones enjoy while they still can 😌 You people in the comments need to relax a bit 😂 You’re discouraging the new generation just like our parents, who never have anything nice to say about our generation . Why should they sing the national anthem here anyway? ለትግል ነው እንዴ የሚሄዱት? 😂😂😂
2025-10-30 06:04:43
427
mahitadesalwe
Mahelet Desalwe :
ማሮቼ ስታምሩ እኛ ይሄንን እድል ስላላገኘን ነዉ እምንጫጫዉ ትወደዳላቹ የነዋ ኢትዮጵያ ተስፍ ናችሁዐkeep going ማንም እንዳይጥላቹ ! we love you guys 😘💃💃💃
2025-10-30 10:01:37
251
free.man6317
Fira'ol :
2025-10-30 04:05:24
242
lj_oye
J̌øƴ_₰ :
where is "ፀሀዬ ደመቀች" gangs 😇
2025-10-30 06:55:38
913
biluhagos23
መነን :
❤❤ እየተባልን ያደግነውን ጠባሳ የሆነብንን ነገር ደግመን አንሳሳተው ልጆች ናቸው ለንግግራችሁ ለከት ይኑረው!
2025-10-30 05:49:03
188
jah7796
Jah :
ይሄ ሁሉ negative comments የሚሰጠው ሁሉ በዛ በበጋ እጮኛ ጠፍቶ ፍለጋ ብሎ ዘፍኖ ያደገ አይመስልም እኮ
2025-10-30 08:38:19
206
samilord3333
亗krôl sämï :
ምንድነው ነገሩ ድሮ በኛ ጊዜ ልታስብሉን ነው 😂😞
2025-10-30 19:03:57
26
natiklove3
nati K 👸 :
ኮማቾች ግን ምንሼ እናተ ካላወቃችሁ እነሱም ማወቅ የለባቸውም ነው ምድነው ይሄ ሁሉ negative ኮሜንት በጣም ይችላሉ 🔥✌️
2025-12-08 12:42:22
7
chera.man.online.market
Chera Man Online Market🛍🛒🛒 :
ኢትዮጲስ ጀማ ሌላ ታሪክ ላይ ነዉ✌
2025-10-30 19:19:07
15
elsabetasrat672
princess elza :
imagine this video after 10 years, what lovely memory 😍
2025-10-30 17:25:52
45
abisho109
abi sho :
ምንታካብዳላቹ በቃ ተመቻቸዉ ዘፈኑ የሳንቾን ይዝፈኑ ታዲያ
2025-10-30 05:52:23
80
mentioned099
Mente :
አረጀው ማለት ነው ለምን ተናደድኩ ወይስ ቅናት?
2025-10-30 07:29:21
55
pre_illmatic
nahom :
enatachuh tibeda
2025-10-30 08:31:02
830
kidus.14
kidus :
የ ግል ተማሪዎች የ አንግሊዘኛ ዘፈን መዝፈን እርድና ነዋ የሚመስላችሁ
2025-10-30 18:30:58
10
mikiyas.miki533
Mîkî :
እኛ ልጅ እያልን ሳይንስ ሳይንስ መዳኒቴ ያስተማረኝ ልጅነቴ
2025-10-31 17:06:21
31
user4366657473114
jordanna :
enjoy it well...it's gonne be a memory
2025-10-29 18:43:03
88
anduman10
Andushinov :
BEAUTIFUL ♥️♥️♥️! THIS IS GONNA BE A BEAUTIFUL MEMORY FOR THE KIDS.🔥 Ignore the negative comments. They wish they were there with you 😁.
2025-10-30 19:09:28
37
To see more videos from user @pont_school_of_languages, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About