Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ethio_90s_mind: #90ዎቹ #viralvideo #ethiopian_tik_tok #videoviral #habeshatiktok
Siraj Media
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 29 October 2025 16:55:49 GMT
277202
11588
606
1657
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.26MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.26MB
)
Watermark .mp4 (
2.46MB
)
Music .mp3
Comments
myarge ማይረግ :
በዚህ አንብቤ አንብቤ ሳኡዲ ገባሁ😂
2025-10-30 14:28:27
85
FA Fatma :
ይች ቀን ብትመለስ ሰላማችንም ይመለስ ነበር😭😭😭😭
2025-11-01 12:07:31
110
Teyba Shukri :
ሲጀመር በኩራዝ ያጠና ነው ትክክለኛ ሙሁር
2025-11-09 17:54:28
24
amel :
የ90ናዎቹ እኛ ብቻ😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-29 17:17:44
25
ሰው ሁን :
አንድ ጊዜ ታላቄ 7ኛ እኔ 4ኛ ነኝ ከዛ አብራቹ አጥኑ ተብለን ስናጠና እናመሻለን እና ሰኔ ወራት አካባቢ የማጠቃለያ ፈተና እያነበብን እኔ አልችልም ቶሎ ነው እምተኛ ከዛ ተኝቸ ስገለባበጥ ደፍቸበት በእግሬ እቃዋም አልቀረች ተሰበረች በለሊቱ አርጎ የገረፈኝ ከነዳጁ መደፋት የእቀዋ መሰበር አጀቱን ስብር አደረኩት አሁን እኔ የዱባይ ተጠግራሪ እሱ የፊሎዞፊ ወይም ፍልስፍና ተመራቂ ሁነን እሱ ስራ ፈላጊ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደዚህ ይመጣል በቅርቡ ከኢትዮ ይሻላል ይህ ድካም ቢሆንም
2025-12-05 16:07:57
5
I AM DONE :
በዚህ ነው ሳነብ የነበረው
2025-10-29 18:14:57
19
ሉሉ-ንግስቷ 💟 :
እድህ ለመዳም ባጃጅ ለሆነ life የናቴን ላባ የጨረሥኩትን ሣሥበው 😴😴😴
2025-10-29 22:13:28
10
💚💛❤ :
ወይኔ ወድቆ ደብተሬን ያቃጠለብኝ አረሰውም🥰
2025-12-26 14:54:01
1
sewa sew :
ያኔ ነበር ትምህርቱም በደንብ የሚገባኝ
2025-10-31 17:14:08
8
mesi eshetu :
በዚህ አንብባችሁ ሥዴትዬመጣችሁ ላይክ ያድርጉ 🥺🥺🥺
2025-11-08 18:19:24
7
እያሙ ወዳጅ :
አመሰግናለሁ አስታወሳችሁኝ እኛ ስናነብ እናታችን ቁጭ ነበር የምትለው ተኝ ስንላት አይ ጥቃጠላላችሁ ትለን ነበር ቤተሰቦች ኑሩልኝ ገና ከፍዬ የማልጨርሰው ውለታ አለብኝ
2025-11-08 18:39:01
6
teshometaye120 :
አይ ትዝታ አረጋዙን ጨረሰከው ትለኝ ነበር እናቴ🤣🤣🤣
2025-11-09 10:54:00
5
Tefe የኤልዳና አባት :
ወይ ጊዜ በትዝታ ወደኋላ ደሰ ስል
2025-11-27 09:58:47
3
ሀመረ❣️❣️❣️❣️ሚስጥር ❤️ :
ብቻ ግን በውስጡ የእውነት ሠላም ነበረው
2025-11-10 13:25:36
4
user2360381543042 :
እደት እደናፈቀኝ ያ የሠላም ዘመን አይይይ
2025-10-30 07:55:28
5
mikiyas :
ወይኔ ትዝታየ🥺
2025-11-07 13:12:56
4
Amanuel :
ትዝ ይለኛል ማታ ከብት ሲጠፋ በኩራዝ ለመፈለግ ስወጣ ንፋስ ሲያጠፋብኝ
2025-11-07 17:26:39
2
ወሄነት የገጉ 👑 💞 :
እይ ጌዜ ሁሉም በዛጊዜ ቀረ ወገን አሁኔ ያለንበት ጌዜ ፌክ ነው ጥሩ ፍቅር እና ጤና ገዘብ የዛኔ ነበር ሁሉም ቀረ🥺🥺😢
2025-11-09 03:38:05
2
Aazi Aazi :
እሱ ዘመን ብመለስ የምከፈለውን ዋጋ ከፍየ አስመልሰው ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ወደ ዋላ አይኬድ 🚶🏼♀️🤔🤔🤔
2025-11-09 10:25:08
2
(⓰➳ እናቴ)🌷🌷➽ :
ውይ ትዝታ
2025-11-09 04:00:38
2
hani❤ :
ere ya gize be meta degu zemen 😭😭😭
2025-10-29 22:30:24
2
dagnanesh :
እረ ትዝታየ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-09 18:19:23
1
Neጁ,P :
በዚህ አጥንቸ ነበር የትም አልደረስኩ ስደት
2025-11-06 16:00:40
1
F ነኝ የቦረናዋ🇦🇪 :
እስኪ ተዉኝ ልኑርበት ምናለ ያ ጊዜ ቢመለስ🥺🥺
2025-10-29 18:30:43
4
ዘይነብ :
ዘጠናወቹየ እወዳቹህ አለሁ ናፍቃቹህኛል🥰🥰🥰
2025-10-29 18:48:41
1
To see more videos from user @ethio_90s_mind, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Giving my pores a deep well-needed reset with @FULLY Skincare available on Amazon!🩷🧖♀️#cardibgreenmask #poremask #maskcleanser #greentomatoclaymask #keekeexogrwm
áo trong ord hem có link nhen
Found a cute Phoebe by the roadside🤗#daily #funny #shorts #phoebe #wuwa #chubby #phrolova #cute
#mensfashion #summervibes #SuperBrandDay #SummerSaleCampaign #WeeklyDeal
#explore #fyp #foryou
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy